Monday, April 13, 2020

የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ

የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ
የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ ድንጋጌ

የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ መግቢያ

መቅድም
ቁ. ፩ የአፈጻጸሙ ወሰን

ቁ. ፪ የጊዜ ወሰን

ቁ. ፫ ስለ ቃላት ትርጓሜ

አንደኛ መጽሐፍ
ስለ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን
ምዕራፍ ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡
ቁ. ፬ በሌላ አኳኋን እንዲፈጸም በሕግ ካልተገለጸ ክስን ተቀብሎ ለማከራከር ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት ብቻ  ስለመሆኑ

ቁ. ፭ የመጨረሻ ውሳኔ ስላገኙ ጉዳዮች

ቁ. ፮ ዳኝነት እንዲታይ ስለሚቀርብ አቤቱታ

ቁ. ፯ ስለ ቀደምትነት

ቁ. ፰ በቀጠሮ ላይ ስለሚገኙ ክሶች

ቁ. ፱ ሥረ ነገሩን ለመስማት ፍርድ ቤት ሥልጣን የሌለው በሆነ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፲ ፍርድ ቤቱ የግዛት ሥልጣን የሌለው በሆነ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፲፩ ክሶችን ስለ ማጣራት

ምዕፍ ፪
ፍርድ ቤቶች በሥረ ነገር ክርክር ላይ ስላላቸው የዳኝነት ሥልጣን

ቁ. ፲፪ መሠረቱ
ቁ. ፲፫ ስለ ወረዳ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን

ቁ. ፲፬ ስለ አውራጃ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን

ቁ. ፲፭ ስለ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሥልጣን

ቁ. ፲፮ በገንዘብ መጠን የተወሰነ የዳኝነት ሥልጣን

ቁ. ፲፯ ተጣምረው ስለሚቀርቡ ክሶች

ቁ. ፲፰ በገንዘብ ግምት ሊወሰን ስለማይችል ሃብት

ምዕራፍ ፫  

በግዛት ክልል ስለሚወሰን የዳኝነት ሥልጣን
ቁ. ፲፱ መሠረቱ

ቁ. ፳ ከኢትዮጵያ ግዛት ውጭ በሚኖር ሰው ላይ ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፩ በመንግሥት ላይ ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፪ በሕግ በተመሠረቱ ድርጅቶች ላይ ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፫ በውርስ ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፬ በውል ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፭ በማይንቀሳቀስ ንብረት ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፮ በተለያየ የዳኝነት ሥልጣን ክልል ውስጥ በሚገኝ የማይንቀሳቀስ ንብረት ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፯ በሰው ላይ ወይም በሚንቀሳቀስ ንብረት ላይየደረሰ ጉዳት ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፰ በመክሰር ምክንያት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፳፱ ከአንድ ስለሚበልጡ የክስ ምክንያቶች

