Monday, April 13, 2020

የፍትሐ ብሔር ሕግ

የፍትሐ ብሔር ሕግ
የፍትሐ ብሔር ሕግ መግቢያ

የፍትሐ ብሔር ሕግ ዐ ዋ ጅ

አንደኛ መጽሐፍ፡፡

ስለ ሰዎች፡፡

አንቀጽ ፩፡፡

ስለ ሰዎች፡፡

ምዕራፍ ፩፡፡ ስለ ሰውና ስለ መብቶቹ፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ሰው መብት አሰጣጥ፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ሰው መብቶች፡፡

ምዕራፍ ፪፡፡ ስለ ስም፡፡

ምዕራፍ ፫፡፡ ስለ ክብር መዝገብ ማስረጃነት፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ክብር መዝገብ ሹማምቶች፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የክብር መዝገብ ሹማምት ሥልጣን አሰጣጥ፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የክብር መዝገብ ሹም ተግባር፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ሕዝብ የክብር መዝገቦች፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ክብር መዝገብ ጽሑፎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ በጠቅላላው፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የመወለድ ጽሑፎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ የመሞት ጽሑፎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ የጋብቻ ጽሑፎች፡፡

ክፍል ፬፤ የክብር መዝገብ ጽሑፎችን ስለማቃናት፡፡

ክፍል ፭፤ የክብር መዝገብ ጽሑፎች ግልባጮችና ቅጂዎች

ክፍል ፮፤ የክብር መዝገብ ጽሑፍን ደንብ አለመፈጸም የሚያስከትለው ቅጣት፡፡

ክፍል ፯፤ ስለ ታወቁ ሰነዶች፡፡

ምዕራፍ ፬፡፡ ስለ መጥፋት

ክፍል ፩፤ የመጥፋት መገለጫ፡፡

ክፍል ፪፤ የመጥፋቱ ማስታወቂያ የሚያስከትለው ውጤት፡፡

ክፍል ፫፤ ጠፋ መባሉ የሚቀርበት ጊዜ፡፡

ምዕራፍ ፭፡፡ ስለ መኖሪያ ቦታና ስለመደበኛ ቦታ፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ መኖሪያ ቦታ፡፡

ክፍል ፪፤ መደበኛ ቦታ፡፡

አንቀጽ ፪፡፡

ስለ ሰዎች ችሎታ፡፡

ምዕራፍ ፩፡፡ ጠቅላላ የሆኑ መሠረታውያን ደንቦች፡፡

ምዕራፍ ፪፡፡ አካለመጠን ስላላደረሱ ሰዎች፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፪፤ አካለ መጠን ያላደረሰውን ሰው ስለሚጠብቁ ክፍሎች ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ አሳዳሪና ስለ ሞግዚት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ስለ ቤተ ዘመድ ጉባኤ ምክር አባሎችና ስለ ተጠባባቂ ሞግዚት፡፡

ክፍል ፫፡፡ የአሳዳሪውና የሞግዚቱ ሥልጣን፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ አካለመጠን ያላደረሰ ልጅ ሰውነት አጠባበቅ፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ አካለመጠን ያላደረሰን ልጅ ሀብቶች ስለ ማስተዳደር፡፡

ክፍል ፬፤ አካለመጠን ያላደረሰውን ልጅ ለመጠበቅ የተመለከቱትን ደንቦች መጣስ የሚያስከትለው ቅጣት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ አካመጠን ያላደረሰ ልጅ ሥራዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የሞግዚቱ ሥራዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ሊደርሱ የሚችሉ ኀላፊነቶች፡፡

ክፍል ፭፤ አካለመጠን ያላደረሰ ልጅ ችሎታ ማጣት ስለ መቅረቱ

ንኡስ ክፍል ፩፤ ከሞግዚት አስተዳደር ነጻ ስለ መውጣት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የሞግዚትነት ሥራ ሒሳቦች፡፡

