Saturday, April 25, 2020

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች

አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡
አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት – የቀይ ዳማ- ቡናማ ማጣበቂያ ወይም ዱቄት ቀለል ያለ ሽታ ያለው እና ከአናቶ ዘሮች የተፈጨ ነው፡፡ በዋናነት እንደ ሞል ወጥ፣ ኮችኒታ ፒቢል እና ታማሌስ በሚባሉ ለሜክሲኮዎች ምግቦች ይጠቅማል፡፡


ኦልስፓይስ – ከቅሩንፉድ ጋር የሚመሳሰል ነገርግን በጣም የሚሸት እና ጥሩ ቃና አለው፡፡ ለድብልቅ ቅመማ ቅመም በጣም ይጠቅማል፡፡
አናቶ ዘሮች – በጣም ጠንካራ የቀይ ዳማ- ቡናማ ዘር የእንጨት ሽታ እና ቀለል ያለ ቃና ያለው ነው፡፡ ሲፈጭ የአቾቴ ማጣበቂያ (ከላይ ተመልከት) የሚባል ሲሆን ለብዙ የሜክሲኮዎች ምግቦችን ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
የውሀ ዳር ቅጠል ልጣጭ – (የህንድ የውሃ ዳር ቅጠል) – ለሾርባዎች እና ማጣፈጫዎች ከጀርባው የእንጨት ቃና መልዕክት ይጨምራል፡፡
የካራዌይ ዘር – የእንስላል ጣዕም ያላቸው ዘሮች ሲሆኑ ለዳቦ መጋገርያ ዱቄት፣ ለሳዌርክራውት (የተከተፈ ጎመን) እና ለድንች ሰላጣ አስፈላጊ ናቸው፡፡
ኮረሪማ – ይህ ሞቅ ያለ ጥሩ ሽታ ያለው ቅመም በህንድ ምግቦች ውስጥ በሰፊው ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ለሚጋገሩ ነገሮች ከቅሩንፉድ እና ቀረፋ ቅመሞች ጋር ተደባልቆ ጥቅም ላይ ሲውል በጣም ጥሩ ነው፡፡
ካይኔ በርበሬ – የሚሰራው ከደረቀ እና ከተፈጨ ቀይ የበርበሬ ቃርያ ነው፡፡ ለሾርባዎች፣ ለበሰሉ ምግቦች እና ለተደባለቁ ቅመሞች ጣፋጭ ሙቀት ይጨምራል፡፡
የቺያ ዘሮች – የለም፣ እነዚህ ዘሮች የማይረባ የቀይ አፈር ቅርፃ ቅርፆች ለማሳደግ አይደለም! ቃና ከሌለው ጋር የሚቀራረብ ለተጨማሪ ንጥረ ነገር እና ሻካራነት ወደ ወፍራም የማነቃቂያ መጠጦች፣ እህሎች እና የሚጋገሩ ነገሮች ሊፈጩ የሚችሉ ሲሆን የአትክልት እንቁላልን ለመተካት ይጠቅማሉ፡፡
ቀረፋ (የቪየትናም ካሲያ ቀረፋ) – በአብዛኛው እያንዳንዱ የአለም ምግቦች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ቀረፋ እንደ ቅመም በሁለቱም በጣፋጭ እና ማጣፈጫ በሆኑ ነገሮች ውስጥ ሁለት ስራዎችን ያከናውናል፡፡
ቅሩንፉዶች – ጣፋጭ እና የሚያሟሙቅ ቅመም ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ ለመጋገር እና ለሚጠበስ ስጋ ይጠቅማል፡፡