ቁ. ፴ ስለ ተጨማሪ ክስና ስለተከሣሽ ከሳሽ ክስ

ቁ. ፴፩ ክስን ወደ ሌላ ሥፍራ ስለማዛወር

ሁለተኛ መጽሐፍ

በከሣሽነት ወይም በተከሣሽነት የሙግት ተካፋይ ስለመሆን

ቁ. ፴፪ የአፈጻጸሙ ወሰን

ምዕራፍ ፩  

ጠቅላላ ደንቦች
ቁ. ፴፫ ከሣሽ የመሆን ችሎታ

ቁ. ፴፬ ስለ ውክልና ስለ እንደራሴነት ወይም ስለ ሞግዚትነት

ቁ. ፴፭ ከሣሾች የኀብረት ክስ ስለሚያቀርቡበት  ሁኔታ

ቁ. ፴፮ ተከሣሾችን በአንድነት አጣምሮ ስለመክሰስ

ቁ. ፴፯ በአንድ ወይም በብዙዎች ተከራካሪዎች ላይስለሚፈረድባቸው ወይም ስለሚፈርድላቸው ፍርድ

ቁ. ፴፰ በነገረ ፈጅ ወይም በወኪል አማካይነት ስለ መሟገት

ቁ. ፴፱ በአንድ ክስ ውስጥ ተደምሮ መከሰስ የሚገባውን ስለመተውና በክሱ ውስጥ የማያገባውን ሰው አጣምሮ

           ስለመክሰስ

ቁ. ፵ ተከራካሪ ወገኖች ስለመጨመር ወይም ስለ መተካት

ቁ. ፵፩ የሦስተኛ ወገኖች ጣልቃ ገብነት

ቁ. ፵፪ ስለ ዐቃቤ ሕግ ጣልቃ ገብነት

ቁ. ፵፫ ሦስተኛ ወገኖችን በክስ ውስጥ ስለማስገባት

ቁ. ፵፬ የንግድ ሸሪኮችን በሚነግዱበት የንግድ ድርጅት ስም ስለ መክሰስ

ቁ. ፵፭ የንግድ ሸሪኮችን ስም ስለመግለጽ

ቁ. ፵፮ በራሱ ስም ሳይሆን በሌላ ሰው ስም በሚነግድ ሰው ላይ ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፵፯ በንግድ ሸሪኮች መካከል ስለሚቀርብ ክስ

ምዕራፍ ፪   


ሰለ ተከራካሪዎቹ ወገኖች መሞት ወይም መክሰር፡፡
ቁ. ፵፰ ስለ ተከራካሪ ወገን መሞትና ስለ ክሱ ያለማቋረጥ

ቁ. ፵፱ ከከሣሾቹ ያንዱ ወይም ካንዱ የበለጡት መሞት

ቁ. ፶ ከተከሣሾቹ ያንዱ ወይም ከአንድ የበለጡት መሞት

ቁ. ፶፩     ከንግድ ሸሪኮች ውስጥ አንዱ በሞተ ጊዜ ስለሚኖር የክስ መብት

ቁ. ፶፪ ስለሟቹ ንብረት አስተዳዳሪዎች

ቁ. ፶፫ ክርክሩ ከተሰማ በኋላ ከፍርድ በፊት ከተከራካሪዎቹ ወገኖች አንዱ ወይም ካንድ የበለጠ ብዛት ያላቸው

            ስለመሟገታቸው

ቁ. ፶፬ እዳውን ለመክፈል ስለማይችል ከሣሽ (ስለ ከሠረ ከሣሽ)

ቁ. ፶፭ የክስ መቅረት ወይም መሠረዝ ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፶፮ የፍርድ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፊት በክርክር ያለውን የጥቅም መብት ስለማስተላለፍ

ምዕራፍ ፫  

ስለ ወኪሎችና ስለ ተሟጋቾች

ቁ. ፶፯ መሠረቱ

ቁ. ፶፰ ስለ ነገረፈጆችና ስለ ወኪሎች በጠቅላላው

ቁ. ፶፱ ለመንግሥት ነገረፈጅ ሆነው እንዲከራከሩ ስለተፈቀደላቸው ሰዎች

ቁ. ፷ በመንግሥት ሹሙ ወይም ሠራተኛ ላይ ስለሚቀርብ ክስ ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፷፩ ለጦር ኃይል አባሎች ስለሚወከሉ ነገረ ፈጆች ወይም እንደራሴዎች

ቁ. ፷፪ በእስር ቤት ለሚገኙ ሰዎች እንደራሴ ወይም ነገረፈጅ ሆነው ስለሚከራከሩ ወኪሎች

ቁ. ፷፫ ተሟጋች ስለማቆም

ቁ. ፷፬ ወኪሎች ወይም ነገረፈጆች መጥሪያ ስለ ሚቀበሉበት ሁኔታ

ምዕራፍ ፬


ስለ ባለ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት መቅረብና ሳይቀርብ መቅረት
ቁ. ፷፭ ባለጉዳዩ ራሱ እንዲቀርብ አስፈላጊ ስለመሆኑ

