Monday, April 13, 2020

የንግድ ሕግ

የንግድ ሕግ
የንግድ ሕግ መግቢያ

የንግድ ሕግ አዋጅ

አንደኛ መጽሐፍ

ስለ ነጋዴዎችና ስለ ንግድ መደብሮች

አንቀጽ ፩.

በነጋዴዎች ላይ ስለሚፈጸሙ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ምዕራፍ ፩፤ የንግድ ሥራ በሚሠሩ ሰዎች ላይ የሚፈጸም ሕግ

ምዕራፍ ፪፤ ነጋዴ ናቸው የሚባሉ ሰዎች

ምዕራፍ ፫፤ የንግድ ሥራ መሥራት ችሎት ስለሌላቸው ሰዎች

ምዕራፍ ፬፤ የተጋቡ ሰዎች ስለሚያደርጉት የንግድ ሥራ

ምዕራፍ ፭፤ የንግድ ሥራ ስለ መሥራት መብት

አንቀጽ ፪.

የንግድ ረዳቶችና ወኪሎች

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ንግድ ቤት ሠራተኞች

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ሥራ አስኪያጅ

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ንግድ ተላላኪዎችና እንደራሴዎች

ምዕራፍ ፬፤ ስለ ንግድ ወኪሎች

ምዕራፍ ፭፤ ስለ ደላሎች

ምዕራፍ ፮፤ ስለ ባለኮሚሲዮኖች

አንቀጽ ፫.

ስለ ሂሳብ

ምዕራፍ ፩፤ ሒሳብ መያዝ ግዴታ ስለ መሆኑ

ምዕራፍ ፪፤ መያዣ ስለሚገባቸው መዛግብቶችና ሰነዶች

ምዕራፍ ፫፤ የሒሳብ መዝገቦቹን ማስረጃ ስለ ማድረግ

ምዕራፍ ፬፤ የሒሳብ አያያዝ ደንቦች

አንቀጽ ፬

ስለ ንግድ መዝገብ

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ንግድ መዝገብ አቋቋም

ምዕራፍ ፪፤ በንግድ መዝገብ ስለሚገቡ ጉዳዮች

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ክፍል ፪፤ በመዝገብ ስለ መግባት

ክፍል ፫፤ የተመዘገበውን በመለዋወጥ ወይም በተጨማሪ ስለሚደረግ የመመዝገብ ሥራ

ክፍል ፬፤ ከመዝገብ ስለ መሰረዝ

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ቅጣት

ክፍል ፩፤ ስለ ወንጀል ቅጣት

ክፍል ፪፤ ፍትሐ ብሔራዊ ማስገደጃ (ቅጣት)

ምዕራፍ ፬፤ ፍጻሜ ድንጋጌዎች

አንቀጽ ፭

ስለ ንግድ መደብር (መድበል)

ምዕራፍ ፩ የቅላላ ድንጋጌ

ምዕራፍ ፪ የንግድ መደብር የተቋቋመባቸው ነገሮች

ክፍል ፩፤ በንግድ መደብር ውስጥ ስለሚገኙ ነገሮች

ክፍል ፪፤ ስለ ደንበኛው ገበያተኛና ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር

ክፍል ፫፤ ነጋዴው ስለሚነግድበት ስም

ክፍል ፬፤ የንግድ ማስታወቂያ ሰሌዳ

ክፍል ፭፤ ስለ ኪራይ ውል መብት

ክፍል ፮፤ የኢንዱስትሪ፤ የድርሰት፤ የኪነ ጥበብ የባለቤትነት (ባለሀብትነት) መብቶች መጠበቂያ

ምዕራፍ ፫፤ የንግድ መደብር (የንግድ መድበል) ሽያጭ

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ክፍል ፪፤ ስለ ሽያጭ ጽሑፍ ሥርዐት

ክፍል ፫፤ የሻጭ ግዴታዎች

ክፍል ፬፤ የገዢው ግዴታዎች

ክፍል ፭፤ ሽያጮቹን በማስታወቂያ ስለ ማስወጣትና ከሻጩ ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች ያሏቸው መብቶች

ምዕራፍ ፬፤ የንግዱን መደብር በዋስትና መያዣ ስለ ማድረግ

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ክፍል ፪፤ ሻጩ በንግድ መደብር ላይ ስላለው ከሕግ የሆነ የዋስትና መያዣ መብትና ውሉ እንዲፈርስ የመጠየቅ መብት