ምዕራፍ ፫፡፡ አእምሮዋቸው ስለ ጐደለ ሰዎችና ስለ ድውዮች፡፡

ክፍል ፩፤ ችሎታ ስላልተከለከሉት የአእምሮ ጐደሎዎችና ድውዮች፡፡

ክፍል ፪፤ በፍርድ ስለሚደረግ ክልከላ

ምዕራፍ ፬፤ በሕግ ስለ፤ ተከለከሉ ሰዎች፡፡

ምዕራፍ ፭፤ ስለ ውጭ አገር ሰዎች፡፡

አንቀጽ ፫፡፡

በሕግ የሰው መብት ስለ ተሰጣቸው ማኅበሮችና ለልዩ አገልግሎት ስለ ተመደቡ ንብረቶች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ አስተዳደር ክፍል ድርጅቶችና ስለ ቤተ ክርስቲያን፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ማኅበሮች፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ማኅበሩ መመሥረቻ ጽሑፎችና ስለ ውስጥ ደንቦች፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ማኅበረተኞች፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ሥራው አመራር፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ጠቅላላ ጉባኤ፡፡

ክፍል ፭፤ የማኅበሩ መብቶችና ግዴታዎች፡፡

ክፍል ፮፤ ስለ ማኅበሩ መፍረስና ሒሳብ መጣራት፡፡

ክፍል ፯፤ ማኅበሮችን ስለ መቈጣጠር፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ለልዩ አገልግሎት ስለ ተመደቡ ንብረቶች፡፡

ክፍል ፩፤ የበጎ አድራጎት ድርጅት፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ኮሚቴዎች፡፡

ክፍል ፫፤ ለልዩ በጎ አድራጎት የሚወጡ የአደራ ንብረቶች፡፡

ምዕራፍ ፬፤ በሕግ የሰው መብት ስለ ተሰጣቸው የውጭ አገር ዜጋ ማኅበሮችና ለልዩ አገልግሎት ስለ ተመደቡ የውጭ አገር ዜጋ ንብረቶች፡፡

ሁለተኛ መጽሐፍ፡፡

ስለ ቤተ ዘመድና ስለ ውርስ (አወራረስ)

አንቀጽ ፬፡፡

ስለ ሥጋ ዝምድናና ስለ ጋብቻ ዝምድና፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ዝምድናና ስለ ጋብቻ በጠቅላላው፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ መተጫጨት፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ጋብቻ አፈጻጸም፡፡

ክፍል ፩፤ ለማንኛዎቹም ዐይነቶች ጋብቻዎች የሚሆኑ አጠቃላይ ሁኔታዎች፡፡

ክፍል ፪፤ ብሔራዊ ጋብቻ፡፡

ክፍል ፫፤ ሌሎች ዐይነቶች ጋብቻዎች፡፡

ምዕራፍ ፬፤ የጋብቻ ሁኔታዎች ባለመጠበቃቸው ምክንያት የሚወሰን ቅጣት፡፡

ክፍል ፩፤ ለጋብቻ ሥርዐቶች ሁሉ የሚሆን የወል ሁኔታ

ክፍል ፪፤ ብሔራዊ ጋብቻ

ክፍል ፫፤ ሌሎች ጋብቻዎች

ምዕራፍ ፭፤ የጋብቻ ውጤት፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ደንቦች፡፡

ክፍል ፪፤ በሰዎች ላይ ጋብቻው ያለው ውጤት፡፡

ክፍል ፫፤ ጋብቻው በገንዘብ በኩል ያለው ውጤት፡፡

ምዕራፍ ፮፤ ስለ ጋብቻ መፍረስ፡፡

ክፍል ፩፤ ጋብቻ የሚፈርስበት ምክንያት፡፡

ክፍል ፪፤ በተጋቢዎቹ መካከል ያለውን የገንዘብ ግንኙነት ጒዳይ ስለማጣራት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ከባልና ከሚስት የአንዱ መሞት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የመፋታት ሁኔታ፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ሌላ የጋብቻ መፍረስ፡፡

ምዕራፍ ፯፤ የጋብቻ ማስረጃ፡፡

ምዕራፍ ፰፤ ከጋብቻ ውጭ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ስለ መኖር፡፡

ምዕራፍ ፱፤ በጋብቻና በፍቺ፤ ከጋብቻው ውጭ በሆነ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ጒዳይ ስለሚነሡ ክርክሮች፡፡

ምዕራፍ ፲፤ ስለመወለድ፡፡

ክፍል ፩፤ አባትና እናትን ስለ ማወቅ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ አባት ነው ስለሚያሰኝ ግምት፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ አባትነትን ስለ ማወቅ፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ በፍርድ ስለሚደረግ የአባትነት ማወቅ፡፡

ክፍል ፪፤ በአባትነት ምክንያት ስለሚነሣ ክርክር፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ልጅነት ማስረጃ፡፡

