Wednesday, April 15, 2020

God, the Almighty ~ ኤልሻዳይ:

God, the Almighty ~ ኤልሻዳይ: The LORD / EBD, (ዘፍ 17:1))
“And when Abram was ninety years old and nine, the Lord appeared to Abram, and said unto him, I am the Almighty God; walk before me, and be thou perfect. ...” (Ge 17:1)
--------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልሻዳይ ~God, the Almighty: ኤል ሻዳይ፣ ሁሉን ቻይ፣ ምንም የማይሳነው ማለት ነው።
እግዚአብሔር ለአብራም የገለጠለት ስም፥ “አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ... እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና። እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን።” (ዘፍ 17፡1)

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...