ክፍል ፫፤ በንግድ መደብር ላይ ስለሚደረገው የውል የዋስትና መያዣ

ክፍል ፬፤ በንግድ መደብር ላይ የሚደረጉትን የዋስትና መያዣዎችን ስለ ማስመዝገብ

ክፍል ፭፤ የዋስትና መያዣው ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች በንግድ መደብሩ ላይ ያሏቸው መብቶች

ምዕራፍ ፭፤ የንግድ መደብርን ስለ ማከራየት

ምዕራፍ ፮፤ የማኅበረተኛነት ድርሻ መዋጮ አድርጎ አንድ የንግድ መደብርን ለማኅበር ስለ ማግባት

ሁለተኛ መጽሐፍ

ስለ ንግድ ማኅበሮች

አንቀጽ ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

አንቀጽ ፪

ስለ ተራ የሽርክና ማኅበር

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌጋዎች

ምዕራፍ ፪፤ ስለ መዋጮ

ምዕራፍ ፫፤ የማኅበሩ ሥራ አካሄድ

ምዕራፍ ፬፤ የማኅበረተኞች መብቶችና ግዴታዎች

ምዕራፍ ፭፤የማኅበሩ ከሌላ ሦስተኛ ወገኖች ጋራ ስላለው ግንኙነት

ምዕራፍ ፮፤ ስለ ማኅበሩ መፍረስና የሒሳብ መጣራት

አንቀጽ ፫

የእሽሙር ማህበር

አንቀጽ ፬

የኅብረት ሽርክና ማኅበር

አንቀጽ ፭

ሁለት ዐይነት አላፊነት ያለበት የሽርክና ማኅበር (ኮማንዲት)