ክፍል ፬፤ በሁኔታው ላይ ስለሚነሣው ክርክርና ስለመካድ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ በሁኔታው ላይ ስለሚደረግ ክርክር፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ስለ መካድ፡፡

ምዕራፍ ፲፩፤ ስለ ጉዲፈቻ (የማር) ልጅ፡፡

ምዕራፍ ፲፪፤ ስለ ቀለብ መስጠት ግዴታ፡፡

አንቀጽ ፭፡፡

ስለ ውርስ (ስለ አወራረስ)፡፡

ምዕራፍ ፩፤

ስለ ውርስ አስተላለፍ፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ ውርስ አከፋፈትና በውስጡ ስለሚገኝበት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ወራሽ ለመሆን የሚያስፈልግ ችሎታ፡፡

ክፍል ፪፤ ሳይናዘዝ የሞተ ሰው ውርስ፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ኑዛዜ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የኑዛዜ ዋጋ መኖር ሁኔታዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ በኑዛዜዎቹ የሰፈረ ቃልና የኑዛዜ ትርጓሜ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ወራሽነትን ስለ ማጣራት፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ውርሱ አጣሪ፡፡

ክፍል ፪፤ መብት አለኝ ባዮችን ቁርጥ በሆነ አኳኋን ስለመወሰን፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የወራሾቹን ሁኔታ ለጊዜው ስለ መወሰን፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ወራሾችና ጠቅላላ የኑዛዜ ስጦታ የተሰጣቸው ሰዎች ስለሚያደርጉት ምርጫ፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ለወራሹ ስለሚሰጡ የምስክር ወረቀቶችና የወራሽነት ጥያቄ፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ውርስ አስተዳደር፡፡

ክፍል ፬፤ የውርሱን ዕዳ ስለ መክፈል፡፡

ክፍል ፭፤ ከውርሱ ላይ ስለሚጠየቀው የቀለብ ገንዘብ፡፡

ክፍል ፮፤ የኑዛዜ ስጦታዎችን ስለ መክፈል፡፡

ክፍል ፯፤ ስለ ውርሱ መዘጋት፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ውርስ ክፍያ፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ውርሱ አለመነጣጠልና ለውርስ ክፍያ ስለ ሚቀርብ ጥያቄ፡፡

ክፍል ፪፤ የጋራ ወራሾች ስለሚመልሱት ንብረቶች፡፡

ክፍል ፫፤ የመከፋፈሉ አሠራር፡፡

ክፍል ፬፤ መከፋፈሉ ከተፈጸመ በኋላ በወራሾቹ መካከል ስላለው ግንኙነት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የጋራ ተካፋዮች ሊሰጡ ስለሚገባቸው ዋስትና፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ክፍያውን ስለ ማፍረስ፡፡

ክፍል ፭፤ የውርሱ ሀብት ከተከፋፈለ በኋላ ገንዘብ ጠያቄዎች ያላቸው መብት፡፡

ምዕራፍ ፬፤ ውርስን ስለሚመለከቱ ስምምነቶች፡፡

ክፍል ፩፤ ወደፊት በሚገኝ ውርስ ላይ ስለሚደረግ የውል ስምምነት፡፡

ክፍል ፪፤ የተከፋፈሉ ስጦታዎች፡፡

ክፍል ፫፤ የውርስ መብቶችን ስለ ማስተላለፍ፡፡

ሦስተኛ መጽሐፍ፡፡

ስለ ንብረቶች፡፡

አንቀጽ ፮፡፡

ስለ ንብረት በጠቅላላውና ስለ ይዞታ፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ንብረት በጠቅላላው፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ይዞታ፡፡

አንቀጽ ፯፡፡

ስለ ግል ሀብት፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ሀብት ስለሚገኝበት ሁኔታ፤ ሀብትን ስለ ማስተላለፍ፤ ሀብት ስለሚቀርበትና ስለ ባለሀብትነት ማስረጃ፡፡

ክፍል ፩፤ ሀብት ስለሚገኝበት ሁኔታ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለመያዝ፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የቅን ልቡና ባለይዞታነት፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ስለ ይዞታ፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ የዋና ተጨማሪ ነገር፡፡

ክፍል ፪፤ ባለሀብትነትን ስለ ማስተላለፍ፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ሀብትነት መቅረት፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ሀብትነት ማስረጃ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ የባለሀብቱ መብቶችና ግዴታዎች፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፪፤ የማይንቀሳቀስ ንብረትን የሚመለከቱ የተለዩ ደንቦች፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ውሃዎች ባለሀብትነትና በውሃዎች ስለ መገልገል፡፡