ቁ. ፷፮ ከብዙ ከሣሾች ወይም ተከሣሾች መካከል ያንዱን ብቻ መቅረብ

ቁ. ፷፯ ሰለ ሸሪኮች መቅረብ

ቁ. ፷፰ አንዳንድ ባለጉዳዮች ራሳቸው እንዲቀርቡ ለማዘዝፍርድ ቤት ስላለው ሥልጣን

ቁ. ፷፱ ስለ ተከራካሪዎቹ ወገኖች መቅረብ

ቁ. ፸ የተከሣሹ አለመቅረብ

ቁ. ፸፩ የክሱ መዝገብ መዘጋት ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፸፪ በሚቀጥለው ቀነ ቀጠሮ ስለመቅረብ

ቁ. ፸፫ የከሣሹ አለመቅረብ

ቁ. ፸፬ የክሱ መዝገብ መዘጋት ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፸፭ የብዙ ተከራካሪ ወገኖች ያለመቅረብ

ቁ. ፸፮ የሦስተኛ ወገኖች ያለመቅረብ

ቁ. ፸፯ ራሱ እንዲቀርብ የታዘዘው ሰው ያለመቅረብ

ቁ. ፸፰ ተከሳሽ በሌለበት የተሰጠውን ውሣኔ ስለ ማንሳት

ሦስተኛ መጽሐፍ
የፍትሐ ብሔርን ክስ የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
ቁ. ፸፱ የአፈጻጸሙ ወሰን

ምዕራፍ ፩  


ስለ አቤቱታ
ቁ. ፹ በአቤቱታ ማመልከቻ ጽሑፎች ላይ ስለሚገለጹ ነገሮች

ቁ. ፹፩ በተቀዳሚነት መፈጸም ስለሚገባቸው ግዴታዎች

ቁ. ፹፪ አዲስ ነገር

ቁ. ፹፫ ነገርን በግልጽ መካድ ተገቢ ስለመሆኑ

ቁ. ፹፬ ውልን ስለመካድ

ቁ. ፹፭ በክርክር ላይ የሚቀርቡትን የጽሑፍ ሰነዶች ባለዋጋነት ስለማስረዳት

ቁ. ፹፮ ስለ አእምሮ ሁኔታ

ቁ. ፹፯ ማስታወቂያ ስለመስጠት

ቁ. ፹፰ በነገሩ አካባቢ ሁኔታ ስለሚታወቁ ውሎችና ሕጋዊ ግንኙነቶች

ቁ. ፹፱ ሕጋዊ ስለሆኑ ግምቶች

ቁ. ፺ ከፍሬ ነገሩ ክርክር መሥመር ውጭ ስለ መውጣት

ቁ. ፺፩ አቤቱታን ስለማሻሻል

ቁ. ፺፪ አቤቱታን ስለማረጋገጥ

ቁ. ፺፫ አቤቱታን ስለመፈረም

ምዕራፍ ፪


ሰለ መጥሪያ፡፡
ክፍል ፩

መጥሪያ ከፍርድ ቤት ስለመቀበልና ለተጠሪው ስለመስጠት

ቁ. ፺፬ መጥሪያ ከፍርድ ቤት ስለማስወጣት

ቁ. ፺፭ የመጥሪያ ትእዛዝ ስለሚሰጥበት ሁኔታ

ቁ. ፺፮ መጥሪያን ለነገረ ፈጅ ወይም ለጠበቃው ስለመስጠት

ቁ. ፺፯ መጥሪያ ለንግድ ድርጅቶች ስለመስጠት

ቁ. ፺፰ መጥሪያን ሸሪክ ለሆኑ ሰዎች ስለመስጠት

ቁ. ፺፱ በወኪል አማካይነት ለሚነግድ ተከሣሽ ስለሚሰጥ መጥሪያ

ቁ. ፻ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚቀርብ ክስ ለንብረቱ ወኪል ስለሚሰጥ መጥሪያ

