Monday, April 13, 2020

የወንጀል ሕግ

የወንጀል ሕግ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ መግቢያ



መጀመሪያ ታላቅ ክፍል

ጠቅላላ ክፍል

አንደኛ መጽሐፍ

ወንጀሎችና ወንጀል አድራጊው

ርዕስ አንድ

የወንጀል ሕግና አፈፃፀሙ ወሰን

ምዕራፍ አንድ

የሕጉ ተፈፃሚነት ወሰን

፩ ዓላማና ግብ

፪ የሕጋዊነት መርህ

፫ ሌሎች የሚያስቀጡ ሕጐች

፬ በሕግ ፊት እኩል መሆን

ምዕራፍ ሁለት የሕጉ አፈፃፀም ወሰን

ክፍል አንድ

ጊዜን የሚመለከቱ ሁኔታዎች

፭ የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ የማይሠራ መሆኑ

፮ የተለየ ሁኔታ፣ የተሻለውን ሕግ ተፈፃሚ ማድረግ

፯ የጥንቃቄ እርምጃዎች አፈፃፀም

፰ የይርጋ ዘመን አፈፃፀም

፱ በተሻረው ሕግ መሠረት የተሰጡ ፍርዶች አፈፃፀም

፲ የወንጀለኞች ሪኮርድ መሰረዝንና መሰየምን በሚመለከት የዚህ ሕግ አፈፃፀም

ክፍል ሁለት

ቦታን የሚመለከቱ ሁኔታዎች

ንዑስ ክፍል አንድ

ዋና አፈፃፀም

፲፩ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የሚደረጉ ወንጀሎች፣ መደበኛ ሁኔታ

፲፪ ልዩ ሁኔታ፣ ውክልና መስጠት

፲፫ በኢትዮጵያ ላይ ከግዛቷ ውጭ የሚደረግ ወንጀል

፲፬ የማይደፈር መብት ያለው ኢትዮጵያዊ በውጭ አገር ሆኖ የሚያደርጋቸው ወንጀሎች

፲፭ የኢትዮጵያ መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት አባል በውጭ አገር ሆኖ የሚያደርገው ወንጀል

፲፮ በውጭ አገር የተሰጡ ፍርዶች ውጤት

ንዑስ ክፍል ሁለት

ምትክ አፈፃፀም

፲፯ በዓለም አቀፍ ሕግና ሥርዓት ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደረጉ ወንጀሎች

፲፰ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደረጉ ሌሎች ወንጀሎች

፲፱ ይህ ሕግ በምትክነት የሚፈፀምበት ሁኔታ

፳ በውጭ አገር የተሰጠ የፍርድ ውጤት

ንዑስ ክፍል ሦስት

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

፳፩ አሳልፎ መስጠት

፳፪ ለውጭ አገር ፍርዶች እውቅና መስጠት

ርዕስ ሁለት

ወንጀልና አፈፃፀሙ

ምዕራፍ አንድ

የወንጀል ድርጊት

፳፫ የሚያስቀጣ ወንጀል

፳፬ የምክንያትና የውጤት ግንኙነት

፳፭ ወንጀል የተደረገበት ጊዜና ቦታ

ምዕራፍ ሁለት

የወንጀል አፈፃፀም ደረጃ

፳፮ የማሰናዳት ተግባሮች

፳፯ ሙከራ

፳፰ መተውና መፀፀት

፳፱ ሊፈፀም የማይቻል ወንጀል

፴ ከሙከራ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች

፴፩ የዳኛ አስተያየየት

ምዕራፍ ሦስት

በወንጀል አፈፃፀም ላይ ተካፋይ መሆን

፴፪ በዋና ወንጀል አድራጊነት ላይ ተካፋይ መሆን

፴፫ በልዩ ወንጀል ተካፋይ መሆን

፴፬ የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

፴፭ በሕብረት የተፈፀመ ወንጀል

፴፮ ማነሳሳት

፴፯ አባሪነት

፴፰ ወንጀል ለማድረግ ማደም

፴፱ ወንጀልን አለማስታወቅ

፵ ወንጀል ከተደረገ በኋላ ወንጀል አድራጊውን መርዳት

፵፩ የግል ምክንያቶች ለሌላ የማይተላለፉ መሆናቸው

ምዕራፍ አራት

ከመገናኛ ብዙሃን አማካይነት በሚደረጉ ወንጀሎች ተካፋይ መሆን

42 መርህ

43 በመገናኛ ብዙሃን አማካይነት በሚደረጉ ወንጀሎች ያለው ኃላፊነት

44 የደራሲው፣ የአመንጪው ወይም የአሳታሚው ልዩ የወንጀል ኃላፊነት

45 የመረጃ ምንጭን በሚስጢር ስለመጠበቅ

46 ድርብ ኃላፊነትን ማስቀረት

47 የማይደፈር መብት

ርዕስ ሦስት

ወንጀል አድራጊውን የሚያስቀጡ ሁኔታዎች

ምዕራፍ አንድ

የወንጀል ኃላፊነት

ክፍል አንድ

መደበኛ ኃላፊነት

48 የወንጀል ኃላፊነትና ፍፁም ኢ-ኃላፊነት

49 ከፊል ኃላፊነት

50 በስካር ወይም በሌላ ተመሳሳይ ሁኔታ በተፈጠረ ኢ-ኃላፊነት የሚደረጉ ወንጀሎች

51 አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የሚደረግ የልዩ አዋቂ ምርመራ

ክፍል ሁለት

ህፃናትና ለአካለመጠን ያልደረሱ ወጣት ወንጀል አድራጊዎች

52 በህፃናት ላይ የወንጀል ሕግ ተፈጻሚ አለመሆን

53 በወጣት ወንጀል አድራጊዎች ላይ የሚፈፀሙ ልዩ ድንጋጌዎች

54 የልዩ አዋቂ ምስክርነትና ማጣራት

55 የቅጣቱ ወይም የጥንቃቄ እርምጃው አወሳሰን

56 ከ15 ዓመት በላይ፣ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ወጣት ወንጀል አድራጊዎች

ምዕራፍ ሁለት

በወንጀል ጥፋተኛ መሆን

ክፍል አንድ

አሳብ፣ ቸልተኛነትና ድንገተኛ ነገር

57 መርህ፣ የወንጀል ጥፋትና ድንገተኛ ነገር

ንዑስ ክፍል አንድ

በነጠላ ወንጀል ጥፋተኛ መሆን

58 አስቦ ወንጀል ማድረግ

59 በቸልተኛነት ወንጀል ማድረግ

ንዑስ ክፍል ሁለት

በተደራራቢ ወንጀሎች እና በደጋጋሚነት ረገድ ጥፋተኛ መሆን

60 ተደራራቢ ወንጀሎች

61 ለአንድ ጥፋት አንድ ቅጣት መሆኑ

62 አዲስ ቅጣት የሚያስከትል ወንጀልን መደጋገም

63 የተዛመዱ ወንጀሎች በተደረጉ ጊዜ ያለው ጥፋተኛነት

64 ሌሎች ተደራራቢ ግዙፍ ወንጀሎች ሲደረጉ ያለው ጥፋተኛነት

65 የሕግ ድንጋጌዎችን በመጣስ በሚደረጉ ጣምራ ወንጀሎች ያለው ጥፋተኛነት

66 ግዙፍ ውጤት የሚያስከትሉ ጣምራ ወንጀሎችን በሚመለከት ያለው ጥፋተኛነት

67 ደጋጋሚነትን በሚመለከት ያለው ጥፋተኛነት

ክፍል ሁለት

በሕግ የተፈቀዱ ድርጊቶች፣ የማስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ ሁኔታዎች

ንዑስ ክፍል

አንድበሕግ የተፈቀዱ ድርጊቶች

68 በሕግ የታዘዙ ወይም የተፈቀዱ ድርጊቶች

69 የሙያ ሥራ ግዴታ

ንዑስ ክፍል ሁለት

የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ ሁኔታዎች

70 የተበዳይ ፈቃድ

71 ፍጹም የሆነ መገደድ

72 ለማሸነፍ የሚቻል መገደድ

73 የትዕዛዝ ሰጪ ተጠያቂነት

74 የትዕዛዝ ፈፃሚው ተጠያቂነት

75 አስገዳጅ ሁኔታ

76 የአስገዳጅ ሁኔታን ወሰን መተላለፍ

77 ወታደራዊ አስገዳጅ ሁኔታ

78 ሕጋዊ ወከላከል

79 ሕጋዊ ወከላከልን ከመጠን ማሳለፍ

80 በፍሬ ነገር መሳሳት

81 በሕግ ላይ መሳሳትና ሕግን አለማወቅ

ክፍል ሦስት

የቅጣት ማቅለያና ማክበጃ ምክንያቶች

82 ጠቅላላ የቅጣት ማቃለያ ምክንያቶች

83 ልዩ የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች፣ ዝምድናና የጠበቀ ወዳጅነት

84 ቅጣትን የሚያከብዱ ጠቅላላ ምክንያቶች

85 ልዩ ቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች፣ የወንጀሎች መደራረብና ደጋጋሚነት