የድምብላል ዘር – አፈርማ እና የሎሚ ቃና አለው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የህንድ ምግቦች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ኩሚን – ጭስ ያለው እና አፈርማ ነው፡፡ በብዙ የደቡብ ምዕራብ አሜሪካ እና የሜክሲኮ ምግብ እንዲሁም የሰሜን አፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና ህንድ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
የእንስላል ዘር – በትንሹ የሚጣፍጥ እና የሊኩዎሪስ ቃና አለው፡፡ ከስጋ ምግብ ጋር ወይም እንደ ትንፋሽ ማፅጃ እና የምግብ መፈጨትን ለመርዳት በራሱ ቢታኘክ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
አብሽ – ምንም እንኳን ይህ ቅጠል ሲበስል እንደ ዛፍ ሽሮፕ ቢሸትም መራራ እና የተቃጠለ ስኳር ቃና አለው፡፡ በብዙ የህንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ውስጥ ይገኛል፡፡
የነጭ ሽንኩርት ዱቄት – የነጭ ሽንኩርት ዱቄት የሚሰራው ከደረቀ የነጭ ሽንኩርት ቅርንፉድ ሲሆን ለምግቡ ጥፍጥና፣ ልስላሴ እና የነጭ ሽንኩርት ቃና ለመስጠት ሊጠቅም ይችላል፡፡
ዝንጅብል – የተፈጨ ዝንጅብል የሚሰራው ከደረቀ አዲስ ዝንጅብል ሲሆን ቅመምነት፣ አነቃቂ ጣዕም አለው፡፡
ጎቹጋሩ – ይህ የኮሪያ ቀይ በርበሬ ቅመማ ቅመም የሚያቃጥል፣ የሚጣፍጥ እና አነስተኛ ጭስ አለው፡፡
የገነት ፍሬ – ይህ ጣዕም ልክ በኮረሪማ፣ ሎሚ እና ጥቁር በርበሬ መካከል ላይ ነው፡፡ ለብዙ የሰሜን አፍሪካ ምግቦች የሚያሟሙቅ መልዕክት ይጨምራል፡፡
ቀፊር የሎሚ ፍሬዎች – ማጣፈጫዎች እና ብዙ የታይ ምግቦች ቃና እንዲኖራቸው ይጠቅማል፡፡ እንደተቆረጠ፣ ደርቆ ወይም ቀዝቅዞ ሊሸጥ ይችላል፡፡
ሎሚ – ጥቁር ሎሚ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ከደረቁ ሎሚዎች የሚፈጭ ነው፡፡ ለብዙ መካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ከፍተኛ ኮምጣጣነትን ይጨምራል፡፡
ሜስ – ከነትመግ ተክል ተመሳሳይ የሚገኝ ነገር ግን ጣዕሙ በጣም የረቀቀ እና ስስ ሲሆን ጣፋጭ ለሆነ ምግብ በተለይም ለወጦች እና በቤት ውስጥ ለሚሰሩ ወጦች ጥሩ ነው፡፡