አንቀጽ ፰፡፡

የጋራ ባለሀብትነት፤ በአላባ ስለ መጠቀምና ስለ ሌሎች ግዙፍ መብቶች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ጋራ ባለ ሀብትነት፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ደንቦች፡፡

ክፍል ፪፤ ልዩ ሁኔታዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የአማካይ ወሰን አጥሮች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ያንድ ቤት ፎቅ ወይም ለመኖሪያ የተመደቡ ክፍሎች ባለሀብትነት፡፡

ምዕራፍ ፪፤ በአላባ ብቻ ስለ መጠቀም መብት፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ደንቦች፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ሀብቶች የሚጸና (የሚፈጸም) ልዩ ደንብ፡፡

ክፍል ፫፤ የገንዘብና ሌሎች ግዙፎች ያልሆኑ ነገሮች በአላባ የመጠቀም መብት ልዩ ደንቦች፡፡

ክፍል ፬፤ በቤት ውስጥ የመኖር መብት፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ንብረት አገልግሎት፡፡

ምዕራፍ ፬፤ በቀዳሚነት ግዢ ይገባኛል የማለት መብት፡፡

ምዕራፍ ፭፤ ባለሀብቱ አንዳንዶቹን ንብረቶች እንደ ፈቀደው እንዳያደርግ መብቱን ስለ ማጥበብ፡፡

ክፍል ፩፤ የግዢን ወይም በቀደምትነት የመግዛትን መብት ስለሚመለከት የውል ስምምነት፡፡

ክፍል ፪፤ ንብረት እንዳይሸጥ እንዳይያዝ የማድረግ ስምምነት

አንቀጽ ፱፡፡

በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች በኅብረት ስለ መጠቀም፡፡

ምዕራፍ ፩፤ የመንግሥት ንብረት (የሕዝብ አገልግሎት ንብረት እና) ንብረትን ስለ ማስለቀቅ፡፡

ክፍል ፩፤ የሕዝብ አገልግሎት የሚጠቅሙትን ሀብቶች ስለ ማስለቀቅ

ምዕራፍ ፪፤ የኅብረት ስለሆኑ የእርሻ መሬቶች፡፡

ምዕራፍ ፫፤ በመንግሥት የታወቁ የመሬት ባለሀብቶች ማኅበር፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ማኅበሮቹ መቋቋም፡፡

ክፍል ፪፤ ለአመዘጋገብ የሚያገለግሉ ፎርሙሎች፡፡

ክፍል ፫፤ የተመዘገቡትን ጽሑፎች ስለ ማቃናትና ስለ መሠረዝ፡፡

ምዕራፍ ፬፤ በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ማስመዝገብ የሚያስከትለው ውጤት፡፡

አንቀጽ ፲፩፡፡

ስለ ድርሰትና ስለ ኪነ ጥበብ ባለሀብትነት፡፡

፬ኛ፤ መጽሐፍ፡፡

ስለ ግዴታዎች፡፡

አንቀጽ ፲፪፤

ስለ ውሎች በጠቅላላው፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ውል አመሠራረት፡፡

ክፍል ፩፤ ፈቅዶ ስለ መዋዋል፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ውለታን የመቀበል አቋሞች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የተዋዋዮቹ ፈቃድ ጕድለት፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ውለታው ጕዳይ፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ውል አጻጻፍ (ፎርም)፡፡

ምዕራፍ ፪፤ የውሎች ውጤት፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ውል ትርጕም፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ውሎች አፈጻጸም፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ውል መሻሻል፡፡

ክፍል ፬፤ ውልን ስላለመፈጸም፡፡

ምዕራፍ ፫፤ የግዴታዎች መቅረት፡፡

ክፍል ፩፤ ውሎችን ስለመሠረዝና ስለ ማፍረስ፡፡

ክፍል ፪፤ ውልን ስለ ማስቀረትና ዕዳን ስለ መተው፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ መተካት፤ (ኖባሲዩን)፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ማቻቻል፡፡

