Thursday, April 23, 2020

ኑግ NUG (NIGER SEED)

NUG (NIGER SEED)

Nug, Niger seed is popular for its light flavor and oil content. Nug is the cooking oil of choice in Ethiopia, it is used to saute lugumes and vegetables, it can also be sprinkled over cereals.

ኑግ

ኑግ፣ ኒጀር ሲድ በዘይት ይዘቱና ቀለል ባለ ቃናው ምክንያት ተወዳጅ ነው:: ኑግ በኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት ውስጥ ተመራጩ ዘይት ነው፣ በአትክልትና ስራስር ምግቦች ዝግጅት ውስጥ እንጠቀምበታለን ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በጥራጥሬ ውስጥ በመርጨት ልንጠቀምበት እንችላለን::

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...