Thursday, April 23, 2020

SOUFF (SAFFLOWER SEED)

SOUFF (SAFFLOWER SEED)

Souff, Ethiopian Safflower seeds are white and rich in linoleic acid. Saffower seed oil is used in cooking vegan sauces and dips.
The seeds are popular as a blended drink or roasted with grains, as a healthy snack.

ሱፍ

ሱፍ፣ በ ሊኖሊክ አሲድ የበለጸገ ነጫጭ ፍሬ ነው:: የሱፍ ዘይት የአትክልት ስልስ ምግብ በምናዘጋጅበት ወቅት እንጠቀመዋለን

እነዚህ የሱፍ ዘሮች በመጠጥ መልኩ ሲዘጋጅ እና ለ ቆሎ ዝግጅት ተመራጭነት አለው፣

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...