Monday, April 13, 2020

የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ

የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ
የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ መግቢያ

ምዕራፍ አንድ

ስለ ጋብቻ አፈጻጸም

ክፍል ፩. ጠቅላላ

ክፍል ፪. ጋብቻ ለመፈፀም መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች

ክፍል ፫. ጋብቻ እንዳይፈጸም ስለመቃወም

ክፍል ፬. በክብር መዝገብ ሹም ፊት ስለሚፈጸም ጋብቻ

ክፍል ፭. ሌሎች የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓቶች

ክፍል ፮. ስለጋብቻ ምዝገባ

ምዕራፍ ሁለት

የጋብቻ ሁኔታዎች አለመሟላት የሚያስከትለው ውጤት

ምዕራፍ ሦስት

የጋብቻ ውጤት

ክፍል ፩. ጠቅላላ

ክፍል ፪. ጋብቻ በተጋቢዎች ግላዊ ግንኙነት ላይ ስለሚኖረው ውጤት

ክፍል ፫. ጋብቻ በንብረት በኩል ስለሚኖረው ውጤት

ምዕራፍ አራት

ስለጋብቻ መፍረስ

ክፍል ፩. በስምምነት ስለመፋታት

ክፍል ፪. ጥያቄ በመቅረቡ ምክንያት ስለሚወሰን ፍቺ

ምዕራፍ አምስት

የባልና ሚስትን ሀብት ስለማጣራት

ምዕራፍ ስድስት

ጋብቻ ለመፈፀሙ ስለሚቀርብ ማስረጃ

ምዕራፍ ሰባት

ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ ስለመኖር

ምዕራፍ ስምንት

በጋብቻ እና ጋብቻ ሳይፈፀም እንደ ባልና ሚስት አብሮ በመኖር የሚነሱ ክርክሮችን ስለመወሰን

ክፍል ፩. ጠቅለላ.

ክፍል ፪. ስለ ፈርድ ቤት ሥልጣን

ክፍል ፫. ስለ ዕርቅ

ምዕራፍ ዘጠኝ

ስለመወለድ

ክፍል ፩. አባትነትና እናትነትን ስለማወቅ

ንዑስ ክፍል ፩. አጠቃላይ ድንጋጌዎች

ንዑስ ክፍል ፪. አባትነት በሕግ ግምት የሚታወቅ ስለመሆኑ

ንዑስ ክፍል ፫. ልጅነትን ስለመቀበል

ንዑስ ክፍል ፬. በፍርድ ቤት ውሳኔ አባትነት እንዲታወቅ ስለማድረግ

ክፍል ፪. አባትነትን በመወሰን ላይ ስለሚኖረው የሕግ ግጭት

ክፍል ፫. ስለልጅነት ማስረጃ

ክፍል ፬. በተወላጅነት ላይ ስለሚነሳ ክርክርና ስለመካድ

ንዑስ ክፍል ፩. በተወላጅነት ላይ ስለሚነሳ ክርክር

ንዑስ ክፍል ፪. ስለመካድ

ምዕራፍ አሥር

ስለ ጉዲፈቻ

ምዕራፍ አሥራ አንድ

ቀለብ የመስጠት ግዴታ

ምዕራፍ አሥራ ሁለት

አካለ መጠን ስላልደረሱ ሰዎች

ክፍል ፩. ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ክፍል ፪. አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ስለሚጠብቁ ተቋሞች

ክፍል ፫. የአሳዳሪውና የሞግዚቱ ሥልጣን

ንዑስ ክፍል ፩. አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ አስተዳደግን ጥበቃ

ንዑስ ክፍል ፪. አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ንብረት ስለማስተዳደር

ክፍል ፬. ካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ለመጠበቅ የተመለከቱትን ደንቦች መጣስ ስለሚያስከትለው ውጤት

ንዑስ ክፍል ፩. አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ሥራዎች

ንዑስ ክፍል ፪. የሞግዚቱ ሕጋዊ ድርጊቶች

ንዑስ ክፍል ፫. ኃላፊነት ሊያስጠይቁ ስለሚችሉ ድርጊቶች

ክፍል ፭. አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ችሎታ ማጣት ስለመቅረቱ

ንዑስ ክፍል ፩. ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ስለመውጣት

ንዑስ ክፍል ፪. የሞግዚትነት ሥራ ሂሳቦችን ስለማስታወቅ

ምዕራፍ አስራ ሦስት

ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...