86 ሌሎች ጠቅላላ ቅጣት ማቅለያና ማክበጃ ምክንያቶች

ሁለተኛ መጽሐፍ

የወንጀል ቅጣትና አፈፃፀሙ

ርዕስ አንድ

ቅጣቶችና የጥንቃቄ እርምጃዎች፣ እንዲሁም አፈፃፀማቸው

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

87 መርህ

88 የቅጣቶች እና የጥንቃቄ እርምጃዎች አወሳሰን

89 በጣም ቀላል የሆኑ ወንጀሎች

ምዕራፍ ሁለት

ለአካለመጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የሚፈፀሙ መደበኛ ቅጣቶች

ክፍል አንድ

ዋና ቅጣቶች

ንዑስ ክፍል

አንድየገንዘብ ቅጣቶች

ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል

አንድመቀጮ፣ ንብረትን መውረስና መያዝ

90 መቀጮ፣ የመቀጮ አወሳሰን መርሆች

91 መቀጮን ከእሥራት ጋር ማጣመር

92 አፍቅሮ ንዋይ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት መሆኑ

93 መቀጮን ማስገባት

94 ወዲያውኑ መቀጮ በማይከፈልበት ጊዜ ፍርድ ቤት የሚወስደው እርምጃ

95 መቀጮውን በሥራ መለወጥ

96 መቀጮውን በግዴታ ሥራ መለወጥ

97 የግዴታ ሥራ የቅጣት አፈፃጸምን ማቆም

98 ንብረት መውረስ

99 ንብረትን መያዝ

ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል

ሁለት ወንጀሉ የሚያስከትላቸው ሌሎች የገንዘብ ውጤቶች

100 ለመንግሥት ገቢ ሊሆን የሚገባው ሀብት

101 ንብረትን መተካት ወይም የጉዳት ካሣና ኪሣራን መክፈል

102 ለተበዳይ የሚሰጠው ካሣ

ንዑስ ክፍል ሁለት

የግዴታ ሥራ እና ነፃነትን የሚያሳጡ ቅጣቶች

ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል አንድ

የግዴታ ሥራ

103 ከግዴታ ሥራ ከሚገኘው ገቢ ተቀንሶ ለመንግሥት የሚከፈል ገንዘብ

104 የግል ነፃነትን ከመገደብ ጋር የሚወሰን የግዴታ ሥራ

105 በሕመም ጊዜ የግዴታ ሥራ ቅጣት የሚታገድበት ሁኔታ

ዝቅተኛ ንዑስ ክፍል ሁለት

የግል ነፃነትን የሚያሳጡ ቅጣቶች

106 ቀላል እሥራት

107 ቀላል እሥራትን በግዴታ ሥራ መተካት

108 ፅኑ እሥራት

109 የወል ድንጋጌዎች

110 እሥረኞችን መለያየት

111 የመስራት ግዴታና የሥራው ዋጋ

112 የእሥራቱን ሁኔታ መለዋወጥ

113 በተወሰነ ገደብ በአመክሮ መፈታት

114 በወታደሮች ላይ የሚወሰን የቅጣት አፈፃፀም

115 ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ የተያዘበትን ጊዜ መቁጠር

116 የታመመ እሥረኛ ወደ ሐኪም ቤት ሲገባ ሆስፒታል የቆየበትን ጊዜ መቁጠር

ንዑስ ክፍል ሦስት

የሞት ቅጣት

117 መርህ

118 የሞት ቅጣት የተፈረደበት ሰው ቅጣቱ እስከሚፈፀም የሚቆይበት ሁኔታ

119 የሞት ቅጣት አፈፃፀም ታግዶ የሚቆይበት ሁኔታ

120 የሞት ቅጣትን መለወጥ

ክፍል ሁለት

ተጨማሪ ቅጣቶች

121 መርህ

122 በጥፋተኛው ላይ የሚደረግ ማስጠንቀቂያ፣ ወቀሳ፣ ተግሳፅ ጥፋተኛው የሚጠይቀው ይቅርታ

123 ከመብት መሻር

124 ቅጣቱ የሚቆይበት ዘመንና አወሳሰኑ

125 ከመብት የመሻሩ ቅጣት የሚፀናበት ጊዜ

126 መብትንና ክብርን መመለስና መሰየም

127 ከመከላከያ ሠራዊት ማስወገድ፣ ከደረጃ ዝቅ ማድረግ

128 ውሳኔው የሚጸናበት ሁኔታ

ምዕራፍ ሦስት

ለአካለመጠን በደረሱ ጥፋተኞች ላይ የሚፈጸሙ የጥንቃቄ እርምጃዎች

ክፍል አንድ

ኃላፊነት በሌላቸውና ከፊል ኃላፊነት ባላቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ በተለየ ሁኔታ የሚደረጉ የጥንቃቄ