ቁ. ፻፩ መጥሪያን ለተከሣሽ ቤተሰቦች ስለመስጠት

ቁ. ፻፪ መጥሪያ የተቀበለ ሰው ደረሰኝ መፈረም የሚገባው ስለመሆኑ

ቁ. ፻፫ ተከሣሽ መጥሪያን ለመቀበል እምቢተኛ ስለመሆኑ ወይም ስላለመገኘቱ

ቁ. ፻፬ መጥሪያው የተሰጠበትን ሁኔታና ጊዜ ስለ ማረጋገጥ

ቁ. ፻፭ በምትክ ስለሚሰጥ መጥሪያ

ቁ. ፻፮ በፖስታ ስለሚላክ መጥሪያ

ቁ. ፻፯ በሌላ ፍርድ ቤት የሥልጣን ክልል ውስጥ ለሚኖር ተከሣሽ ስለሚሰጥ መጥሪያ

ቁ. ፻፰ ከኢትዮጵያ ግዛት ውጭ ለሚኖር ተከሣሽ ስለሚላክ መጥሪያ፡፡

ቁ. ፻፱ ለመንግሥት ወይም ለኩባንያ ሠራተኞች ስለሚሰጥ መጥሪያ፡፡

ቁ. ፻፲ መጥሪያ ለተከሣሽ እንዲሰጥ የታዘዘ ሰው ስላለበት ግዴታ፡፡

ክፍል ፪

ስለምሥክሮች አጠራርና አቀራረብ፡፡

ቁ. ፻፲፩ መጥሪያ ከፍርድ ቤት ስለመቀበል

ቁ. ፻፲፪ ለምስክሮች ስለሚከፈል ውጭ

ቁ. ፻፲፫ ተቀማጭ የሆነው ገንዘብ የማይበቃ ሲሆን ስለሚታዘዝ ተጨማሪ ሂሣብ

ቁ. ፻፲፬ በመጥሪያው ትእዛዝ ላይ ስለሚገለጹ ጉዳዮች

ቁ. ፻፲፭ የጽሑፍ ማስረጃ እንዲቀርብ ስለሚሰጥ  መጥሪያ

ቁ. ፻ ፲፮ ስለመጥሪያ አሰጣጥ

ቁ. ፻፲፯ መጥሪያ ለመስጠት ስለተወሰነ ጊዜ

ቁ. ፻፲፰ የጥሪው ትእዛዝ ስለማያከብሩ ምስክሮች

ቁ. ፻፲፱ የምስክርነት ቃልን መስጠትና የተጠየቀውን ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ስለመሆኑ