ማህለብ – ከ ኮምጣጣ የቼሪ ፍሬዎች የተፈጨ ሲሆን ይህ ቅመም የለውዝ እና የኮምጣጣ ቃና አለው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ በብዙ ጣፋጭ ዳቦዎች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ነትመግ – ጣፋጭ እና ጥሩ ሽታ ያለው ነው፡፡ ለሚጋገር ነገር ጥሩ እና ለሚጣፍጡ ምግቦች ሞቅ ያለ መልዕክትም ይጨምራል፡፡
ባለንጥረ ነገር እርሾ – ከዳቦ እርሾ በጣም የተለየ ሲሆን በወጦች፣ ፓስታዎች እና ሌሎች ምግቦች ውስጥ ወይም ላይ በመበተን የለውዝ፣ የአይብ እና የሚጣፍጥ ቃና ለመጨመር ይቻላል፡፡
ኦሪጋኖ – ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሁም የሎሚ ቃና ያለው ነው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የሜዲትራኒያን ምግብ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ድልህ – ጣፋጭ መልዕክት እና ቀይ ቀለም ይጨምራል፡፡ በወጦች እና ቅመም ድብልቆች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ የሚያቃጥል ድልህ ተብሎ የተሰየመ አዲስ ቅመምም አለ፡፡
ፔፐርኮርኖች – ፔፐርኮርኖች በተለያየ ቀለሞች (በጣም ታዋቂ የሆኑት ጥቁር፣ ነጭ፣ ሮዝ እና አረንጓዴ) አሉ፡፡ እነዚህ ጥሩ ሽታ እና አነስተኛ ሙቀት ይይዛሉ፡፡
አዝመሪና – ጠንካራ እና የፈረንጅ ፅድ አይነት ነው፡፡ ከእንቁላሎች፣ ባቄላዎች እና ድንቾች እንደዚሁም ከተጠበሱ ስጋዎች ጋር በጣም ጥሩ ነው፡፡
ዕፍራን – ዕፍራን ረቀቅ ያለ ነገር ያለው ነገር ግን የተለየ የአትክልት ቃና እና ሽታ እንዲሁም ለምግቦች ነጣ ያለ ቢጫ ቀለም ይሰጣል፡፡
ሴጅ – የፈረንጅ ፅድ መሳይ ቃና፣ ከአዝመሪና ይልቅ ባብዛኛው የሎሚ ጣዕም እና የባህርዛፍ መልዕክት አለው፡፡ በብዛት በሰሜን ጣልያን ምግብ ውስጥ ይገኛል፡፡
ባለጭስ ድልህ – ለምግቦቹ ጣፋጭ ጭስ እንዲሁም ቀይ ቀለም ይጨምራል፡፡
ባለኮከብ እንስላል – ባለ ሙሉ ኮከብ እንስላል ለወጦች እና ሾርባዎች ጣፋጭ የሊኮሪስ ቃና ለመጨመር ሊጠቅም ይችላል፡፡
ሱማክ – አስደሳች እና የሎሚ ቃና ያለው ሲሆን የመካከለኛው ምስራቅ ቅመምን ለመዘፍዘፍ እና ለመፈተግ በጣም ጥሩ ነው፡፡