እርምጃዎች

129 መርህ

130 ለጥንቃቄ በተወሰነ ቦታ እንዲቀመጥና እንዲታከም ማድረግ

131 ሕክምና

132 የሕክምናው እና የጥበቃው ውሳኔ የሚቆይበት ጊዜ

133 ከፊል ኃላፊነት በቅጣት ላይ ያለው ውጤት

ክፍል ሁለት

የመከላከልና የአጠባበቅ አጠቃላይ የጥንቃቄ እርምጃዎች

134 መርህ

ንዑስ ክፍል

አንድ ንብረት ነክ የጥንቃቄ እርምጃዎች

135 የመልካም ጠባይ ዋስትና፤ መርህ

136 የማረጋገጫ ቃል ወይም ዋስትና መስጠትን እንቢ ማለት

137 የውሳኔው ውጤት

138 ዋስትና ወይም መያዣ ለመስጠት አለመቻል

139 የጥንቃቄ እርምጃ ውሳኔን መደጋገም

140 አደገኛ የሆኑ ነገሮችን መውረስ

141 የወል ድንጋጌ፣ ለጥንቃቄ የሚደረግ ጠቅላላ አፈፃፀም

ንዑስ ክፍል ሁለት

የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ የሚደረጉ የጥንቃቄ እርምጃዎች

142 ፈቃድን ማገድና መልሶ መውሰድ

143 ድርጅትን መከልከልና መዝጋት

144 ውሳኔውን አለማክበር የሚያስከትለው ውጤት

ንዑስ ክፍል ሦስት

የግል ነፃነትን በመገደብ የሚፈፀሙ የጥንቃቄ እርምጃዎች

145 ጥፋተኛው በአንዳንድ ሥፍራ እንዳይደርስ መከልከል

146 በአንድ በተወሰነ ቦታ ከመኖር ወይም ውሎ ከማደር መከልከል

147 በአንድ ቦታ ወይም አካባቢ ተወስኖ የመኖር ግዴታ

148 ጥፋተኛው ላይ ቁጥጥር ማድረግ

149 ተፈቅደው የተሰጡትን ወረቀቶች ለጊዜው መልሶ መውሰድ

150 ወንጀለኛውን ከአገር ማስወጣት

151 አፈፃፀሙ

152 የጥንቃቄ እርምጃን ለሙከራ ለጊዜው ማገድ

153 የጥንቃቄ እርምጃ ውሳኔዎች ሲጣሱ የሚወሰን ቅጣት

ንዑስ ክፍል አራት

የማሳወቅ እርምጃዎች

154 ለሚመለከተው ባለሥልጣን ማሳወቅ

155 ፍርድን ለሕዝብ መግለጽ

156 በፍርድ መመዝገቢያ ላይ መመዝገብ

ምዕራፍ አራት

ለአካለመጠን ባልደረሱ ሰዎች ላይ የማፈፀሙ የጥንቃቄ እርምጃዎችና ቅጣቶች

ክፍል አንድ

በዘጠኝ እና በአሥራ አምስት ዓመት መካከል ያለው የዕድሜ ዘመንመደበኛ የጥንቃቄ እርምጃዎች

157 መርህ

158 ሕክምና መደሚደረግበት ተቋም መላክ

159 ቁጥጥር በማድረግ የሚሰጥ ትምህርት

160 ተግሳፅና ወቀሳ

161 በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ ቤት ተወስኖ እንዲቆይ ማድረግ

162 ወደ ጠባይ ማረሚያ ተቋም መላክ

163 የጥንቃቄ እርምጃዎች የሚቆዩበት ጊዜ

164 የጥንቃቄ እርምጃዎችን መለወጥ

165 የጥንቃቄ እርምጃዎች ሕጋዊ ውጤት

ንዑስ ክፍል

ሁለት ቅጣቶች

166 መርህ

167 መቀጮ

168 እሥራት

ንዑስ ክፍል ሦስት

የወል ድንጋጌዎች

169 ቀላል ሁኔታዎች፤ በበቂ ምክንያት ቅጣትን ማስቀረት

170 ልዩ የይርጋ ደንብ

171 ውሳኔውን በገደብ ማገድ

172 የጥንቃቄ እርምጃው እና ቅጣቱ በሕዝባዊ መብት ላይ የሚያስከትለው ውጤት

173 ጠቅላላ የሆኑ የመከላከልና የመጠበቅ እርምጃዎች

174 የፍርድ ውሳኔን መግለፅና በፍርድ መዝገብ ላይ መመዝገብ

175 ፍርድን መሰረዝና መሰየም

ክፍል ሁለት

ከአስራ አምስት ዓመት በላይ፣ ከአስራ ስምንት ዓመት በታች ያለ ወጣት የወንጀል አድራጊ

176 መደበኛ ሁኔታ

177 ልዩ ሁኔታ

ርዕስ ሁለት

ቅጣትን መወሰንና ማገድ፣ ክስንና ቅጣትን ማቋረጥና ማስቀረት

ምዕራፍ አንድ

ቅጣትን መወሰንና ማገድ

ክፍል አንድ

ቅጣትን መወሰን

178 ቅጣትን የማቅለል ወይም የማክበድ አወሳሰን

ንዑስ ክፍል አንድ

ቅጣትን የማቅለልና ከቅጣት ነፃ የማድረግ ደንብ

179 መደበኛ የቅጣት ማቅለያ ደንብ

180 በመሰለው ቅጣትን ማቅለል

181 የወል ድንጋጌዎች

182 ከቅጣት ነፃ ማድረግና ቅጣትን መተው

ንዑስ ክፍል ሁለት

የቅጣት ማክበጃ ደንብ

183 መደበኛ የቅጣት ማክበጃ ደንብ

184 ግዙፍ ወንጀሎች በተደራረቡ ጊዜ ቅጣትን ማክበድ

185 ልዩ ሁኔታ

186 ባለፈ ጊዜ የተፈፀመ ተደራራቢ ወንጀል ከፍርድ በኋላ መታወቁ

187 በአንድ ድርጊት ጣምራ ወንጀሎች ሲፈፀሙ ቅጣት የሚከብድበት ሁኔታ

188 በተደጋገመ ጥፋት ቅጣትን ማክበድ

ንዑስ ክፍል ሦስት

የቅጣት ማቅለያና ማክበጃ ምክንያቶች መደራረብ

189 የልዩ ልዩ ቅጣት ማቅለያና ማክበጃ ምክንያቶች መደራረብ

ክፍል ሁለት

ቅጣትን መገደብ

ንዑስ ክፍል አንድ

ቅጣትን በገደብ ማቆም

190 መርህ

191 ለቅጣት ውሳኔ ጊዜ መስጠት፣ የጥፋተኛነት ውሳኔውን መሰረዝ

192 ቅጣት እንዳይፈፀም ማገድ

193 የተደራረቡ የቅጣት ውሳኔዎች ሲኖሩ ለአፈፃፀማቸው ጊዜ መስጠትን መከፋፈል

194 የቅጣት ገደብ የሚከለከልበትና የሚሻርበት ሁኔታ

195 ማጣራት/ምርመራ

196 የወል ድንጋጌዎች፤ ለፈተና የሚሰጥ ጊዜ

197 ፈተና የሚሰጥባቸው ሁኔታዎች

198 በጥፋተኛው ላይ የሚወሰን የጠባይ አመራር ደንብ

199 በጥፋተኛው ላይ ቁጥጥር ማድረግ

200 የፈተናው ፍሬ አለማስገኘት የሚያስከትለው ውጤት

ንዑስ ክፍል ሁለት

በተወሰነ ገደብ በአመክሮ መፈታት

201 መርህ

202 ለመለቀቅ የሚያበቁ ሁኔታዎች

203 በአመክሮ የመፈታትን ጉዳይ ማሳወቅ

204 የፈተናው ጊዜ

205 የጠባይ አመራርና የቁጥጥር ደንብ

206 የፈተናው ውጤት

207 የክልከላዎችና የሌሎች የጥንቃቄ እርምጃዎች ውሳኔ ውጤት

ንዑስ ክፍል ሦስት

የጥበቃ ባልደረብነት

208 መርህ

209 የጥበቃ ባልደረብነት ዓላማና ተግባር

210 አደረጃጀት

ምዕራፍ ሁለት

ክስንና ቅጣትን ማቋረጥና ማስቀረት

ክፍል አንድ

የከሳሽ ወይም የተከሳሽ አለመኖር

ንዑስ ክፍል አንድ

የወንጀል ክስ ወይም የግል አቤቱታ አለመኖር

211 የግል አቤቱታ ወይም የወንጀል ክስ የማቅረብ መብት በጠቅላላው

212 በግል አቤቱታ ብቻ የሚያስቀጡ ወንጀሎች

213 የግል አቤቱታ ማቅረቢያ ጊዜ

ንዑስ ክፍል ሁለት

የተከሳሽ ወይም የተፈረደበት ሰው መሞት

214 ክፍርድ በፊት የተከሳሽ መሞት

215 የተፈረደበት ሰው መሞት

ክፍል ሁለት

የክስና የቅጣት ይርጋ

ንዑክ ክፍል አንድ

የክስ ይርጋ

216 መርህ እና ውጤቱ

217 መደበኛ የክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመን

218 ልዩ የግል አቤቱታ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመን

219 የይርጋ ዘመን አቆጣጠር

220 የይርጋ ዘመን መታገድ

221 የይርጋ ዘመን መቋረጥ

222 ፍፁም የሆነ የይርጋ ዘመን

ንዑስ ክፍል ሁለት

የቅጣትና የጥንቃቄ እርምጃዎች ይርጋ

223 መርህ እና ውጤቱ

224 መደበኛ የቅጣት ይርጋ ዘመን

225 የቅጣት ይርጋ ዘመን አቆጣጠር

226 የቅጣትና የጥንቃቄ እርምጃ የይርጋ ዘመን መታገድ

227 የቅጣት የይርጋ ዘመን መቋረጥ

228 ፍፁም የሆነ የቅጣትና የጥንቃቄ እርምጃ፣ ይርጋ ዘመን

ክፍል ሦስት

ይቅርታና ምህረት

229 ይቅርታ

230 ምህረት

231 በፍትሐብሔር በኩል የሚከፈል ካሣና መጪ

ክፍል አራት

መሠየም

232 መርህ

233 ለመሰየም የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች

234 ልዩ ሁኔታዎች

235 የመሰየም ውጤቶች

236 ለመሰየም የሚቀርበውን ጥያቄ አለመቀበልና ጥያቄውን እንደገና ማቅረብ

237 የተሰጠውን ውሳኔ መሻር

ሁለተኛ ታላቅ ክፍል

ልዩ ክፍል

ሦስተኛ መጽሐፍ

በመንግሥት፣ በአገርና በዓለምአቀፍ ጥቅሞች ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

ርዕስ አንድ

በመንግሥት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በአገር ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

በሕገመንግሥታዊ ሥርዓትና በአገር የውስጥ ደህንነት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

ንዑስ ክፍል አንድ

በሕገ መንግሥቱና በመንግሥት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

238 በሕግ መንግሥትና በሕገ መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚደረግ ወንጀል

239 የሕግ መንግሥታዊ ሥልጣንን ተግባራዊነት ማሰናከል

240 የጦር መሳሪያ ይዞ በማመፅ፣ ወይም የእርስ በእርስ ጦርነት በማስነሳት በመንግሥት ላይ የሚደረግ ወንጀል

241 የአገሪቱን የፖለቲካና የግዛት አንድነት በመንካት የሚደረግ ወንጀል

242 የአገሪቱን የግዛት ወይም የፖለቲካ ሉአላዊነት በመጣስ የሚደረግ ወንጀል

243 በሕገወጥ መንገድ ከአገር መውጣት፣ ወደአገር መግባት ወይም በአገሪቱ ውስጥ መኖር

ንዑስ ክፍል ሁለት

አገርን መድፈር

244 የአገሪቱን መንግሥት እንዲሁም ያገሪቱን ምልክቶችንና በመንግሥት የታወቁ ሌሎች ምልክቶችን መድፈር

245 በታወቁ ምልክቶች ያለአግባብ መገልገል

ክፍል ሁለት

በመንግሥት የውጭ ደህንነት እና በመከላከያ ኃይል ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

246 በአገር ነፃነት ላይ የሚደረግ ወንጀል

247 የአገር መከላከያ ኃይልን መጉዳት

248 ከፍ ያለ ክዳት

249 ክዳት

250 የኢኮኖሚ ክዳት

251 ከጠላት ጋር መተባበር

252 ስለላ

253 የዚህ ክፍል ድንጋጌዎች ለጦር ጓደኞች መንግሥታት ተፈፃሚ መሆናቸው

ክፍል ሦስት

የወል ድንጋጌዎች

254 በተዘዋዋሪ መንገድ መርዳትና ማበረታታት

255 ለወንጀል ስራ ማነሳሳትና አባሪነት፣ የማነሳሳትና የአባሪነት ሙከራ

256 የተንኰል ድርጊቶችን ግዙፍ በሆነ ዓይነት ማሰናዳት

257 መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት ተግባር

258 ከባድ ሁኔታ

259 ተጨማሪ ቅጣቶችና የጥንቃቄ እርምጃዎች

260 ንብረትን መውረስ

ምዕራፍ ሁለት

በውጭ አገር መንግሥት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

261 በውጭ አገር መንግሥት ላይ የሚደረግ የተቃዋሚነት ድርጊት

262 በውጭ አገር መንግሥታት መሪዎች፣ መልእክተኞች እና ሌሎች በዓለም አቀፍ ሕግ ጥበቃ ባገኙ ሰዎች ላይ የሚፈፀም ወንጀል

263 የውጭ አገር መንግሥትን ግዛት መጣስ

264 የውጭ አገር መንግሥታትን ማዋረድ

265 የታወቁ የውጭ አገር ምልክቶችን ማዋረድ

266 በመንግሥታት መካከል የተቋቋሙ ድርጅቶችን ማዋረድ

267 የውለታ መመለስ ሁኔታ

268 የክስ አቀራረብ

ርዕስ ሁለት

ዓለም አቀፍ ሕጐችን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

መሠረታውያን ወንጀሎች

269 ዘርን ማጥፋት

270 በሰላማዊ ሕዝብ ላይ የሚፈፀም የጦርነት ወንጀል

271 በቁስለኞች፣ በበሽተኞች፣ በባህር ወይም በአየር አደጋ ላይ ባሉ ሰዎች ወይም በጤና አገልግሎት ላይ የሚፈፀም የጦርነት ወንጀል

272 በታወሰሩ የጦር ምርኮኞች እና በተጋዙ ሰዎች ላይ የሚፈፀሙ የጦርነት ወንጀሎች

273 በጦርነት ጊዜ የሚደረግ ገፈፋ፣ ዘረፍና የባህር ውንብድና

274 መገፋፋትና ማሰናዳት

475 ለጠላት ሊደረግ የሚገባውን ተግባር መጣስ

276 ሕገወጥ በሆኑ የጦር መሣሪያዎች መገልገል

277 የጦርነት ማቆም ውልን ወይም የሰላም ስምምነትን ማፍረስ

278 ፋኖ በመሆን በጦርነት ጊዜ የሚደረግ ወንጀል

279 በቁስለኞች፣ በበሽተኞችና በእሥረኞች ላይ መጨከን ወይም የሚገባቸውን ማጓደል

280 ፍትህን መከልከል

ምዕራፍ ሁለት

በሰብአዊ ድርጅቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

281 በአለምአቀፍ ሰብአዊ ድርጅቶች ላይ የሚፈፀም የጠላትነት ድርጊት

282 በአለምአቀፍ ሰብአዊ ድርጅቶች አርማዎችና መለያ ምልክቶች ያለአግባብ መገልገል

283 በዕርቅ መልእክተኛ ላይ የጠላትነት ድርጊት መፈፀም

ርዕስ ሦስት

ወታደራዊ ወንጀሎች እና በመከላከያ ሠራዊት እንዲሁም በፖሊስ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ወታደራዊ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

የአገልግሎት ግዴታን በመጣስ የሚደረጉ ወንጀሎች

284 ወታደራዊ አገልግሎትን እንቢ ማለት

285 የጥሪ ትዕዛዝን አለማክበር

286 ከአገልግሎት ግዴታ ለማምለጥ ታስቦ የሚደረግ የችሎታ ማጣት

287 ከወታደራዊ አገልግሎት ለማምለጥ የሚፈፀም ማጭበርበር

288 ኩብለላ

289 ያለአግባብ መቅረት

290 አስቦ ወደ ጦር ክፍል ተመልሶ አለመምጣት

ክፍል ሁለት

በወታደራዊ ሥልጣን ያለአግባብ መገልገል

291 ከአገልግሎት ግዴታ ያለአግባብ ነፃ ማድረግ

292 በበታች ላይ የሚፈፀም ዛቻና የኃይል ድርጊት

ክፍል ሦስት

ወታደራዊ የአገልግሎት ተግባሮችን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ንዑስ ክፍል አንድ

መልካም ሥርዓቶችንና ዲስፕሊንን ለአደጋ በሚያጋልጥ ሁኔታ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

293 ጠቅላላ የአገልግሎት ደንቦችን መጣስ

294 ያልተሟላ ወይም ትክክል ያልሆነ መረጃን መስጠት

295 ሰክሮ መገኘት

296 ከሥነ ሥርዓት /ዲስፕሊን/ ውጭ መሆን

297 በበላይ አለቃ ወይም በማዕረግ እኩያ በሆነ አባል ላይ የሚፈፀም ስድብ፣ ዛቻና የእጅ እልፊት

298 ለበላይ አለመታዘዝ

299 ወታደራዊ አመፅ

300 ወታደራዊ አመፅ ለማስነሳት የሚደረግ አድማ ወይም መተባበር

301 ወታደራዊ አመፅ እንዲደረግ ማነሳሳትና የማነሳሳት ሙከራ አባሪነትና የአባሪነት ሙከራ

302 በዘብ፣ በዘብ ጠባቂ እና በቃኚ ዘብ ላይ የሚፈፀም ወንጀል

ንዑስ ክፍል ሁለት

የጥበቃ ግዴታን ወይም ትዕዛዞችን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

303 የጥበቃ ግዴታን መጣስ

304 ወታደራዊ ትዕዛዝን መጣስ

305 ትዕዛዝን ያለአግባብ መግለፅ ወይም መለዋወጥ ወይም በአግባቡ አለማስተላለፍ

ንዑስ ክፍል ሦስት

ታማኝነትን በማጓደል የሚፈፀሙ ወንጀሎች

306 በዕቃዎች ያለአግባብ መገልገል ወይም ማባከን

307 የማይገባ ጥቅምን ማግኘት ወይም ያለአግባብ ማጥፋት

ክፍል አራት

በመከላከያ ሠራዊት ደህንነት፣ ሞራል ወይም ኃይል ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

308 አደጋን አለማስተዋወቅ

309 አስፈላጊ የሆነውን የደህንነት ጥንቃቄ አለማድረግ

310 ሐሰተኛ የአደጋ ምልክት መስጠት

311 የመከላከያ ሠራዊቱን ተሰፋ ማስቆረጥ

312 ፈሪነት

313 ለጠላት እጅን መስጠት

314 የጦር መሣሪያዎችን እንደተሟሉ መተው

315 በጠላት የደንብ ልብስ ወይም የጦር መሣሪያ ያለአግባባ መገልገል

316 የቆሰለ ወይም የተሰዋ አባልን ትቶ መሄድ

317 የቆሰለ ወይም የተሰዋ አባል በያዘው ንብረት ላይ የሚፈፀም ወንጀል

ክፍል አምስት

የወል ድንጋጌዎች

318 ሲቪሎች ወይም ሚሊሺያዎች የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች

319 የጦር ምርኮኞችና የወታደር ግዞተኞች የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች

320 ወታደራዊ ግዴታን በመጣስ መኮንኖችና አዛዥ መኮንኖች የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች

321 ለከባድ ሁኔታዎች ተጨማሪ የሚሆኑ ቅጣቶች

322 የሥነ-ሥርዓት ቅጣቶች የተጠበቁ መሆናቸው

ምዕራፍ ሁለት

በመከላከያ ሠራዊትና በአባሎቻቸው ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

ሥራቸውን በማከናወን ላይ በሚገኙ የመከላከያ ሠራዊትአባላት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

323 የሥራ ግዴታ በማይገባ ሁኔታ እንዲፈፀም ወይም እንዲጣስ ማስገደድ

324 ሥራውን በማከናወን ላይ ባለ የመከላከያ ሠራዊት አባል ላይ የሚፈፀም ጥቃት

325 ከባድ ሁኔታዎች

ክፍል ሁለት

በመከላከያ ሠራዊትና በድጋፍ ሰጪ የአገልግሎት ክፍሎቻቸው ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

326 የሕግ ወይም የውል ግዴታቸውን መጣስ

327 የተንኰል ሥራ /አሻጥር/

328 በወታደራዊ ዕቃዎች መነገድ

329 የመከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስን፣ ምልክትንና ሽልማትን ያለአግባባ ማምረትና ለንግድ ማዘዋወር፣

330 የመከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስን፣ ምልክትንና ሽልማትን በማይገባ መልበስ

331 ወታደራዊ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መጣስ

332 ወታደራዊ ትዕዛዞች እንዲጣሱ ለማድረግ ሌላውን ሰው ማነሳሳት

333 የተወሰኑ ወታደራዊ ሥፍራዎችን እና ዕቃዎችን ለመጠበቅ የወጡ ክልከላዎችን መጣስ

334 ጠቅላላ ትዕዛዞችን ወይም መመሪያዎችን ወደሐሰት መለወጥ ወይም ማጥፋት

335 በመከላከያ ሠራዊት እና በወታደራዊ ግዴታዎች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን አለማስታወቅ

336 ወታደራዊ ምስጢርን መግለፅ

337 የሀሰት ወይም የሚያደናግር መረጃ

ክፍል ሦስት

የወል ድንጋጌዎች

338 በአደጋ ወይም በጦርነት ጊዜ ቅጣት የሚከብድበት ሁኔታ

339 በአፍቅሮ ንዋይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ ሦስት

ከአንቀጽ 284-337 የተደነገጉት ሁኔታዎች በፖሊስ ላይም ተፈጻሚ መሆናቸው

340 የአፈፃፀም መርህ

341 ልዩ ሁኔታዎች

342 የመንግሥት ሠራተኞችን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች በፖሊስ ላይ ተፈፃሚ መሆናቸው

ርዕስ አራት

በመንግሥት የኢኮኖሚና የገንዘብ ጥቅሞች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

343 ልዩ ሕጐችን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

344 የወንጀል ቅጣቶች ዓይነታቸውና መጠናቸው

345 ተደራቢ የቀረጥና የግብር ቅጣቶች

ምዕራፍ ሁለት

ልዩ ድንጋጌዎች

346 በወርቅ፣ በጥሬ ገንዘብ እና በውጭ አገር ገንዘብ በሕገወጥ በሆነ መንገድ መነገድ

347 በከበሩ ማዕድናት ሕገወጥ በሆነ መንገድ መነገድ

348 በመንግሥት ገንዘብ አስተማማኝነት ላይ የሚደረግ የተንኮል ድርጊት

349 ሕገወጥ በሆነ መንገድ የመንግሥትን ቀረጥ ወይም ግብር የመክፈል እንቢተኝነት

350 ግብር እንዳይከፈል ማነሳሳት

351 በመንግሥት የገቢ ምንጮች ላይ ጉዳት ማድረስ

352 ኬላ መስበር /ኮንትሮባንድ/

353 በአገር ኢኮኖሚና በመንግሥት ሞኖፖል ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

354 ወንጀሉን የሚያከብዱ ሁኔታዎች

ርዕስ አምስት

በታወቀ ገንዘቦች፣ የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች፣ ማህተሞች፣ ቴምብሮች ወይም መሣሪያዎች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

355 የሕግ ሰውነት የተሰጠውን ድርጅት የሚመለከት ጠቅላላ ድንጋጌ

ምዕራፍ አንድ

የሐሰት ገንዘብ፣ የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች

356 መሥራት

357 ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ

358 ዋጋውን ዝቅ ማድረግ

359 ወደ አገር ማስገባት፣ ከአገር ማስወጣት፣ መያዝ፣ ማስቀመጥ እና ማቅረብ

360 የማዘዋወር ሐሳብ ግምት

361 ማዘዋወር

362 ቀላል ሁኔታ

ምዕራፍ ሁለት

የታወቁ ማህተሞችን፣ ቴምብሮችን፣ ምክልቶችን፣ ሚዛኖችንና መለኪያዎችን ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ

363 የመንግሥት ማህተሞችን ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ ወይም በማህተሞች ያለአግባብ መገልገል

364 የሌሎች የሕዝብ አገልግሎት ወይም የግል ድርጅቶችን ማህተም ወደ ሐሰት መለወጥና በማህተሞቹ ያለአግባብ መሥራት

365 የታወቀ ምልክቶችን ወደሐሰት መለወጥ

366 ዋጋ ያላቸውን የታወቁ ቴምብሮች ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ

367 የመመዘኛ ክበደቶችንና መለኪያዎችን ወደሐሰት መለወጥ

368 ከአገር ማስወጣት፣ ወደአገር ውስጥ ማስገባት፣ መግዛተ፣ በአደራ ማስቀመጥና ማቅረብ

ምዕራፍ ሶስት

የወል ድንጋጌዎች

369 የማታለል አሳብ ሳይኖረው አስመስሎ መሥራት፡-

370 በገንዘብ፣ በግዴታ ወይም በዋስትና ሰነዶች ወይም በታወቁ ምልክቶች፣ ቴምብሮች ወይም ማህተሞች ላይ አደጋ ማድረስ

371 ሐሰተኛ ነገሮችን ለመሥራት የሚያገለግሉ መሣሪያዎችና መሥሪያዎች

372 የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች

373 ልዩ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች

374 የውጭ አገር መንግሥታትን ጥቅሞች መጠበቅ

አራተኛ መጽሐፍ

በሕዝብ ጥቅሞችና በማህበራዊ ኑሮ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ርዕስ አንድ

በሕዝብ አመኔታ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ሐሰተኛ ሰነዶችን መፍጠር፣ ሰነዶችን ወደ ሐሰተኛነት መለወጥና ማጥፋት

375 በግዙፍ የሚፈፀም ሐሰት

376 ረቂቅ በሆነ መንገድ የሚፈፀም ሐሰት

377 ልዩ ሁኔታዎች

378 በሐሰተኛነት ሰነድ መገልገል

379 መንግሥታዊ ወይም ወታደራዊ ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት ወይም ወደ ሐሰት መለወጥ