ክፍል ፭፤ ስለ መብት መቀላቀል፡፡

ክፍል ፮፤ ስለ ይርጋ፡፡

ምዕራፍ ፬፤ የአንዳንድ ግዴታዎች ወይም የአንዳንድ ውሎች አኳኋን፡፡

ክፍል ፩፤ ጊዜ፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ሁኔታ፡፡

ክፍል ፫፤ ማማረጫ ያለው ግዴታ፡፡

ክፍል ፬፤ ቃብድ፡፡

ክፍል ፭፤ ስለ ኀላፊነት የተጻፈ የውጭ ቃል፡፡

ምዕራፍ ፭፤ ስለ ብዙዎች ባለዕዳዎች ወይም ባለገንዘቦች፡፡

ክፍል ፩፤ በባለዕዳዎች መካከል ስላለው የማይከፋፈል አንድነት፡፡

ክፍል ፪፤ በባለገንዘቦቹ መካከል ስላለው አንድነት፡፡

ክፍል ፫፤ ስለማይከፋፈሉ ግዴታዎች፡፡

ክፍል ፬፤ ዋስትና፡፡

ምዕራፍ ፮፤ ከውሉ ጋራ ግንኙነት ስላላቸው ሦስተኛ ወገኖች፡፡

ክፍል ፩፤ ስለሌላ ሰው ሆኖ የሚሰጥ ተስፋና የሚደረግ ውል፡፡

ክፍል ፪፤ የገንዘብ መብትን ስለ ማስተላለፍና ስለመዳረግ (ዳረጎት፡፡)

ክፍል ፫፤ የምትክ ውክልናና የዕዳ ማስተላለፍ፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ተዋዋዮቹ ወገኖች ወራሾች (የወገኖቹ ወራሾች)፡፡

ክፍል ፭፤ ከተዋዋዮቹ ወገኖች ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች፡፡

ምዕራፍ ፯፤ የውልን ጕዳይ ስለሚመለከት ማስረጃ፡፡

ክፍል ፩፤ የማስረጃ ማቅረብ ግዴታና አቀባበሉ፡፡

ክፍል ፪፤ የጽሑፍ ማስረጃ፡፡

ክፍል ፫፤ ገንዘቡ እንደ ተከፈለ የሚያስቈጥሩ የሕሊና ግምቶች፡፡

አንቀጽ ፲፫፡፡

ከውል ውጭ ስለሚደርስ አላፊነትና ያላገባብ ስለ መበልጸግ

ምዕራፍ ፩፤ ከውል ውጭ ስለሚደርስ አላፊነት፡፡

ክፍል ፩፤ በጥፋት ላይ ስለ ተመሠረተ አላፊነት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ደንቦች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ልዩ ሁኔታዎች፡፡

ክፍል ፪፤ አጥፊ ሳይሆን አላፊ ስለ መሆን፡፡

ክፍል ፫፤ የካሣ አከፋፈልና ልክ፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ ጉዳት ኪሣራ፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ በሌላ አኳኋን ስለ መካስ፡፡

ክፍል ፬፤ ለሌላ ሰው ተግባር አላፊ ስለ መሆን፡.፡

ክፍል ፭፤ ካሣ ስለሚጠየቅበት ክስ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ያላግባብ ስለ መበልጸግ፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፪፤ የማይገባውን ስለ መክፈል፡፡

ክፍል ፫፤ስለ ወጪ ገንዘብ፡፡

አንቀጽ ፲፬፡፡

ስለ እንደራሴነት፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ወኪልነት፡፡

ክፍል ፩፤ የወኪልነት ሥልጣን አቋቋምና የሥራው ግብ፡፡

ክፍል ፪፤ የተወካዩ ግዴታዎች፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ወካዩ ግዴታዎች፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ውክልና መቅረት፡፡

ክፍል ፭፤ ለሦስተኛ ወገኖች የውክልናው ሥልጣን የሚያስ ከትለው ውጤት፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ኮሚሲዮን፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ግዢ ወይም ስለ ሽያጭ ኮሚሲዮን፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ማመላለሻ ኮሚሲዮን፡፡

ምዕራፍ ፬፤ ዳኞች ስለሚሰጡት ውክልና፡፡

ምዕራፍ ፭፤ ስለ ሥራ አመራር፡፡

፭ኛ መጽሐፍ፡፡

ስለ ልዩ ውሎች፡፡

አንቀጽ ፲፭፡፡

መብቶች ማስተላለፍን ስለሚመለከቱ ውሎች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ሽያጭ፡፡

ክፍል ፩፤ የውሉ አደራረግ፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ውሉ መፈጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የግዢው ግዴታዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ በሻጩና በገዢው ላይ ያሉ አጠቃላይ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፫፤ ውልን ስላለመፈጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ውልን በግድ ስለ ማስፈጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የውል መፍረስ፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ የጉዳት ኪሣራ፡፡