አንቀጽ ፮

የአክሲዮን ማኅበር

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ምዕራፍ ፪፤ የማኅበሩ አቋቋም

ምዕራፍ ፫፤ ስለ አክሲዮኖችና ስለ ባለ አክሲዮኖች መብትና ግዴታዎች

ምዕራፍ ፬፤ ስለ አስተዳዳሪዎች ሒሳብ አጣሪዎችና የባለ አክሲዮኖች ጉባኤ

ክፍል ፩፤ ስለ አስዳደር ክፍል

ክፍል ፪፤ ስለ ተቆጣጣሪዎች

ክፍል ፫፤ ስለ ባለ አክሲዮኖች ጉባኤ

ንኡስ ክፍል ፩፤ አጠቃላይ ድንጋጌዎች

ንኡስ ክፍል ፪፤ ደንበኛ ጉባኤ

ንኡስ ክፍል ፫፤ ስለ ድንገተኛ ጉባኤዎች

ንኡስ ክፍል ፬፤ ልዩ ጉባኤዎች

ምዕራፍ ፭፤ የግዴታ ወረቀቶች

ምዕራፍ ፮፤ የማኅበር ሒሳቦች

ምዕራፍ ፯፤ በማኅበሩ መመሥረቻ ጽሑፍና በመተዳደሪያ ደንብ ላይ ስለሚደረገው መለዋወጫ

ምዕራፍ ፰፤ ስለ ማኅበር መፍረሰና ስለ ሒሳብ ማጣራት

አንቀጽ ፯

የተወሰነ አላፊነት ስላላቸው የግል ማኅበሮች

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎችና ማኅበሩ አቋቋም

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ማኅበሩ አክሲዮኖች

ምዕራፍ ፫፤ የማኅበሩ አደረጃጀት

ምዕራፍ ፬፤ የማኅበር ሒሳቦች

ምዕራፍ ፭፤ የማኅበሩ መፍረስ

አንቀጽ ፰

የማኅበሮች መለዋወጥና መቀላቀል

አንቀጽ ፱

በውጭ አገር የተቋቋሙ ወይም በውጭ አገር የሚሠሩ ማኅበሮች

ሦስተኛ መጽሐፍ

ስለ ማጓጓዝ (ማመላለስ) ሥራና ስለ ኢንሹራንስ

አንቀጽ ፩

በየብስ ስለሚደረግ የማጓጓዝ ሥራ

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ምዕራፍ ፪፤ የማጓጓዝ (የማመላለሻ) ሰነድ

ክፍል ፩፤ ስለ መንገደኞች ቲኬት

ክፍል ፪፤ የጓዝ ቲኬት

ክፍል ፫፤ ስለ ዕቃዎች የማጓጓዝ ሰነድ

ምዕራፍ ፫፤ ስለ መጓጓዝ በሚደረገው ውል የተዋዋዮቹ መብቶችና ግዴታዎች

ክፍል ፩፤ ዕቃዎቹን የላከውና የተቀባይ ሰው መብቶችና ግዴታዎች

ክፍል ፪፤ ስለ ዕቃዎችና ስለ ተመዘገቡ ጓዞች የአጓጓዥ ግዴታዎች

ክፍል ፫፤ ስለ ሰው ማጓጓዝ ውል ተዋዋዮቹ ግዴታዎች

ምዕራፍ ፬፤ የአጓዥ አላፊነት

ምዕራፍ ፭፤ በፍርድ ቤት ስለ መክሰስ

አንቀጽ ፪

የአየር ጉዞ

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌ

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ማጓጓዣ ሰነዶች

ክፍል ፩፤ የመንገደኛ ቲኬት

ክፍል ፪፤ የጓዝ ቲኬት

ክፍል ፫፤ የአየር ማጓዣ ሰነድ

ምዕራፍ ፫፤ የላኪና የተቀባይ መብቶችና ግዴታዎች

ምዕራፍ ፬፤ የአጓዥ ኅላፊነት

ምዕራፍ ፭፤ የባንዳንድ ዐይነት መጓጓዣዎች ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ድንጋጌዎች

አንቀጽ ፫

ስለ ኢንሹራንስ

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ውሳኔዎች

ምዕራፍ ፪፤ ልዩ ልዩ ለሆኑ ኢንሹራንስ ማኅበሮች ተፈጻሚ የሚሆኑ ድንጋጌዎች

ክፍል ፩፤ የኢንሹራንስ ፖሊሲ ውል

ክፍል ፪፤ የተዋዋዮቹ መብቶችና ግዴታዎች

ክፍል ፫፤ ስለ ይርጋ

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ጉዳት ኪሣራ ኢንሹራንስ

ክፍል ፩፤ የዕቃዎች ኢንሹራንስ

ክፍል ፪፤ የኅላፊነት ኢንሹራንስ

ምዕራፍ ፬፤ የሰዎች ኢንሹራንስ

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ክፍል ፪፤ ስለ ሕይወት ኢንሹራንስ

ክፍል ፫፤ ስለ አካል አደጋ ወይም ስለ ሕመም የሚደረግ ኢንሹራንስ

አንቀጽ ፬

ስለ ውርርዶችና ስለ ኪሣራ ጨዋታ

አራተኛ መጽሐፍ

የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶችና የባንክ ሥራዎች ሕግ

አንቀጽ ፩

ጠቅላላ ውሳኔዎች

አንቀጽ ፪

የንግድ ወረቀቶች

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ውሳኔዎች

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ሐዋላ ወረቀቶች

ክፍል ፩፤ ስለ ሐዋላ ወረቀት አጻጻፍና ፎርም

ክፍል ፪፤ የሐዋላ ወረቀት ስለ ማስተላለፍ

ክፍል ፫፤ ስለ እሺታ

ክፍል ፬፤ ለመክፈል በዋስትና እሺ ማለት (አባል)

ክፍል ፭፤ ለመክፈል የተወሰነ ጊዜ

ክፍል ፮፤ ስለ አከፋፈል

ክፍል ፯፤ የሐዋላ ወረቀት እሺ ባልተባለና ባለተከፈለ ጊዜ አቤቱታዎችን ስለ ማቅረብ

ክፍል ፰፤ስለ መክፈል ጣልቃ ስለ መግባት

ክፍል ፱፤ ተባዝቶ ስለ ተጻፈና ስለ ግልባጮች

ክፍል ፲፤ ስለ መለዋወጥ

ክፍል ፲፩፤ ስለ ይርጋ

ክፍል ፲፪፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ምዕራፍ ፫፤ የተስፋ (ለመክፈል ቃል የሚሰጥበት) ወረቀት

ምዕራፍ ፬፤ ስለ ቼክ

ክፍል ፩፤ ስለ ቼክ አጻጻፍና ሥርዐት (ፎርም)

ክፍል ፪፤ ስለ ማስተላለፍ

ክፍል ፫፤ ለመክፈል በዋስትና እሺ ስለ ማለት (አባል)

