Wednesday, April 15, 2020

Cushan ~ ኢትዮጵያ:

Cushan ~ ኢትዮጵያ: The land of Cush / EBD, “Cushan” means blackness / SBD, (እንባ 3፡7)
“I saw the tents of Cushan in affliction: and the curtains of the land of Midian did tremble.” (Hab 3:7)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢትዮጵያ ~Ethiopia, Cushan: ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ የህያው ቅዱስ፣ ምድራዊ ገነት፣ መንፈሳዊ አለም ማለት ነው። [ተለዋጭ ስሞች- ኩሽ፣ ሳባ፣ አዜብ፣ ኬጢ፣ ምድያም፣ የደቡብ አገር፣ የአለም ዳርቻ]

·   ኢትዮጵያ /Ethiopia: ኢትዮጵያ የግዮን ወንዝ መገኛ፥ “የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።” (ዘፍ 2፡13)

·   ኢትዮጵያ /Cushan: የአብርሃም ልጅ፥ የምድያም አገር፣ “የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ” (እንባ 3፡7)

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...