ክፍል ፬፤ ልዩ ልዩ የሽያጭ አሠራር፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ ዋጋው በየጊዜው ስለ ሚከፈልበት ሽያጭ፡፡

ንኡስ ክፍል ፭፤ ባለሀብትነቱን ለራሱ በማስጠበቅ የሚደረግ ሽያጭ፡፡

ንኡስ ክፍል ፮፤ የተሸጠውን መልሶ ስለ መግዛት የሚደረግ ውል

ንኡስ ክፍል ፯፤ ዕቃውን ከመላክ ግዴታ ጋራ የሚደረግ ሽያጭ

ምዕራፍ ፪፤ የመሸጥ ውል መሰልነት ያላቸው ልዩ ልዩ ውሎች፡፡

ክፍል ፩፤ የለውጥ ውል፡፡

ክፍል ፪፤ የባለሀብትነትን መብት ሳይሆን ሌሎችን መብቶች፡፡ ስለ ማስተላለፍ፡፡

ክፍል ፫፤ ስለ ኪራይ ሽያጭ፡፡

ክፍል ፬፤ የዕቃ ማቅረብ ውል፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ስጦታ፡፡

ምዕራፍ ፬ ፤ የሚያልቅ ነገር ብድር፡፡

ምዕራፍ ፭፤ መጦሪያን ስለ ማቋቋም፡፡

ክፍል ፩፤ ለዘለዓለም ስለሚኖር መጦሪያ፡፡

ክፍል ፪፤ እስከ ዕድሜ ልክ ስለሚቈይ መጦሪያ፡፡

አንቀጽ ፲፮፡፡

የሥራዎች አገልግሎት መስጠትን የሚመለከቱ ውሎች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ሥራ ውል በጠቅላላው፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ውሉ አፈጻጸም፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ሠራተኛው ሥራ፡፡

ክፍል ፫፤ ለሠራተኛው ስለሚገባው ደሞዝ፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ አሠሪው የጸጥታ አጠባበቅ ግዴታ፡፡

ክፍል ፭፤ ለሠራተኞች የሚገባ የዕረፍት ጊዜ፡፡

ክፍል ፮፤ ውልን ስለ ማቋረጥ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ አንዳንድ ልዩ ልዩ የሥራዎች ውሎች፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ሞያ ሥራ መልመጃ ውል፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ሥራ ሙከራ ውል፡፡

ክፍል ፫፤ በቤተሰብ አስተዳደር ውስጥ ስለሚኖር አሽከር የሥራ ውል፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ እርሻ ሥራ ውል፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ እርሻ ውል፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ሥራ ውል፡፡

ምዕራፍ ፬፤ ስለ ዕውቀት ሥራ ማከራየት ውል፡፡

ምዕራፍ ፭፤ ስለ ሕክምና ወይም ስለ ሆስፒታል ውል፡፡

ምዕራፍ ፮፤ ስለ ሆቴል ሥራ ውል፡፡

ምዕራፍ ፯፤ አትሞ የማውጣት (ፒብሊሽንግ) ውል፡፡

አንቀጽ ፲፯፡፡

የዕቃ ጥበቃን በዕቃ መገልገልን ወይም በዕቃ መጠቀሙን የሚመለከቱ ውሎች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ዕቃ ማከራየት፡፡

ክፍል ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፪፤ እንስሳን ስለ መከራየት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ በአንድ የእርሻ መሬት ሥራ ኪራይ ውስጥ ከብትን ጭምር ስለ ማከራየት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የከብቶቹ ኪራይ ዋና በሆነ ጊዜ፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ መገልገያ ብድር ወይም ትውስት፡፡

ምዕራፍ ፬፤ አደራ፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ አደራ በጠቅላላው፡፡

ክፍል ፪፤ በትእዛዝ የተቀመጠ አደራ፡፡

ክፍል ፫፤ አስፈላጊ የሆነ አደራ፡፡

ክፍል ፬፤ ባለቤቱ ሳያውቅ የተገኙ ዕቃዎች ወይም ከሌላ ሰው ዘንድ የተቀመጡ ዕቃዎች፡፡

ምዕራፍ ፭፤ የዕቃ ማከማቻ ቦታ፡፡

ምዕራፍ ፮፤ ስለ መያዣ ውል፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ መያዝ ውል በጠቅላላው፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የሚጸናባቸው ሁኔታዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የመያዣ ሰጪው መብትና ግዴታ፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ዕቃውን የያዘው ባለገንዘብ መብቶችና ግዴታዎች፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ የመያዣ ውል የሚቀርበት፡፡