380 ሰነዶችን ማጥፋት

381 መንግሥታዊ ወይም ወታደራዊ ሰነዶችን ማጥፋት

382 የንግድ ወይም ተላላፊ የዋስትና ሰነዶችን ወደ ሐሰት መለወጥና ማጥፋት

383 እንደዋና የሚቆጠር ጽሁፍ ወይም ትክክለኛ ግልባጭ

384 የሕዝብ ማመላለሻ አገልግሎት ወረቀቶችንና የማጓጓዣ ወረቀቶችን ወደሐሰት መለወጥና በነዚሁ መገልገል

ምዕራፍ ሁለት

በምስክር ወረቀት ላይ የሚደረግ ሐሰት

385 ሐሰተኛ ምስክር ወረቀት

386 ሐሰተኛ የሆነ ኦፊሴላዊ ምስክርነት በማጭበርበር ማግኘት

387 ሐሰተኛ የሕክምና ምስክር ወረቀት

388 ተደራራቢ ወንጀሎች

389 ሐሰተኛ የቃል አሰጣጥና ምዝገባ

390 የሐሰት ሥራ ለመፈፀም የሚያገለግሉ መሣሪያዎችና መሥሪያዎች

ምዕራፍ ሦስት

ዕቃዎችን ወደ ሐሰት መለወጥ

391 ዕቃዎችን ወደ ሐሰትነት መለወጥና ጥራታቸውን ማርከስ

392 ማዘዋዋር

393 ዕቃዎችን ከውጭ ወደአገር ማስገባት፣ ወደውጭ መላክ፣ በእጅ ማድረግና ማከማቸት

394 ቅጣትን ማክበድና ተጨማሪ ቅጣቶች

395 ጤናን በሚጐዳ አኳኋን የንግድ ዕቃን ወደ ሐሰት መለወጥና ጥራቱን ማርከስ

ርዕስ ሀለት

የሕዝብ ጥቅምን የሚመለከት ምስጢርን መግለፅ

396 ወታደራዊ ምስጢርን መግለፅ

397 የሥራ ምስጢርን መግለፅ

398 እንዲገለፅ የተፈቀደ ምስጢር

399 በሞያ ወይም በሥራ ምክንያት የታወቀ ምስጢርን መግለፅ

400 እንዲገለፅ የተፈቀደ ምስጢር

401 የሳይንስን፣ የኢንዱስትሪን ወይም የንግድ ምስጢርን መግለፅ

ርዕስ ሦስት

በመንግሥት ሥራ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

402 ትርጓሜ

403 ጥቅም የማግኘት ወይም የመጉዳት ሐሳብ ግምት

404 መርህ

405 የአስተዳደር ቅጣትና የፍትሐብሔር ኃላፊነት በተደራራቢነት ተፈፃሚ መሆናቸው

406 ከክስ ነፃ ማድረግ

ምዕራፍ ሁለት

የመንግስት ሠራተኞች በመንግሥት ሥራ ላይ የሚፈጽሙአቸው ወንጀሎች፣

ክፍል አንድ

ቅንነትንና ታማኝነትን በማጓደል የመንግሥት ሠራተኞች የሚፈፅሟቸው የሙስና ወንጀሎች

407 በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል

408 ጉቦ መቀበል

409 የማይገባ ጥቅም መቀበል

410 አስታራቂ ሽማግሌዎችና ሌሎች ሰዎች የሚፈፅሙት የጉቦ መቀበል ወንጀል

411 የመንግሥት ሥራን በማያመች አኳኋን መምራት

412 አደራ በተሰጠው ዕቃ ያለአግባብ ማዘዝ

413 በሥራ ተግባር ላይ የሚፈፀም የመውሰድና የመሰወር ወንጀል

414 በሥልጣን መነገድ

415 በሕገወጥ መንገድ መሰብሰብ ወይም ማስረከብ

416 ያለአግባብ ጉዳይን ማጓተት

417 ዋጋ ያለውን ነገር ያለክፍያ ወይም ያለበቂ ክፍያ ማግኘት

418 ያለአግባብ ፈቃደ መስጠት እና ማፅደቅ

419 ምንጩ ያልታወቀ ንብረትና ገንዘብ

ክፍል ሁለት

የሥራ ግዴታን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

420 የሥራ ኃላፊነትን ባለመወጣት የሚፈፀም ወንጀል

421 ህገወጥ የሥራ ማቆም አድማ

422 የሰውን ንብረት የመበርበር ወይም የመያዝ ሥልጣንን ያለአግባብ መገልገል

423 በሕገወጥ በሆነ መንገድ ሰውን መያዝ ወይም ማሰር

424 በማይገባ የአሠራር ዘዴ መጠቀም

425 እሥረኛን ህገወጥ በሆነ መንገድ መፍታትና እንዲያመልጥ መርዳት

426 የጦር ምርኮኞችንና የወታደር ግዞተኞችን መፍታትና እንዲያመልጡ መርዳት

ምዕራፍ ሦስት

ሌሎች ሰዎች በመንግሥት ሥራ ላይ የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች

ክፍል አንድ

ሌሎች ሰዎች ከመንግሥት ሥራ ጋር በተያያዘ መንገድ የሚፈጽሟቸው የሙስና ወንጀሎች

427 ጉቦ መስጠት

428 ዋጋ ያለውን ነገር ያለክፍያ ወይም ያለበቂ ክፍያ መስጠት

429 ማቀባበል

430 በሌለው ስልጣን መጠቀም

431 በግል ተሰሚነት መነገድ

ክፍል ሁለት

ሌሎች ሰዎች በመንግሥት ሥራ ላይ የሚፈፅሟቸው ወንጀሎች

432 መንግሥታዊ የሆኑ ማስታወቂያዎችንና ሕጐችን መድፈር

433 ያለፈቃድ ወይም ከተሰጠው ፈቃድ ውጭ መሥራት

434 የማስመዝገብ ግዴታን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን መጣስ

435 እንዳይገለፁ የተከለከሉ መንግሥታዊ ውይይቶችን ወይም ሰነዶች መግለጽ

436 ሕገወጥ በሆነ መንገድ መብትን ማስከበር

437 ሥልጣንን በማይገባ መያዝ

438 የመንግሥት ሥራን ማሰናከልና የመተባበር ግዴታን መጣስ

439 እሽጐችን መቅደድ፣ መስበርና ዕቃዎችን መውሰድ

440 መቃወምና አለመታዘዝ

441 የኃይልና የማስገደድ ድርጊት

442 በሕብረት የሚፈፀም ድርጊት

ርዕስ አራት

በፍትሕ አስተዳደር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በዳኝነት ሥራ አካሄድ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

443 ወንጀልን አለማስታወቅ

444 በጠቋሚዎች እና በምስክሮች ላይ የሚፈጸም ወንጀል

445 መሸሸግና መርዳት

446 የፍትሕን ሥራ ማሳሳት

447 በሐሰት መወንጀል ወይም መክሰስ

448 ለፍትህ እርዳታ መስጠትን እንቢ ማለት

449 ፍርድ ቤትን መድፈር

450 የፍርድ ሂደትን ምስጢር መግለፅ

451 የፍርድ ሂደትን በተመለከተ ትክክለኛ ያልሆነ ወይም የተከለከለ ዘገባን መግለፅ

ምዕራፍ ሁለት

በፍትሕ ሥራ ላይ ሊደረግ በሚገባው በእውነተኛነትና በታማኝነት ተግባር ላይ የሚፈፀም ወንጀል

452 አንድ ተከራካሪ ወገን የሚሰጠው ሐሰተኛ ቃል

453 ሐሰተኛ ምስክርነት፣ አስተያየት ወይም ትርጉም

454 ቃልን ማቃናት ወይም መለወጥ

455 መገፋፋትና ማግባባት

456 በሙግት ጊዜ ማጭበርበር

457 የፍትህን ሂደት ለማዛባት በተንኮል የሚፈፀም የወሬ መግለፅ ድርጊት

458 በአንድ ወገን ተከራካሪ ጥቅም ላይ የክህደት ተግባር መፈፀም

ምዕራፍ ሦስት

በወንጀል ፍርድ አፈፃፀም ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

459 ተጨማሪ ቅጣቶችን የመከላከልና የመጠበቅ የጥንቃቄ እርምጃዎችን አለማክበር

460 የቅጣትና የጥንቃቄ እርምጃዎችን ማሰናከል

461 የእሥረኛ ማምለጥ

462 እሥረኛ እንዲያመልጥ ማመቻቸትና መርዳት

463 የጦር ምርኮኞችና ወታደራዊ ግዞተኞች ማምለጥና እንዲያመልጡ መርዳት

464 የእስረኞች አመፅ

465 አካባቢያዊ ክልከላን መጣስ

ርዕስ አምስት

በሕዝባዊ ምርጫዎችና በድምፅ አሰጣጥ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

466 ለምርጫ የሚደረግ ስብሰባንና የምርጫ ሂደትን ማወክና ማሰናከል

467 የምርጫ ድምፅ የመስጠትን ወይም የመመረጥን መብት መንካት

468 በምርጫ ላይ የሚሰጥ መደለያ

469 የማይገባ አሠራር

470 በአመዘጋገብ ላይ የሚፈፀም ማጭበርበር

471 በድምጽ አሰጣጥ ጊዜ የሚፈጸም የማጭበርበር ድርጊት

472 የወንጀሎች መደራረብ

473 የድምፅ አሰጣጥ ምስጢር አጠባበቅን መጣስ

474 የድምጽ መስጫ ወረቀቶችንና የምርጫ ሣጥኖችን መውሰድና ማጥፋት

475 ተጨማሪ ቅጣቶች

476 ቅጣትን የሚያከብዱ ምክንያቶችን

ርዕስ ስድስት

በሕዝብ ደኀንነት፣ ሰላምና ተረጋግቶ መኖር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በሕዝብ ደህንነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

ሌሎች ወንጀሎች እንዲፈፀሙ የሚያነሳሱ ወይም ሊያነሳሱ የሚችሉ ወንጀሎች

477 አደገኛ የሆነ ሥራፈትነት

478 የክፉ አድራጊዎች ማህበርተኛነት

479 የክፉ አድራጊዎች መጠጊያና ረዳት መሆን

480 ወንጀል እንዲፈፀም በአደባባይ መገፋፋት ወይም ወንጀልን በጅቷል ማለት

481 በጦር መሣሪያ መነገድ

ክፍል ሁለት

የሕዝብ ሁከት የሚያነሳሱ ወይም ሊያነሳሱ የሚችሉ ወንጀሎች

482 የተከለከሉ ማኀበሮችና ስብሰባዎች

483 ሕቡዕ የሆኑ ማኀበሮች ወይም መሣሪያ የታጠቁ ቡድኖች

484 የተከለከሉ ስብሰባዎች

485 በወሬ ሕዝብን ማሸበር

486 የሐሰት ወሬዎችና ሕዝብን ማነሳሳት

487 የማነሳሳት ጠባይ ያላቸው የሐሳብ መግለጫዎች

488 ረብሻ

489 ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው ጉዳዮች

ምዕራፍ ሁለት

በሕዝብ ሰላምና ተረጋግቶ መኖር ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

490 ስብሰባን ወይም ጉባኤን ማወክ

491 በራስ ጥፋት ከኃላፊነት ውጭ በመሆን የሚፈጸም የሁከት ተግባር

492 የኃይማኖትን ሰላምና ስሜት መንካት

493 የሙታንን ሰላምና ክብር መንካት

ርዕስ ሰባት

በሕዝብ፣ በመገናኛዎችና በማጓጓዣዎች ደህንነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በሕዝብ ፀጥታና ደህንነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

494 የእሳት ቃጠሎ ማድረስ

495 የተፈጥሮ አደጋዎችን ማድረስ

496 ግዙፍ ሥራዎችን ወይም የመጠበቂያ ሥራዎችን መጉዳት

497 ማፈንዳት

498 በቸልተኛነት የሚፈፀሙ ወንጀሎች

499 በሚፈነዱ፣ በሚቀጣጠሉ ወይም በሚመርዙ ነገሮች አደጋ ማድረስ

500 ሕገወጥ በሆነ መንገድ የሚፈነዱ የሚቀጣጠሉ ወይም የሚመርዙ ነገሮችን መሥራት፣ መያዝ፣ መደበቅ፣ ወይም ማጓጓዝ

501 የሕንፃ ሥራ ደንቦችን መጣስ

502 የአደጋ መከላከያ መሣሪያዎችን ወይም ዕቃዎችን ማንሣት ወይም አለማደራጀት

503 በሕዝብ ላይ የሚደርስ ከባድ አደጋን አለማስታወቅ

504 የተጠበቁ ሁኔታዎች

ምዕራፍ ሁለት

በማጓጓዣዎችና በመገናኛዎች ነፃነትና ፀጥታ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

505 ለሕዝብ ጥቅም በተቋቋሙ ግዙፍ ሥራዎችና አገልግሎቶች ላይ ጉዳት ማድረስ

506 መገናኛዎችንና ማጓጓዣዎችን በከባድ አደጋ ላይ መጣልና ማበላሸት

507 በኮንቲኔንታል ሸልፍ የሚገኝን ቋሚና የተተከለ ስፍራን፣ አይሮፕላንን ወይም መርከብን ያለአግባብ መያዝ

508 በኮንቲኔንታል ሸልፍ የሚገኝ ቋሚና የተተከለ ሥፍራን፣ አይሮፕላንን ወይም መርከብን አስጊ ሁኔታ ላይ መጣል

509 በኮንቲኔንታል ሸልፍ በሚገኝ ቋሚና በተተከለ ሥፍራ፣ አይሮፕላንን ወይም መርከብ ላይ አደጋ ማድረስ

510 ምልክቶችንና የእርዳታ ጥሪዎችን ያለአግባብ ማድረግ

511 አደገኛ የሆኑ ነገሮችን ወይም መሣሪያዎችን በሕገወጥ መንገድ ማስቀመጥ ወይም መጫን

512 ከባድ ሁኔታ

513 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

ርዕስ ስምንት

በጤና ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

የጥበቃ ጠቅላላ ድንጋጌዎችን መጣስ

ክፍል አንድ

በሽታን በማሰራጨትና አካባቢን በመበከል የሚደረጉ ወንጀሎች

514 የሰውን በሽታ ማሰራጨት

515 የእንስሳት በሽታን ማሰራጨት

516 የሰብልን ወይም የደንን ተባይ ማራባት

517 ውሃን መበከል

518 ግጦሽን መበከል

519 አካባቢን መበከል

520 አደገኛ የሆነ ቆሻሻንና ሌላ ቁስን በአግባቡ አለመያዝ

521 የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማን የሚፃረሩ ድርጊቶችን መፈፀም

522 ጤናን ለመጠበቅና ለመንከባከብ በሕግ የተደነገጉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መጣስ

523 ችግር ወይም ረሀብ እንዲደርስ ማድረግ

524 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

ክፍል ሁለት

በሰውና በእንስሳት ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን በማምረትና በማሰራጨት የሚደረጉ ወንጀሎች

