Thursday, April 23, 2020

TELBA (FLAX SEED) ተልባ

TELBA (FLAX SEED)

Telba, Ethiopian Flax seeds are small oblong shiny brown seeds, rich in Omega-3 essential fatty acids. Boiled in water they become a gelatine-like beverage, popular for its health benefits. Whole Flax seeds toasted are healthy snacks. They are grounded and are used to flavor sauces or for blended drinks.

ተልባ

ተልባ፣ እነዚህ ትንንሽ የኢትዮጵያ አብረቅራቂና ጠፍጠፍ ያሉ ዘሮች፣ በ ኦሜጋ 3 እና በጣም ጠቃሚ በሆነው ፋቲ አሲድ የበለጸገ ነው:: በውሀ ስናፈላው ዝልግልግ ፈሳሽ ይሆናል፣ በጤና ጥቅሙም ተመራጭ ነው:: ሞቅ ሞቅ በማድረግ የምንጠቀመው ለጤናችን ተስማሚ ነው:: ተወቅጦ በደቀቀ መልኩ አዘጋጅተን ወይም በቅይጥ መጠጥ መልኩ ልንጠቀመው እንችላለን:: 

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...