ንኡስ ክፍል ፭፤ የመያዣ ውል አፈጻጸም፡፡

ክፍል ፪፤ የገንዘብ መጠየቂያ ሰነዶችን ወይም ግዙፍ ያልሆኑ ሌሎች ሀብቶችን መብት ስለ ማስያዝ፡፡

አንቀጽ ፲፰፡፡

የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን ስለ ሚመለከቱ ውሎች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ኪራይ፡፡

ክፍል ፩፤ ስለማይንቀሳቀስ ንብረት ኪራይ በጠቅላላው፡፡

ክፍል ፪፤ የቤትን ኪራይ ስለሚመለከቱ ልዩ ደንቦች፡፡

ክፍል ፫ ስለ መሬት የተሰጡ ልዩ ደንቦች፡፡

ምዕራፍ ፫፤ ስለ ማይንቀሳቀስ ንብረት የሥራ ውል፡፡

ምዕራፍ ፬፤ ስለማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣና ስለ ወለድ አግድ፡፡

ክፍል ፩፤ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ አቋቋም፡፡

ክፍል ፪፤ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ውጤቶች፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ የተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ ቀደምትነት የብልጫ መብት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የመከታተል መብት፡፡

ክፍል ፫፤ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ስለ መቅረት፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ወለድ አግድ (አንቲክሬዝ)፡፡

አንቀጽ ፲፱፡፡

የአስተዳደር ክፍል መሥሪያ ቤቶች (አድሚኒስትራሲዮኖች) የሚያደርጓቸው ውሎች፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ውሎች ሥርዐት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ፈቃድን ስለ መስጠት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ የጨረታ ሥነ ሥርዐት፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ የውል ምክንያት፡፡

ክፍል ፪፤ ውል ስለሚያስከትለው ውጤት፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ ውሎች ደንበኛ አፈጻጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ስለ ውሎች ምርመራ፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ስለ ውሎች ያለመፈጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፬፤ ውሎችን ለሌላ ሰው ስለ መልቀቅና፡፡ ከዋናው ተቋራጭ ስለ ተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ሕዝብ አገልግሎት ሥራ ኮንሲሲዮን፡፡

ምዕራፍ ፫፤ የመንግሥት ሥራዎች የመቋረጥ ውል፡፡

ክፍል ፩፤ ውልን ስለ ማዘጋጀት፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ውል ደንበኛ የሆነ አፈጻጸም፡፡

ንኡስ ክፍል ፩፤ ስለ ሥራዎች የበላይ ተጠባባቂነት፡፡

ንኡስ ክፍል ፪፤ ስለ ዋጋ አከፋፈል፡፡

ንኡስ ክፍል ፫፤ ስለ ሥራዎች ርክክብ፡፡

ክፍል ፫፤ ውልን ስለ ማሻሻል፡፡

ክፍል ፬፤ ስለ ውል አለመፈጸም፡፡

ክፍል ፭፤ ውልን ስለ ዋስትና መያዣነት ስለማስተላለፍ፡፡

ምዕራፍ ፬፤ ስለ ዕቃዎች ማቅረብ ውል፡፡

አንቀጽ ፳፡፡

ስለ ግልግልና ስለ ስምምነት የሚደረግ ውል፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ስለ ግልግል፡፡

ክፍል ፩፤ ስለ ግልግል በጠቅላላው፡፡

ክፍል ፪፤ ስለ ዕርቅ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ በዘመድ ዳኛ የመጨረስ ስምምነት፡፡

ስድስተኛ መጽሐፍ፡፡

አንቀጽ ፳፩፡፡

በቀድሞው ሕግና በዚህ በአሁኑ ሕግ መካከል ስላለው ግንኙነት

ምዕራፍ ፩፤ ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ልዩ ድንጋጌ፡፡

አንቀጽ ፳፪፡፡

መሸጋገሪያ ሕግ፡፡

ምዕራፍ ፩፤ ሰዎችንና ውርስን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ፡፡

ምዕራፍ ፪፤ ስለ ንብረትና የማይንቀሳቀሰውን ንብረት መያዣ ማድረግን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች፡፡

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...