Jude ~ ይሁዳ: Judas / EBD, (ይሁ 1:1)
The name ‘Jude’ is derived from ‘Wde’ (ውደ) ፥ the meaning is ‘beloved / Ibid.
“Jude, the servant of Jesus Christ, and brother of James, to them that are sanctified by God the Father, and preserved in Jesus Christ, and called:” (Jude 1:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ይሁዳ ~Juda, Judah, Judas, Jude, Judea: ዩዳ፣ ይሁዳ፣ ውህድ፣ ተዋሃደ፣ አንድ የሆነ፣ አይሁዳዊ ማለት ነው።
‘ውህደ’ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።
I. ይሁዳ /Juda:
1. በጌታ የዘር ሃረግ የተጠቀሰ፣ የዮሴፍ ልጅ፥ “የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥” (ሉቃ 3:30)
2. በጌታ የዘር ሃረግ፥ የያዕቆብ ልጅ፥ (ሉቃ3:33፣34) ፣ የአይሁድ ዘር፥ “ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የተገለጠ ነውና፥ …” (ዕብ 7:14) (ራእ 5:5፣ 7:5)
3. የጌታ ወንድም በመባል የሚታወቀው፥ “ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ ...” (ማር 6:3)
II. ይሁዳ /Judah:
1. ከሊያ የተወለደው፣ የያዕቆብ ልጅ፥ “ደግሞም ፀነስች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች በዚህም ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለች ስለዚህም ስሙን ይሁዳ ብላ ጠራችው። መውለድንም አቆመች።” (ዘፍ 29:35)
2. “ይሁዳም ባያት ጊዜ ጋለሞታን መሰለችው ፊትዋን ተሸፍና ነበርና።” (ዘፍ 38፡15)
III. ይሁዳ /Judas:
1. የያዕቆብ ልጅ፥ (ማቴ 1:2 ፣ 3)
2. ጌታን አሳልፎ የሰጠው፣ የስምዖን ልጅ የአስቆሮቱ፥ (ዮሐ 6:71፣ 13:2፣ 26)፣ (ሥራ 1:25)
3. ከይሁዳ ወገን፥ (ሥራ 9:11)
4. ሐዋርያው በርስያን፥ (ሥራ 15:22፣ 27፣ 32)
5. ይሁዳ /Jude: ሐዋርያው፥ የያዕቆብም ወንድም፥ (ይሁ 1:1)
IV. ይሁዳ /Judea: በዮርዳኖስ በስተምዕራብ የፍልስጤም ምድር፣ ጌታ የተወለደበት ቦታ፥ (ማቴ 2:1፣ 5)

No comments:
Post a Comment