Thursday, April 23, 2020

ጦስኝ Tosegn or Tosign

Tosegn or Tosign

You won’t find this spice in too many recipes – sometimes a preparation for berbere or niter kibe will include it. We would call this thyme in English, although it’s an Ethiopian variety. You can also combine it with honey and water to make tea.

ጦስኝ

ይህንን ቅመም በብዙወች የምግብ ዝግጅት መምሪያ ውስጥ አናገኘውም _ አንዳንድ ጊዜ ንጥር ቅቤ ወይም በርበሬ በሚዘጋጅበት ጊዜ ይካተታል:: በእንግሊዘኛው ታይመ ተብሎ ይጠራል፣ ቢሆንም ግን የኢትዮጵያው ግን ልዩ የሆነ ነው:: ከማርና ከውሀ ጋር በመደባለቅ ሻይ ለማዘጋጀትም እንጠቀመዋለን:: 

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...