525 መርዛማ ወይም የናርኮቲክና ሣይኮትሮፒክ መድኃኒቶችን ወይም ዕፆችን ማምረት፣ መሥራት፣ ማዘዋወር ወይም መጠቀም

526 ዶፒንግ

527 የሚጐዱ ወይም የተበላሹ ዕቃዎችንና ምግቦችን መሥራትና መሸጥ እንዲሁም ጥራታቸውን ማርከስ

528 የከብት ድርቆሽና ሌላም መኖ ጉዳት እንዲያደርስ አድርጐ መሥራት፣ ጥራትን ማርከስና መሸጥ

529 ቅጣትን የሚያከብዱ ሁኔታዎች

530 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

531 በአልኰል ወይም በእስፒርቶ መጠጦች የሌላውን ሰው ጤንነት ለአደጋ ማጋለጥ

532 አእምሮን በሚነኩ ድርጊቶች ሰውን ለአደጋ ማጋለጥ

533 በድግምት በጥንቆላ ወይም ይህን በመሳሰሉ ነገሮች በሰው ላይ አደጋ ማድረስ

534 ከባድ ሁኔታዎች

ምዕራፍ ሁለት

ሕክምናንና ጤና አጠባበቅን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን መጣስ

535 በሕክምናና በጤና አጠባበቅ ሙያ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ መሥራት

536 መርዛማና አደገኛ የሆኑ ነገሮችን አላግባብ ማቅረብ

537 የሕክምና እርዳታን ያለምክንያት መከልከል

አምስተኛ መጽሐፍ

በሌሎች ሰዎችና በቤተዘመድ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ርዕስ አንድ

በሰው ሕይወት፣ አካልና ጤንነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

የመግደል አደራረግና ዓይነቶች

538 መርህ

539 ከባድ የሰው ግድያ

540 ተራ የሆነ የሰው ግድያ

541 ቀላል የሆነ የሰው ግድያ

542 ሌላ ሰው ራሱን እንዲገድል ማነሳሳትና መርዳት

543 በቸልተኛነት ሰውን መግደል

544 ሕፃንን መግደል

ክፍል ሁለት

በፅንስ ላይ የሚደረግ ወንጀል፤ ፅንስ ማስወረድ

545 መርህ

546 አንዲት ሴት በራሷ ላይ የምትፈፅመው የማስወረድ ድርጊት

547 በሌላ ሰው የሚፈፀም የማስወረድ ድርጊት

548 ከባድ ሁኔታዎች

549 እርግዝና በሌላት ሴት ላይ የማስወረድ ድርጊት ለመፈፀም መሞከር

550 ቅጣትን የሚያቀሉ ሁኔታዎች

551 ፅንስን ማቋረጥ በሕግ የተፈቀደባቸው ሁኔታዎች

552 ጽንስ የሚቋረጥበት ስነስርዓትና ስነስርዓቱን መጣስ የሚያስከትለው ቅጣት

ምዕራፍ ሁለት

በሰው አካልና ጤና ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

553 መርህ

554 አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የሚደረግ የልዩ አዋቂ ወይም ባለሙያ ምርመራ

555 ታስቦ የሚፈፀም ከባድ የአካል ጉዳት

556 ታስቦ የሚፈፀም ቀላል የአካል ጉዳት

557 የቅጣት ማቅለያ ሁኔታዎች

558 ከጥፋተኛው አሳብ በላይ የደረሰ ጉዳት

559 በቸልተኛነት የሚፈፀሙ የአካል ጉዳቶች

560 የእጅ እልፊት

ምዕራፍ ሦስት

በጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አማካይነት በህይወት፣ በአካል እና በጤና ላይ ጉዳት በማድረስ የሚፈጸሙ ወንጀሎች

561 በጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አማካይነት በእርጉዝ ሴቶች እና ሕፃናት ሕይወት ላይ ጉዳት ማድረስ

562 በጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አማካይነት በእርጉዝ ሴት ወይም፣ በሕፃን አካል ላይ ጉዳት ማድረስ

563 የፍርድ ቤት ልዩ አስተያየት

564 በትዳር ጓደኛ ወይም ከጋብቻ ውጭ በሆነ የግብረስጋ ግንኙነት በሚኖር ሰው ላይ ጥቃት ማድረስ

565 ሴትን መግረዝ

566 የሴትን ብልት መስፋት

567 በሌሎች ልማዳዊ ጐጂ ድርጊቶች አማካይነት የሚፈፀም የአካል ጉዳት

568 በጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አማካይነት በሽታን ማስተላለፍ

569 በጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ተካፋይ መሆን

570 ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን የሚከለክሉ ድንጋጌዎች እንዳይፈፀሙ ማነሳሳት

ምዕራፍ አራት

የሰውን ሕይወት፣ አካል ወይም ጤንነት ለአደጋ በማጋለጥ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

571 የሰውን ሕይወት ለአደጋ ማጋለጥ

572 የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሰውን ሕይወት፣ አካል ወይም ንብረት ለአደጋ ማጋለጥ

573 የሰውን አካል በአደጋ ላይ መጣል

574 ሰውን ለአደጋ ማጋለጥ ወይም መተው

575 በአደጋ ላይ የሚገኝ ሰውን አለመርዳት

576 ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆችን መጉዳት

577 አምባጓሮ

578 የይዋጣልን ፍልሚያ

579 የይዋጣልን ፍልሚያ እንዲደረግ መጠየቅ፣ ማነሳሳትና መርዳት

ርዕስ ሁለት

በሰው ነፃነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በሰው የግል ነፃነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

580 ዛቻ

581 የመክሰስ ወይም የማዋረድ ዛቻ

582 ማስገደድ

583 የመወሰን ችሎታን ማሳጣት

584 የወንጀሎች አንድ መሆን

585 ከሕግ ውጭ ይዞ ማስቀመጥ

586 ሰውን መጥለፍ

587 ሴትን መጥለፍ

588 የአእምሮ ሕመምተኛ የሆነችን ወይም የመከላከል አቅም የሌላትን ሴት መጥለፍ

589 ለአካለመጠን ያልደረሰ ልጅን መጥለፍ

590 ወንጀሉን የሚያከብዱ ሁኔታዎች

591 ህፃንን ማለዋወጥ እና የራስ ያልሆነን ህፃን መውሰድ

592 ለአካለመጠን ያልደረሰ ልጅን አለማቅረብ

593 ወደላይ የሚቆጠሩ ወላጆችን በሚመለከት ልዩ ሁኔታ

594 ከባድ ሁኔታዎች

595 በፖለቲካ ምክንያት ሰውን መጥለፍ

596 ሰውን አገልጋይ ማድረግ

597 በሴቶችና በልጆች መነገድ

598 በሕገወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለሥራ ወደ ውጭ አገር መላክ

599 በዚህ ርዕስ በተመለከቱት ወንጀሎች የሕገ ወጥ ማኀበርና የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

600 የክትትል ወይም የቁጥጥር ጉደሉት

ምዕራፍ ሁለት

በሌሎች ሰዎች መብቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

601 በሲቪል መብቶች በነፃ መጠቀምን መከልከል

602 የመዘዋወር ነፃነት መብትን መድፈር

603 የሥራ ነፃነት መብትን መጣስ

604 የግል ቤቶችን ወይም የተከለሉ ቦታዎችን መድፈር

605 ወንጀሉን የሚያከብዱ ሁኔታዎች

606 የመጻጻፍ ወይም የግንኙነት ግላዊነት መብትን መድፈር

ርዕስ ሦስት

በክብር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

607 መርህ

608 ወንጀሉ የሚፈፀምባቸው ዘዴዎች

609 ሕጋዊ ሰውነት በተሰጣቸው አካላት ወንጀሉ ሲፈጸም የሚወሰን ቅጣት

610 ካሣ

611 ያለመከሰስ መብት

612 የማያስቀጡ ትችቶችና ንግግሮች

ምዕራፍ ሁለት

ልዩ ድንጋጌዎች፣ ክብርን መንካት

613 ስም ማጥፋት እና የሐሰት ሐሜት

614 እውነትንና ከፍ ያሉትን ጥቅሞች ስለመጠበቅ የሚደረገው ልዩነት

615 ስድብና ማዋረድ

616 መቀስቀስ እና አፀፋ መመለስ

617 ቃልን ማንሳት እና መፀፀት

618 ወንጀሉን የሚያከብዱ ልዩ ሁኔታዎች

619 የጠፉ ወይም የሞቱ ሰዎችን ክብር የመንካት ወንጀል ሲፈፀም ክስ የሚቀርብበት ሁኔታ

ርዕስ አራት

በመልካም ጠባይ እና በቤተዘመድ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

በመልካም ጠባይ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

በሩካቤ ሥጋ ነፃነትና ንፅህና ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

620 አስገድዶ መድፈር

621 አንድን ወንድ አስገድዶ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲፈጽም ማድረግ

622 በንፅህና ክብር ላይ የሚፈፀም የኃይል ድርጊት

623 አእምሮአቸውን በሣቱ ወይም የአእምሮ ደካማ በሆኑ ወይም ለመቃወም በማይችሉ ሰዎች ላይ የሚፈፀም የክብረ ንፅህና ድፍረት በደል

624 ሆስፒታል ውስጥ በተኙ፣ በተጋዙ ወይም በታሰሩ ሰዎች ላይ የሚፈፀም የክብር ንፅህና ድፍረት በደል

625 አንድ ሴት ያለባትን ከፍ ያለ ችግር ወይም ጥገኝነትዋን ምክንያት በማድረግ የሚፈፀም ደርጊት

626 ለአካለ መጠን ባልደረሱ ልጆች ላይ የሚፈፀም የግብረ ስጋ ጥቃት

627 በሕፃናት ልጆች ላይ የሚፈፀም የግብረ ስጋ ድፍረት በደል

628 ወንጀሉን የሚያከብዱ ሌሎች ምክንያቶች

ክፍል ሁለት

ከተፈጥሮ ባሕርይ ተቃራኒ የሆኑ የግብረሥጋ ግንኙነቶች

629 ግብረሰዶም እና ለንፅህና ክብር ተቃራኒ የሆኑ ሌሎች ድርጊቶች

630 ወንጀሉን የሚያከብዱ ጠቅላላ ሁኔታዎች

631 ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የሚፈፀም የግብረ ስጋ ጥቃት ለክብረ ንጽህና ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶች

632 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት ለአካለመጠን ባልደረሱ ልጆች የንጽሕና ክብር ላይ በሚፈፀም የድፍረት በደል ያለው ተካፋይነት

633 በእንስሳት ላይ የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም

ክፍል ሦስት

በሌሎች የስነ-ምግባር ብልሹነት መጠቀም

634 የሌላውን ሰው የዝሙት ድርጊት የዘወትር መጠቀሚያ ማድረግ

635 ሴቶችንና ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆችን ለዝሙት አዳሪነት በማቃጠር መነገድ

636 ወንጀሉን የሚያከብዱ ሁኔታዎች

637 ሴቶችንና ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆችን ለዝሙት ለማቅረብ የሚደረጉ ዝግጅቶች

638 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተጠያቂነት

ክፍል አራት

በመልካም ጠባይ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

639 ለመልካም ሥነ ምግባርና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ብልግናና አሳፋሪ ሥራን በአደባባይ መፈፀም

640 ፀያፍ ወይም የብልግና ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን ለሕዝብ መግለጽ

