Wednesday, April 15, 2020

Methuselah ~ ማቱሳላ:

Methuselah ~ ማቱሳላ: He has sent his death / HBN; “Methuselah” means man of the dart / SBD, (ዘፍ 5:21-27).... [Related term(s):- Methusael]
The name ‘Methuselah’ is derived from ‘Mutos’ (ሙቶስ) and ‘Ale’ (አለ) ፥ the meaning is ‘died, but stil alive’ / Ibid.
The son of Enoch, and grandfather of Noah; He was the oldest man of whom we have any record, “And Enoch lived sixty and five years and begat Methuselah” (Gen 5:21-27)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ማቱሳላ ~Mathusala, Methuselah: ማቱስ አለ፣ ማዕት አለ፣ ብዙ ኖረ ማለት ነው። (ሙቶስ አለ፣ ህያው ሞት፣ ሙቶ የሚኖር ተብሎም ይተረጎማል። [ተዛማጅ ስም - ማቱሣኤል]

‘ማእት’ እና ’አለ’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተገኘ ስም ነው።

v    ማቱሳላ /Mathusala: በጌታ የዘር ሐረግ የተጠቀሰ፥ የሄኖክ ልጅ ሁኖ፣ የኖህ ቅድመ አያት፥ (ሉቃ 3:37)

v    ማቱሳላ /Methuselah: በዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠነኛ ዓመቱ ሲሞት፥ በእድሜ ባለጸጋነቱ ቀዳሚውን ቦታ ይዟል፥ “ሄኖክም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ማቱሳላንም ወለደ” (ዘፍ 5:21-27)

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...