ክፍል ፬፤ ቼኩን ስለ ማቅረብና ስለ መክፈል

ክፍል ፭፤ የስርዝ ምልክት ያለበት ቼክና ከሒሳብ ውስጥ የሚገባ ቼክ

ክፍል ፮፤ ሳይከፈል በመቅረቱ አቤቱታ ስለ ማቅረብ

ክፍል ፯፤ አንዱን ቼክ አባዝቶ ስለ መጻፍ

ክፍል ፰፤ ስለ መለዋወጥ

ክፍል ፱፤ ስለ ይርጋ ዘመን

ክፍል ፲፤ ጠቅላላ ውሳኔዎች

ምዕራፍ ፭፤ የመንገድ ቼክ

ምዕራፍ ፮፤ የመክፈል እንቢታን ስለማስታወቅ

አንቀጽ ፫

ስለ ባንክ ሥራዎች

ምዕራፍ ፩፤ ለባንክ የሚሰጡ አደራዎች

ክፍል ፩፤ገንዘብ በአደራ ስለ ማስቀመጥ

ክፍል ፪፤ በባንክ ሒሳብን ስለ ማዘዋወር

ክፍል ፫፤ ሰነዶችን በአደራ ስለ ማስቀመጥ

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ካዝና ኪራይ

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ተመላላሽ ሒሳብ ውል

ክፍል ፩፤ ትርጓሜ የተመላላሽ ሒሳብ ሁኔታዎችና የሚቆይበት ጊዜ

ክፍል ፪፤ የተመላላሽ ሒሳብ ውጤቶች

ክፍል ፫፤ በተመላላሽ ሒሳብ በቅናሽ የገቡት የንግድ ሰነዶች ገቢ በተደረጉ ጊዜ የሰጪው መክሠርየሚያስገኘው ውጤት

ምዕራፍ ፬፤ ስለ ቅናሽ

ምዕራፍ ፭፤ ብድር ስለሚያሰጡ ግንኙነቶች (ክሬዲት)

ክፍል ፩፤ የብድር መከፈት

ክፍል ፪፤ ሰነድ አሲዞ ገንዘብ ስለ መበደር

ክፍል ፫፤ ስለ ሰነዶቹ መያዣነት

ክፍል ፬፤ በሰነድ ስለሚሰጡ ብድሮች (ክሬዲት)

አምስተኛ መጽሐፍ

የኪሣራና የመጠባበቂያ ስምምነት

አንቀጽ ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

አንቀጽ ፪

ስለ መክሰር

ምዕራፍ ፩፤ ስለ መክሠር የሚሰጡ ፍርዶች

ምዕራፍ ፪፤ የመክሠርን ሥራ የሚያስፈጽሙ ሰዎች

ክፍል ፩፤ ስለ ፍርድ ቤት

ክፍል ፪፤ የመክሠር መርማሪ ዳኛ

ክፍል ፫፤ የከሠረው ሰው ንብረት ጠባቂዎች

ክፍል ፬፤ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ

ምዕራፍ ፫፤ የአጠባበቅ ሥራዎች

ክፍል ፩፤ የአጠባበቅ ውሳኔዎች

ክፍል ፪፤ ስለ ማሸግ

ክፍል ፫፤ የዕቃ ዝርዝር መዝገብ

ምዕራፍ ፬ መክሠርን የሚያስታውቅ ፍርድ የሚያስከትላቸው ውጤቶች

ክፍል ፩፤ በባለዕዳው ላይ ያሉት ውጤቶች

ክፍል ፪፤ የባለዕዳውን ንብረቶች ስለ ማስተዳደር

ምዕራፍ ፭፤ የገንዘብ መጠየቂያ መብቶችን ስለ መመርመር

ክፍል ፩፤ ስለ ምርመራው አሠራር

ክፍል ፪፤ ስለ ጋራ ተገዳጆችና ስለ ዋሶች

ክፍል ፫፤ ከንግድ መደብር ውስጥ ባልሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ የመያዣ ዋስትናዎች ያሏቸው ገንዘብ ጠያቂዎች መብት

ክፍል ፬፤ በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ የመያዣና ልዩ መብት ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች

ክፍል ፭፤ በንግዱ መደብር ላይ መያዣ ያላቸው የገንዘብ ጠያቂዎች መብት

ክፍል ፮፤ በመፋለም የመጠየቅ መብት

ምዕራፍ ፮፤ ስለ ኪሣራው አሠራር የሚደረግ ዘዴ

ክፍል ፩፤ ስምምነት

ክፍል ፪፤ በግዴታ የሚሆን የንብረት ማጣራት

ምዕራፍ ፯፤ የመክሠሩ ሥራ መዘጋት

አንቀጽ ፫

የመጠበቂያ ስምምነት

አንቀጽ ፬

ስለ ማኅበሮች መክሠርና የመጠበቂያ ስምምነቶች የሚጸኑ ልዩ ውሳኔዎች

አንቀጽ ፭

አጭር ሥነ ሥርዐት

ስድስተኛ መጽሐፍ

መሸጋገሪያ ሕግ

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ምዕራፍ ፪፤ነጋዴዎች፤ ንግዶችና የንግድ ማኅበሮች

ምዕራፍ ፫፤ የገንዘብ ሰነዶችና የባንክ ሥራዎች

ምዕራፍ ፬፤ ኪሣራ

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...