641 ፀያፍ ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን ማሳየት

642 የተፈቀዱ ሥራዎች

643 መልካም ጠባይን ተቃራኒ የሆነ መግለጫዎችና ማስታወቂያዎች

644 ለአካለመጠን ያልደረሱ ልጆችን አደጋ ላይ ከሚጥሉ ሥራዎች መጠበቅ

645 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተጠያቂነት

ምዕራፍ ሁለት

በቤተዘመድ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

በጋብቻ ሥርዓት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

646 ጋብቻን በተንኮል እና በማታለል መፈፀም

647 በሕግ የተከለከለ ጋብቻን ማስፈፀም ወይም መፈፀም

648 ያለዕድሜ ጋብቻን

649 ሕገወጥ ጋብቻ መፈፀምና ማስፈፀም በወንጀል የሚያስጠይቅበት ሁኔታ

650 በጋብቻ ላይ ጋብቻ መፈፀም

651 የተለየ ሁኔታ

652 አመንዝራነት

653 የአቤት ባዩ መሞት

ክፍል ሁለት

በዘመዳሞች መካከል የሚፈፀም የግብረ ሥጋ ግንኙነት ወንጀል

654 በዘመዳሞች መካከል የሚፈፀም ግብረ ሥጋ

655 በዘመዳሞች መካከል የሚፈፀም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ የብልግና ድርጊት

ክፍል ሦስት

በክብር መዝገብ ላይ እና በቤተዘመድ ግዴታዎችን በመተላለፍ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

656 የህፃን መወለድን ወይም ተጥሎ መገኘትን አለማስታወቅ

657 የክብር መዝገብን በሐሰት መለወጥ፣ አስመስሎ ህፃንን ማቅረብ ወይም መለወጥ

658 የቀለብ መስጠት ግዴታውን አለመፈፀም

659 የልጅ ማሳደግ ግዴታን አለመፈፀም

ምዕራፍ ሦስት

የወል ድንጋጌዎች

660 የወንጀሎች መደራረብ

661 ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች በወንጀል ተጠያቂነት

ስድስተኛ መጽሐፍ

በንብረት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ርዕስ አንድ

በንብረት መብቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

662 መርህ

663 ሕገወጥ በሆነ መንገድ ወይም ያለአግባብ የመበልፀግ ግምት

664 በቤተዘመድ አባሎች መካከል ወንጀል በተደረገ ጊዜ የሚቀርብ ክስ

ምዕራፍ ሁለት

በንብረት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

በተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

665 ስርቆት

666 ኃይልን መስረቅ

667 የጋራ ንብረት የሆኑትን ዕቃዎች መስረቅ

668 በሙታን ላይ የሚፈፀም ስርቆት

669 ከባድ ስርቆት

670 ውንብድና

671 ከባድ ውንብድና

672 ዘረፋ

673 የባሕር ውንብድና

674 ልዩ ሁኔታዎች

675 እምነት ማጉደል

676 ከባድ የእምነት ማጉደል

677 በመንግሥት ወይም በሕዝብ ንበረት ያለአግባብ መገልገል ወይም ማካበን

678 በሌላ ሰው ሀብት ያለአግባብ መገልግል

679 አግኝቶ መደበቅ

680 ወድቆ የተገኘውን ንብረት ለራስ ማድረግ

681 ባለቤት የሌለውን ዕቃ ወይም የተፈጥሮ ሀብትን መውሰድ

682 መሸሸግ

683 ከባድ የመሸሸግ ወንጀል

684 በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና በወንጀሉ መርዳት

ክፍል ሁለት

በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች

685 በከብት መንጋ አማካይነት በሌላ ሰው ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ

686 በሰው ንብረት ላይ ሁከት ማድረግ

687 በሰው ይዞታ ላይ ጉዳት ማድረስ

688 የወሰን ምልክቶችን ከሥፍራቸው ማዛወርና ማጥፋት

ክፍል ሦስት

በሌላ ሰው ንብረት ላይ ጉዳት ማድረስ

689 ጠቅላላ ድንጋጌዎች

690 ከባድ ሁኔታ

691 ከባድ ዘዴዎች

ምዕራፍ ሦስት

በንብረት መብቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

ክፍል አንድ

ማታለልን ያካተቱ ወንጀሎች

692 አታላይነት

693 የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት

694 በተጭበረበረ ሁኔታ የአክሲዮን ገበያን ንግድ ማካሄድ

695 በአክሲዮኖች ወይም በሸቀጦች መቆመር

696 ከባድ አታላይነት

697 ሌሎች ወንጀሎች

698 ኢንሹራንስ በሚመለከት የሚፈጸም የአታላይነት ድርጊት

699 በሐሰተኛ ሰነድ ማታለል

700 በሕዝብ እምነት በመጠቀም ማታለል

701 ሌሎች የማታለል ድርጊቶች

702 በሌላ ሰው ጥቅም የሥራ አመራር ላይ የተፈፀመ ጉዳት

703 ከባድ ሁኔታ

704 ጥቅም ታገኛለህ በማለት ሌላውን ሰው በመደለል ማነሳሳት

705 ችሎታ የሌላቸውን ሰዎች ንብረታቸውን የሚጐዳ ሥራ እንዲፈፅሙ ማነሳሳት

ክፍል ሁለት

በኮምፒዩተር አማካይነት የሚፈፀሙ ወንጀሎች

706 ያለፈቃድ ወደ ኮምፒዩተር መግባት፣ የኮምፒዩተር አገልግሎትን ያለፈቃድ መውሰድ ወይም መጠቀም

707 በዳታ ላይ ጉዳት ማድረስ

708 የተፈቀደለት ተጠቃሚ የኮምፒዩተር አገልግሎቶችን እንዳያገኝ ማቋረጥ

709 የኮምፒዩተር ወንጀሎች አፈፃፀም ለማመቻቸት የሚከናወኑ ድርጊቶች

710 ሌሎች ወንጀሎች

711 የወንጀሎች መደራረብ

ክፍል ሦስት

የኀሊናን ወይም የሰውን ችግር መሠረት በማድረግ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

712 አራጣ

713 በማስገደድ መጠቀም

714 ጥቅም ለማግኘት ማስፈራራት

715 ከባድ ሁኔታ

ርዕስ ሁለት

በንግድና በኢኮኖሚ ጉዳት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

716 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተካፋይነት

ምዕራፍ አንድ

ግዙፍነት በሌላቸው መብቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

717 በሌላ ሰው መልካም ስም ላይ ጉዳት ማድረስ

718 ጉዳትን የሚያደርሱ ሐሰተኛ መግለጫዎች

719 ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር

720 ምልክቶችን፣ የመገኛ መነጭ ማስታወቅን፣ ዲዛይኖችን ወይም ሞዴሎችን መጣስ

721 የድርሰት፣ የኪነጥበብ ወይም የአእምሮ ሥራ ፈጠራ መብቶችን መጣስ

722 የግል አቤቱታ የማቅረብ መብት

723 ከባድ ሁኔታዎች

724 ተጨማሪ እርምጃዎች

ምዕራፍ ሁለት

ዕዳን ለማስከፈል በሚደረግ ክስ አቀራረብ፣ በፍርድ አፈፃፀም እና በአከሳሰር ጉዳይ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች

725 በማጭበርበር ዕዳ ለመክፈል አለመቻል

726 አላግባብ መክሰር

727 በማጭበርበር ኪሣራ እንዲደርስ ማድረግ

728 በፍርድ አፈፃፀም ላይ የሚፈፀም የማጭበርበር ድርጊት

729 በመያዣነት ወይም በሕግ አግባብ የተያዘን ንብርት አለአግባብ መውሰድ ወይም ማጥፋት

730 በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተየያን ንብረት ያለአግባብ መውሰድ ወይም ማጥፋት

731 በገንዘብ ጠያቂዎች መካከል ተገቢ ያልሆገነ አድልዎ ማድረግ

732 የድምፅ ብልጫን ለማግኘት መደለያ መስጠት

733 ስምምነትን በማጭበርበር ማግኘት

ሦስተኛ ታላቅ ክፍል

የደንብ መተላለፍ ሕግ

ሰባተኛ መጽሐፍ

ጠቅላላ ክፍል

ርዕስ አንድ

ቅጣትን የሚመለከቱ ደንቦች

ምዕራፍ አንድ

የሕጉ ተፈፃሚነት ወሰን

734 ወደ ወንጀል ሕግ ጠቅላላ መርሆች መምራት

735 ደንብ መተላለፍ

736 ሕጉ ተፈፃሚ የሚሆንባቸው ጥፋቶች

737 ሕጉ በእኩልነት ተፈፃሚ መሆኑ

738 ቦታን በሚመለከት የሕጉ ተፈፃሚነት

739 በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድ

ምዕራፍ ሁለት

የወንጀል ተጠያቂነት

740 የሚያስቀጡ ድርጊቶችና የሚቀጡ ሰዎች

741 የሚያስቀጡ ሁኔታዎች

742 ጉዳዩን ለማጣራት የሚወሰዱ እርምጃዎች

743 የማያስቀጡና ይቅርታ የሚያሰጡ ሁኔታዎች

744 ስሕተት

745 ቅጣትን የሚያቃልሉ እና የሚያከብዱ ሁኔታዎች

ርዕስ ሁለት

ቅጣቶችን የሚመለከቱ ደንቦች

ምዕራፍ አንድ

ተፈፃሚነት ያላቸው ቅጣቶችና ጥንቃቄዎች እርምጃዎች

ክፍል አንድ

ዋና ቅጣቶች

746 መደበኛ የሆኑ የወንጀል ቅጣቶች ተፈፃሚ አለመሆናቸው

747 የማረፊያ ቤት እሥራት

748 የመደበኛ ማረፊያ ቤት እሥራት አፈፃፀም

749 በመኖሪያ ቤት ወይም በድርጅት ውስጥ የሚፈፀም የማረፊያ ቤት እሥራት

750 ስለወታደሮች እና ወጣት ጥፋተኞች የተለየ የቅጣት አፈፃፀም

751 በማረፊያ ቤት እሥራት ፈንታ የግዴታ ሥራን መወሰን

752 መቀጮ፣ መደበኛ ሁኔታ

753 መቀጮ በግዴታ ሥራ የሚለወጥበት ሁኔታ

754 በወታደሮችና በወጣት ጥፋተኞች ላይ የሚጣለውን መቀጮ ማስገባት

755 የጉዳትና የሞራል ካሳ

ክፍል ሁለት

ተጨማሪ ቅጣቶች

756 ማስጠንቀቂያና ወቀሳ

757 ከመብት የመሻር ቅጣት ተፈፃሚ አለመሆኑ

ክፍል ሦስት

የጥንቃቄ እርምጃዎች

758 የመልካም ጠባይ ዋስትና

759 መውረስ እና ለመንግሥት ገቢ ማድረግ

760 ድርጅቶችን መከልከል እና የሥራ ፈቃድን ማገድ

761 መውረስና ማገድ ተፈፃሚ የሚሆኑባቸው ዋና ሁኔታዎች

762 የግል ነፃነትን መከልከልና መቀነስ

ክፍል አራት

የማሳወቅ እርምጃዎች

763 አግባብ ላለው ባለሥልጣን ማስታወቅና ፍርድን ለሕዝብ መግለጽ

764 በወንጀለኞች መዝገብ ላይ መመዝገብ

ምዕራፍ ሁለት

የቅጣት አፈፃፀም

765 ቅጣትን ማገድ እና በአመክሮ መፍታታ የማይቻል መሆኑ

766 ቅጣትን ማቅለል

767 መደበኛ የሆነ የቅጣት ማክበጃ

768 ጥፋት ሲደራረብ ቅጣትን ማክበድ

769 በደጋጋሚነት ጊዜ ቅጣትን ማክበድ

770 መደጋገምና መደራረብ

ምዕራፍ ሦስት

ክስ የሚቀርብባቸው፣ ክስና ቅጣት የሚታገድባቸውና ቀሪ የሚሆንባቸው ሁኔታዎች

771 የክስ አቀራረብ

772 የግል አቤቱታ የሚቀርብባቸው ሁኔታዎች

773 የይርጋ ዘመን

774 ይቅርታና ምሕረት

775 መሰየም

ስምንተኛ መጽሐፍ

ልዩ ክፍል

ርዕስ አንድ

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌ

በሕዝባዊና በማህበራዊ ጥቅሞች ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

776 በዚህ ርዕስ ስር በግልጽ ያልተሸፈኑ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶችን የሚመለከት ጠቅላላ ድንጋጌ