እርድ – አንዳንድ ጊዜ ከቃናው ይልቅ ለቢጫ ቀለምነቱ በብዛት የሚጠቅም ሲሆን እርድ ቀለል ያለ የእንጨት ቃና አለው፡፡ ለመያዝ ሲባል ወይም የበጀት እጥረት ላለብን በዕፍሮን ምትክ ሊጠቅም ይችላል፡፡
ጦስኝ – ጥሩ ሽታ ያለው የእንጨትቃና ይጨምራል፡፡ ለብዙ አይነት ቅመም የሚሆን ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው፡፡
የቪየትናም ሰናመኪ ቀረፋ (ቀረፋ) – ጣፋጭ እና የተቀመመ ነው፡፡ ለሁለቱም ለጣፋጭ መጋገርያ ነገሮች እና ለማጣፈጫ ምግቦች ጥልቅነትን ለመጨመር ሊጠቅም ይችላል፡፡
አዲስ የተቆረጡ ቅጠሎች

በሶብላ (የታይ በሶብላ) – ከፍተኛ ጥሩ ሽታ ከጠንካራ የሊኮሪስ ቃና ጋር ያለው ነው፡፡ በጣሊያን ወጥ ውስጥ በፓስታ ምግቦች ላይ እንደ የመጨረሻ ማሳመርያ ወይም ሳንዱቾች ውስጥ ለመነስነስ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ቼርቪል – አስደሳች የእንሶስላ ቃና ያለው ሲሆን እንደ ጥሬ ቆስጣዎች ወይም ለመጨረሻ ማሳመርያ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ቺቭ – አስደሳች የሽንኩርት ቃና ያለው ሲሆን ለማሳመርያነት ጥሩ ነው፡፡
ድምብላል – ከድምብላል ተክል ቅጠሎች እና ግንዶች ጥሩ ሽታ እና ሀመልማልማ የሳር ቃና አላቸው፡፡ በካሪቢያን፣ ላቲን አሜሪካን እና የእስያ ምግብ ውስጥ ጥቅም አለው፡፡
ማጣፈጫ ቅጠሎች – እነዚህ ጥሩ ሽታ ያላቸው ቅጠሎች ከማጣፈጫ ዱቄቶች ጋር የማይገኛኙ ሲሆኑ ነገር ግን ተመሳሳይ ቃና ይሰጣል፡፡ በህንድ፣ በማሌዥያ፣ በስሪላንካ እና በፓኪስታን ምግቦች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ለማጣፈጫዎች፣ ሾርባዎች፣ ወጦች እና ማባያዎች ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
ዲል – ቀላል እና ፀጉር ያለው ቅጠል ሲሆን ጥሩ ሽታ ቃና ያለው ቅጠል ነው፡፡ አሳዎችን እና ድንቾችን ለረጅም ጊዜ ሳይበላሹ ለማቆየት ይጠቀሙበት፡፡
አብሽ – ምንም እንኳን ይህ ቅጠል ሲበስል እንደ ዛፍ ሽሮፕ ቢሸትም መራራ እና የተቃጠለ ስኳር ቃና አለው፡፡ በብዙ የህንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ውስጥ ይገኛል፡፡
የሎሚ ጦስኝ (ጦስኝ) – ጣፋጭ የሎሚ ጥሩ ሽታ እና አዲስ የተቆረጠ የሎሚ ቅጠል ቃና ያለው ነው፡፡ ይህ ከዶሮ እና ከቪኔግሬት ጋር እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ሎቬጅ – ጣዕሙ በሴለሪ እና በበግዶኒስ መካከል ሲሆን ከባህር ምግቦች ጋር ወይም ለፍሬዎች እና ሾርባዎች ጥሩ ቃና ለመስጠት በጣም ጥሩ ናቸው፡፡
ማርጆራም – የአበባ እና የእንጨት ቃና አለው፡፡ በወጦች፣ ማጣፈጫዎች እና መጥበሻዎች ውስጥ ይሞክሩ፡፡
ሚንት – በሚያስደንቅ ሁኔታ በጥልቅ ቃናው ሁለገብ የሆነ ቅጠል ነው፡፡ ከስጋ፣ አተሮች፣ ድንቾች እና ከቸኮሌት ጋር በማጣመር ይሞክሩት!
ኦሪጋኖ – ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሁም የሎሚ ቃና ያለው ነው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የሜዲትራኒያን ምግብ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
በግዶኒስ – በተዘረጋ ቅጠል (ጣልያን) ወይም በተጠቀለለ አይነት ቅጠል ይገኛሉ፡፡ እነዚህ በጣም የታወቁ ቅጠሎች ቀለል ያሉ እና የሳር አይነት ቃና አላቸው፡፡
ቁንዶ በርበሬ – ትንሽ እና ጣፋጭ ሲሆኑ እነዚህ ፍሬዎች ከወይራ ዘይት ጋር ቢዋሀዱ ወይም በትንሽ ዳቦ ላይ በቢበተኑ በጣም አስደሳች ናቸው፡፡
አዝመሪና – ጠንካራ እና የፈረንጅ ፅድ አይነት ነው፡፡ ከእንቁላሎች፣ ባቄላዎች እና ድንቾች እንደዚሁም ከተጠበሱ ስጋዎች ጋር በጣም ጥሩ ነው፡፡
ሴጅ – የፈረንጅ ፅድ መሳይ ቃና፣ ባብዛኛው የሎሚ ጣዕም እና ከአዝመሪና ይልቅ የባህርዛፍ መልዕክት አለው፡፡ በብዛት በሰሜን ጣልያን ምግብ ውስጥ ይገኛል፡፡
የበጋ ሳቮሪ – ከ ጦስኝ ጋር በተመሳሳይ የሚያቃጥል አረንጓዴ ቃና አለው፡፡ በአብዛኛው በተጠበሰ የስጋ ምግብ ውስጥ ለመጨመር ብቻ ሳይሆን ከባቄላዎችም ጋር በጥሩ ሁኔታ አብሮ ይሄዳል፡፡


