Thursday, April 23, 2020

Turmeric – Ird እርድ

Turmeric – Ird

This powerful deep yellow spice – turmeric to us – gives flavor to an alicha, the milder Ethiopian stew. Use it sparingly or it can easily overpower everything else. You’ll also find it in butecha and azifa, two vegetable dishes traditionally served cold.

እርድ

ይህ ደማቅ ቢጫ ቀለም ያለው ቅመም _ በእንግሊዘኛው ቱርሜሪክ ይባላል – ለአልጫ ምግቦች ልዩ የሆነ ቃና ይሰጣል፣ አልጫ ቀለል ያለ የኢትዮጵያውያን ወጥ ነው:: በመጠኑ ካልተጠቀሙት ጥሩ ቃና መሆኑ ቀርቶ እርድ እርድ ይላል:: ከአትክልት ተዘጋጅቶ በቀዘቀዘ መልኩ ከሚቀርበው አዚፋ እና ቡትቻ ተብለው በሚጠሩት ምግቦችም ታገኙታላችሁ:: 

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...