777 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት በደንብ መተላለፍ ቅጣት ያለው ተካፋይነት

ምዕራፍ አንድ

በመንግሥትና በሕዝብ ጥቅሞች ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ተግባሮች

ክፍል አንድ

በመንግሥትና በሕዝብ አመኔታ ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ተግባሮች

778 ሕጋዊ ገንዘብን አለመቀበል

779 ሐሰተኛ ገንዘብ በእጅ መኖሩን አለማስታወቅ

780 ሕገ-ወጥ በሆኑ መስፈሪያዎችና ሚዛኖች መገልገል

781 ጊዜያቸው ባለፈ ወይም ወደሐሰት በተለወጡ የመመላለሻ ወረቀቶች መገልገል

782 የማዕረግ ስምና የምስክር ወረቀትን በማጭበርበር መቀበልና መገልገል

783 ከሕግ ውጭ የሲቪል ኒሻኖችና የማዕረግ ምልክቶችን መሥራት፣ በነዚህ መነገድና እነዚህን ነገሮች ማድረግ

ክፍል ሁለት

በቀረጥና በግብር ገቢዎች፣ በፋይናንስ እና በአስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

784 የቀረጥና የግብር ሕጐችን መጣስ

785 በወርቅ፣ በጥሬ ገንዘብ እና በውጭ አገር ገንዘብ ህገወጥ ሥራ መሥራትን አስመልክቶ የወጣ ሕግን መጣስ

786 ስለከበሩ ማዕድኖች አጠባበቅ የወጣ ሕጐችን መጣስ

787 የሚተላለፉ ሰነዶችን፣ አክሲዮኖችን ወይም የግዴታ ወረቀቶችን የሚመለከቱ ሕጐችን መጣስ

788 ቁጠባና ባንኮችን የሚመለከቱ ሕጐችን መጣስ

789 ሎተሪዎችንና ውርርዶችን የሚመለከቱ ሕጐችን መጣስ

790 የዋጋ ቁጥጥርን የሚመለከቱ ሕጐችን መጣስ

791 የንግድና የሙያ ሥራዎችን ስለማቋቋም፣ መካሄድና መቆጣጠር የወጡ ሕጐችን መጣስ

ምዕራፍ ሦስት

ወታደራዊ ግዴታዎችን መጣስ እና በመከላከያ ሠራዊት እንዲሁም በፖሊስ ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

792 ወታደራዊ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶችን መወሰን

793 ወታደራዊ የዲስፕሊን ቅጣቶች

794 በመከላከያ ሠሪዊት ላይ የሚፈሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

795 ደንቡ ለፖሊስ ሠራዊት ተፈፃሚ መሆኑ

ምዕራፍ አራት

በመንግሥትየሥራ ግዴታዎች እና በመንግሥት መሥሪያ ቤት /ባለሥልጣን/ ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

ክፍል አንድ

በመንግሥት የሥራ ግዴታዎች ላይ የሚደረጉ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

796 በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል

797 የማስገደድ መብትን ከመጠኑ ማሳለፍ

798 ሐቀኛነትን ማጓደል

799 የአድልዎ እርዳታ መስጠት

800 በመንግሥት መሥሪያ ቤት የሚሰጡትን ኦፊሲየላዊ ወረቀቶችን በግዴለሽነት መስጠት

801 አነስተኛ የሆኑ ጉዳዮች፤ የሥራ ሥርዓት /የዲስፕሊን/ ቅጣቶች

ክፍል ሁለት

በመንግሥት መሥሪያ ቤት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

802 ኦፊሴየላዊ ማስታወቂያዎችን መጉዳት

803 አስገዳጅ የሆኑ የኦፊሴላዊ መግለጫዎችን ወይም የሚመዘገቡ ነገሮች ለመስጠት ወይም አለማስመዝገብ

804 ተገቢ ያልሆነ ማስታወቂያ

805 በሌለው ሥልጣን መገልገል

806 ባልሥልጣንን የመርዳት እንቢታ

807 ትዕዛዝን አለመፈፀም

ምዕራፍ አምስት

በሕዝብ ደኀንነት፣ ሰላምና ተረጋግቶ መኖር ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

ክፍል አንድ

በሕዝብ ደህንነት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

808 የጦር መሣሪያዎችንና ጥይቶችን መቆጣጠር

809 የተከለከለ የጦር መሣሪያን መያዝና በዚሁ መገልገል

810 የውጭ አገር ዜጐችን መቆጣጠር

811 ያለፈቃድ ስምን መለወጥ ወይም በሌላ ስም መጠራት

ክፍል ሁለት

በሕዝብ ሰላም፣ ፀጥታና ሥርዓት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

812 መገናኛ ብዙኃንንና ማስታወቂያን ስለመጠበቅ የወጣውን ሕግ መጣስ

813 አስደንጋጭ መግለጫዎች፣ ወሬዎች ወይም ማስታወቂያዎች

814 ሐሰተኛ የአደጋ ምልክት መስጠት

815 የሌሎችን ሥራ፣ ሰላምና ዕረፍት ማወክ

816 ሃይማኖትን የመስደብና የማዋረድ ንግግር

817 የበዓል ቀናቶችን መጠበቅ

818 አልኰል የሚያደርሰውን አደጋ መከላከል

819 ሰክሮ ወይም አእምሮ የሚያናውጥ ነገር ቀምሶ ሕዝብን ማወክ

820 የምግብና የመጠጥ ቤቶችን መጠበቅና መቆጣጠር

821 የቲያትር ቤቶችንና የሕዝብ መደሰቻ ሥፍራዎችን መጠበቅ

822 እንስሳትን በሚያሰቅቅ ሁኔታ ማንገላታት

ክፍል ሦስት

በሕዝብ ፀጥታ ላይ የሚፈፀም ደንብ መተላለፍ

823 የሰዎችን ሰላማዊ ኑሮ መንካት

824 በአደገኞች ሰዎች ወይም በእንስሳት ላይ ተገቢውን ቁጥጥር አለማድረግ

825 የሰዓት እላፊ እና በሌሊት መዘዋወርን መቆጣጠር

826 የሕንፃ ሥራዎችን መቆጣጠር

827 መንገዶችና የሕዝብ መሰባሰቢያ ሥፍራዎችን መቆጣጠር

828 የመገናኛ ደኀንነትን አደጋ ላይ መጣል

829 እሳት፣ ፈንጂዎችንና አደገኛ ንጥረ ነገሮችን መቆጣጠር

ምዕራፍ ስድስት

በሕዝብ ጤና እና በፅዳት ጥበቃ ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

830 የሕዝብ ጤናና ጤናማነትን መቆጣጠር

831 መርዛማና አደንዛዥ ንጥረ ነገሮችንና መድኃኒቶችን መቆጣጠር

832 ሌላው ሰው ኀሊናውን እንዲስት ወይም እንዲፈዝ ማድረግ

833 ምግቦችን፣ መጠጦችንና ሌሎች ሸቀጦችን መቆጣጠር

834 የህክምናና የመፈወስ ሙያዎችንና ሆስፒታሎችን መቆጣጠር

835 የማስታወቅ ግዴታን አለመፈፀም

836 የማከምን ተግባር አለመፈፀም

837 ሬሳን ስለመቅበርና ስለማቃጠል የወጣውን ደንብ መጣስ

ርዕስ ሁለት

በሰዎችና በንብረቶች ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

ምዕራፍ አንድ

838 በዚህ ርእስ ሥር ባልተሸፈኑ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ያለውን ተካፋይነት የሚመለከት ጠቅላላ ድንጋጌ

839 የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት በዚህ ርዕስ ስር በተመለከቱት የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ያለው ተካፋይነት

ምዕራፍ ሁለት

በሰዎች ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

ክፍል አንድ

ለሰውነት ጥበቃ የወጡ ደንቦችን መተላለፍ

840 የእጅ እልፊት ቀላል የኃይል ድርጊት

841 ሬሣን ወይም ቁስለኛን አለማስታወቅ

842 በግል ነፃነት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

843 የግል ምስጢር የመጠበቅ መብትን መንካት

844 በክብር ላይ የሚፈጸሙ ቀላል ጥፋቶች

ክፍል ሁለት

በመልካም ጠባይ /ሞራሊቲ/ ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

845 በመልካም ሥነ ምግባርና መልካም ጠባይ /ሞራሊቲ/ ላይ የሚፈፀሙ ጥፋቶች

846 አስነዋሪ የዝሙት ጥያቄ እና የብልግና ተግባር

847 ለብልግና ተግባር የሚያነሳሳ ማስታወቂያና መግለጫ ማውጣት

848 የማስወረጃ ዘዴዎችን ማስተዋወቅ

ምዕራፍ አራት

በንብረት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

ክፍል አንድ

ብሔራዊ ሀብቶችን መጠበቅ

849 ታሪካዊ፣ ኪነ-ጥበባዊ እና የተፈጥሮ ሀብቶችን መጠበቅ

850 እፅዋትንና እንስሳትን መጠበቅ

ክፍል ሁለት

ሌሎች ንብረቶችን መጠበቅ

851 የመንግሥት እና የግል ንብረቶችን መጠበቅ

852 ቀላል ስርቆት

853 እሸት መቅጠፍና ከማሣ መቃረም

854 አጠራጣሪ የሆኑትን አንዳንድ ዕቃዎች ያለምክንያት መያዝ

855 ንብረቶችን መሰወርና አግባብ ላለው ባለሥልጣን አለማስታወቅ

856 የሌላ ሰውን ንብረት ማበላሸት ወይም ዋጋው እንዲቀንስ ማድረግ

857 በሕዝብ ሀውልቶች ላይ ጉዳት ማድረስ

ክፍል ሦስት

በንብረት ላይ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች በጠቅላላው

858 የሌላውን ሰው ጥቅም በተንኰል መጉዳት

859 ወስላታነት

860 ሌሎች ጥቅሞችን በማጭበርበር ማግኘት

861 አውቃለሁ ባይነት

862 ያለፈቃድ ገንዘብ መሰብሰብ

ምዕራፍ አራት

በኢኮኖሚ፣ ንግድና የባሕር አስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚፈጸሙ የደንብ መተላለፍ ጥፋቶች

863 የንግድና የሂሳብ መዛግብትን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን መተላለፍ

864 በግዴታ የፍርድ አፈጻጸም ሥርዓት ላይ እምቢተኛ መሆን

865 ስለንግድ መርከቦች የወጡትን ደንቦች መጣስ

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...