የመጽሐፍ ቅዱስ
ስሞች......"ለልጅዎ ስም
ማውጣት ይፈልጋሉ ከዚህ
ይመረጡ"
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር
ያድናል
2. ሐና - ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን
ሁሉ እናት
4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር
ብርታትን ይሰጣል
5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር
ኃይል ነው
6. መልከ ጼዴቅ
- የጽድቅ ንጉሥ
7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ሚክያስ - እንደ
እግዚአብሔር ያለ ማን
ነው
9. ምናሴ - ማስረሻ
10. ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል - እነሆ
ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳሙኤል - አምላካዊ
ስም (የአምላክ ስም)
15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር
የተለመነ
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር
ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር
ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ
ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር
አዳነኝ
21. ባሮክ - ቡሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ
ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር
ቤት
24. ብንያም - የቀኝ
እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር
ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር
ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር
ከእኛጋር
31. አርኤል - የእግዚአብሔር
ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮኮብ
34. አብርሃም - ታላቅ
አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ
ሰላም ነው
36. አቡ - አባት
37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር
አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር
ወንድሜ ነው
39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር
ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር
እረድቶኛል
41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር
አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር
አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር
ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር
ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር
ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ
እየበዛ ሄደ
47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር
ይደግፋል
48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር
ሰጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር
አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር
አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር
ፍጹም ነው
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር
ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር
ረዳቴ ነው
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር
ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር
ያስነሳል
56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር
ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር
ይሰማል
58. ኬልቅያስ - እድል
ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60. ኬብሮን - ኅብረት
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር
ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር
የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር
ጸጋ ሰጭ ነው
65. ዮናስ - ርግብ
(የዋህ)
66. ዮናታን - እግዚአብሔር
ሰጥቷል
67. ዮአኪን - እግዚአብሔር
ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር
ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር
ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር
ይከፍታል
71. ጋድ - መልካም
ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር
ታላቅ ነው
No comments:
Post a Comment