Tuesday, April 14, 2020

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ከ፲፮፻፶፰ እስከ ፲፮፻፸፫ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።[1] ማንኛውም ሰው ካቶሊክ እንዳይሆን ከማስከልከላቸው ሌላ መጻሕፍቶቻቸው እንዲቃጠሉ አድርገዋል።[1] በተጨማሪም በየከተማው የእስላሞች መንደር የተወሰነ ሥፍራ እንዲሆን አድርገዋል።[1]

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1.    ሐሪ አትክንስ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ገፅ 19

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...