ሺሶ – የሚንት ቤተሰብ አባል ሲሆን በብዛት በጥቅም ላይ የዋለው በጃፓን፣ ኮሪያ እና ደቡብ ምስራቅ እስያ አመጋገብ ውስጥ ለሾርባ እና አጠቃላይ ቅመም ለሞቀ አሳ እና አትክልቶች መጠቅለያነት ይጠቅማል፡፡
ታራጎን – ጠንካ የእንስላል ቃና አለው፡፡በሳላድ ውስጥ በጥሬው ሊበላ የሚችል ወይም ለቲማቲም ምግብ፣ ለዶሮ፣ ለባህር አሳ ወይም ለእንቁላል ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
የታይ በሶብላ (በሶብላ) – የተቀመመ፣ ከጣፋጭ የጣልያን በሶብላ ጋር ረጅም ዕድሜ ያለው ነው፡፡ ለታይ ተማስሎ ለሚቀቀል፣ ለቪየትናም ጠባብ ተሳሳቢ ሾርባዎች፣ ለሚጠቀለሉ ጥቅሎች እና ለሌሎች የደቡብ እስያ ምግቦች የግድ የሚያስፈልጉ ናቸው፡፡
ጦስኝ (የሎሚ ጦስኝ) – ጥሩ ሽታ ያለው የእንጨትቃና ይጨምራል፡፡ ለብዙ አይነት ቅመም የሚሆን ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው፡፡



Dried Herbs & Spices

Asafoetida (Asafetida) – Used as a digestive aid in Indian cooking, asafoetida has a strong odor that mellows out into a garlic-onion flavor.
Achiote Paste and Powder – Reddish-brown paste or powder ground from annatto seeds with an earthy flavor. Used primarily in Mexican dishes like mole sauce, cochinita pibil, and tamales.


Allspice – Similar to cloves, but more pungent and deeply flavored. Best used in spice mixes.
Annatto Seeds – A very tough reddish-brown seed with a woodsy aroma and an earthy flavor. Called Achiote Paste (see above) when ground, this is used to flavor many Mexican dishes.
Bay Leaf (also: Indian Bay Leaf) – Adds a woodsy background note to soups and sauces.
Caraway Seed – These anise-tasting seeds are essential for soda bread, sauerkraut, and potato salad.
Cardamom – This warm, aromatic spice is widely used in Indian cuisine. It’s also great in baked goods when used in combination with spices like clove and cinnamon.
Cayenne Pepper – Made from dried and ground red chili peppers. Adds a sweet heat to soups, braises, and spice mixes.
Chia Seeds – No, these seeds aren’t just for growing crazy terracotta sculptures! Nearly flavorless, they can be ground into smoothies, cereals, and baked goods for extra nutrition and texture, or even used as a vegan egg substitute.
Cinnamon (also: Vietnamese Cassia Cinnamon) – Found in almost every world cuisine, cinnamon serves double duty as spice in both sweet and savory dishes.
Cloves – Sweet and warming spice. Used most often in baking, but also good with braised meat.
Coriander Seed – Earthy, lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Indian dishes.
Cumin – Smoky and earthy. Used in a lot of Southwestern U.S. and Mexican cuisine, as well as North African, Middle Eastern, and Indian.
Fennel Seed – Lightly sweet and licorice flavored. It’s excellent with meat dishes, or even chewed on its own as a breath freshener and digestion aid!
Fenugreek – Although this herb smells like maple syrup while cooking, it has a rather bitter, burnt sugar flavor. Found in a lot of Indian and Middle Eastern dishes.
Garlic Powder – Garlic powder is made from dehydrated garlic cloves and can be used to give dishes a sweeter, softer garlic flavor.
Ginger – Ground ginger is made from dehydrated fresh ginger and has a spicy, zesty bite.
Gochugaru – This Korean red pepper spice is hot, sweet, and ever-so-slightly smoky.
Grains of Paradise – These taste like a cross between cardamom, citrus, and black pepper. They add a warming note to many North African dishes.
Kaffir Lime Leaves – Used to flavor curries and many Thai dishes. Can be sold fresh, dry, or frozen.
Loomi – Also called black lime, this is ground from dried limes. Adds a sour kick to many Middle Eastern dishes.
Mace – From the same plant as nutmeg, but tastes more subtle and delicate. Great in savory dishes, especially stews and homemade sausages.
Mahlab – Ground from sour cherry pits, this spice has a nutty and somewhat sour flavor. It’s used in a lot of sweet breads throughout the Middle East.
Nutmeg – Sweet and pungent. Great in baked goods, but also adds a warm note to savory dishes.
Nutritional Yeast – Very different from bread yeast, this can be sprinkled onto or into sauces, pastas, and other dishes to add a nutty, cheesy, savory flavor.
Oregano – Robust, somewhat lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Mediterranean dishes.
Paprika – Adds a sweet note and a red color. Used in stews and spice blends. There is also a spicy version labeled hot paprika.
Peppercorns – Peppercorns come in a variety of colors (black, white, pink, and green being the most popular). These are pungent and pack a mild heat.


Rosemary – Strong and piney. Great with eggs, beans, and potatoes, as well as grilled meats.
Saffron – Saffron has a subtle but distinct floral flavor and aroma, and it also gives foods a bright yellow color.
Sage – Pine-like flavor, with more lemony and eucalyptus notes than rosemary. Found in a lot of northern Italian cooking.
Smoked Paprika – Adds sweet smokiness to dishes, as well as a red color.
Star Anise – Whole star anise can be used to add a sweet licorice flavor to sauces and soups.
Sumac – Zingy and lemony, sumac is a Middle Eastern spice that’s great in marinades and spice rubs.
Turmeric – Sometimes used more for its yellow color than its flavor, turmeric has a mild woodsy flavor. Can be used in place of saffron in a pinch or for those of us on a budget.
Thyme – Adds a pungent, woodsy flavor. Great as an all-purpose seasoning.
Vietnamese Cassia Cinnamon (also: Cinnamon) – Sweet and spicy. Can be used in both sweet baked goods and to add depth to savory dishes.
Fresh Herbs

Basil (also: Thai Basil) – Highly aromatic with a robust licorice flavor. Excellent in pestos, as a finishing touch on pasta dishes, or stuffed into sandwiches.
Chervil – Delicate anise flavor. Great raw in salads or as a finishing garnish.
Chives – Delicate onion flavor, great as a garnish.
Cilantro – From the coriander plant, cilantro leaves and stems have a pungent, herbaceous flavor. Used in Caribbean, Latin American, and Asian cooking.
Curry Leaves – These pungent leaves are not related to curry powder but impart a similar flavor. Used in Indian, Malaysian, Sri Lankan, Singaporean, and Pakistani cuisine. Used to flavor curries, soups, stews, and chutneys.
Dill – Light and feathery herb with a pungent herb flavor. Use it for pickling, with fish, and over potatoes.
Fenugreek – Although this herb smells like maple syrup while cooking, it has a rather bitter, burnt sugar flavor. Found in a lot of Indian and Middle Eastern dishes.
Lemon Thyme (also: Thyme) – Sweet lemon aroma and a fresh lemony-herbal flavor. This is excellent with poultry and in vinaigrettes.
Lovage – Tastes like a cross between celery and parsley. Great with seafood or to flavor stocks and soups.
Marjoram – Floral and woodsy. Try it in sauces, vinaigrettes, and marinades.
Mint – Surprisingly versatile for such an intensely flavored herb. Try it paired with lamb, peas, potatoes, and of course, with chocolate!
Oregano – Robust, somewhat lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Mediterranean dishes.
Parsley – Available in flat-leaf (Italian) or curly varieties, this very popular herb is light and grassy in flavor.
Pink Pepper – Small and sweet, these berries are fantastic when marinated with olives or simply sprinkled on shortbread.
Rosemary – Strong and piney. Great with eggs, beans, and potatoes, as well as grilled meats.
Sage – Pine-like flavor, with more lemony and eucalyptus notes than rosemary. Found in a lot of northern Italian cooking.
Summer Savory – Peppery green flavor similar to thyme. Mostly used in roasted meat dishes and stuffing, but also goes well with beans.
Shiso – A member of the mint family, this herb is used extensively in Japanese, Korean, and Southeast Asian cooking as a wrap for steaming fish and vegetables, in soups, and as a general seasoning.
Tarragon – Strong anise flavor. Can be eaten raw in salads or used to flavor tomato dishes, chicken, seafood, or eggs.
Thai Basil (also: Basil) – A spicy, edgier cousin to sweet Italian basil. A must-have for Thai stir-fries, Vietnamese pho, spring rolls, and other South Asian dishes.
Thyme (also: Lemon Thyme) – Adds a pungent, woodsy flavor. Great as an all-purpose seasoning.


No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...