ቁ. ፻፳ ምስክርን ስለማሰናበት

ቁ. ፻፳፩ የምስክርነት ቃልን ለመስጠት ወይም የጽሑፍ ማስረጃን ለማቅረብ ስላለመቻል፡፡

ምዕራፍ ፫   
የፍርድ ቤት እንደራሴ ሆኖ ስለሚወከል ምትክ ዳኛ
ቁ. ፻፳፪ መሠረቱ

ቁ. ፻፳፫ ለምትክ ዳኞች የሚከፈለውን አበል ለፍርድ ቤት ስለ ማስያዝ  

ቁ. ፻፳፬ ስለምትክ ዳኞች ሥልጣን

ቁ. ፻፳፭ ምስክሮችን በምትክ ዳኞች ፊት አቅርቦ ስለመመርመርና ቃላቸውን ስለመቀበል

ቁ. ፻፳፮ ተከራካሪዎች ወገኖች በምትክ ዳኛ ፊት ስለሚቀርቡበት ሁኔታ

ክፍል ፪ ምትክ ዳኛ ፊት ቀርበው ስለሚጠየቁና ስለ ሚመረመሩ ምስክሮች

ቁ. ፻፳፯ ምትክ ዳኛ ስለሚሾምበት ቦታ

ቁ. ፻፳፰ ምትክ ዳኞች የታዘዙትን ሥራ ስለመጨረሳቸው

ቁ. ፻፳፱ የውጭ አገር ፍርድ ቤቶች በጠየቁ ጊዜ ስለሚሰጥ የምትክ ዳኝነት ሥልጣን

ቁ. ፻፴ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ስለሚወስደው እርምጃ

ቁ. ፻፴፩ ከዚህ በላይ የተመለከቱት ቁጥሮች ድንጋጌ ከውጭ አገር ፍርድ ቤት በሚጠየቅ ጉዳይ ስላላቸው ተፈጻሚነት

ክፍል ፫

ምትክ ዳኞች ማስረጃን በሚመለከት ጉዳይ ስለሚወስዱት ሌላ እርምጃ

ቁ. ፻፴፪ በሥፍራው ላይ በመገኘት ስለሚደረግ ምርመራ

ቁ. ፻፴፫ ምትክ ዳኛ የተሰጠውን ሥራ ስለሚያከናውንበት ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፻፴፬ በምትክ ዳኞች ስለሚደረግ የሂሳብ ምርመራ     

ቁ. ፻፴፭ ስለተጨማሪ ምርመራ

ቁ. ፻፴፮ ልዩ አዋቂ (ኢክስፔርት) ስለመሾም

ምዕራፍ ፬

ሰነዶችን ስለ ማቅረብ ታሽገው እንዲጠበቁ ስለ ማድረግና ስለ መመለስ
ቁ. ፻፴፯ የጽሑፍ ማስረጃ ስለሚቀርብበት ጊዜ         

ቁ. ፻፴፰ ለክርክሩ አግባብ ያልሆኑትን ወይም ከነገሩ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ማስረጃዎች ስላለመቀበል

ቁ. ፻፴፱ በማስረጃነት በሚቀርቡ ጽሑፎች ላይ ምልክት ስለማድረግ

ቁ. ፻፵ በግልባጭ ጽሑፎች ላይ ስለሚደረግ ምልክት     

ቁ. ፻፵፩ ተቀባይነት በሌላቸው ጽሑፎች ላይ ስለሚደረግ ምልክት

ቁ. ፻፵፪ ፍርድ ቤት የተቀበላቸውንና የነቀፋቸውን ጽሑፎች ስለመመዝገብ

ቁ. ፻፵፫ የጽሑፍ ማስረጃ ተከብሮ ታሽጐ እንዲቀመጥስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፻፵፬ የጽሑፍ ማስረጃዎችን ስለመመለስ

ቁ. ፻፵፭ አንዱ ፍርድ ቤት ከሌሎች ፍርድ ቤቶች ወይምከሌላ ክፍል ስለሚጠይቀው ጽሑፍ መዝገብ ወይም ሰነድ

ቁ. ፻፵፮ ስለጽሑፍ ሰነዶች የተነገረው ድንጋጌ በግዙፍ ነገሮች ላይ ስላለው ተፈጻሚነት

ምዕራፍ ፭

ለጊዜው ስለሚሰጡ የማገጃዎችና ሌሎች ትእዛዞች
ክፍል ፩
ክፍርድ በፊት ስለሚሰጥ የእሥራት ትእዛዝ
ቁ. ፻፵፯ ፍርድ ቤት ለመቅረብ ስለሚሰጥ ዋስትና

ቁ. ፻፵፰ ስለዋስትና የሚያዝ የገንዘብ ልክ

ቁ. ፻፵ ዋስትናን ለማስወረድ ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፻፶ ስለዋስትና የሚያዝ ሀብትወይም ሌላ ዋስ ለመስጠት እምቢተኛ ስለመሆን

ክፍል ፪

ከፍርድ በፊት ንብረት እንዲረከብ ስለማድረግ

ቁ. ፻፶፩ ተፈላጊውን ዕቃ ወይም ንብረት ለማቅረብ ስለሚሰጥ ዋስትና

ቁ. ፻፶፪ ንብረት ስለማስከበር ወይም ስለማስያዝ

ቁ. ፻፶፫ የንብረት ማስያዝ ወይም ማስከበር ስለሚያስከትለው ውጤት

ክፍል ፫

ለጊዜው ስለሚሰጥ የማገድ ትእዛዝ

ቁ. ፻፶፬ የማገድ ትእዛዝ ለጊዜው ስለማሰጥበት ሁኔታ

ቁ. ፻፶፭ ውል ወይም ሌላ ግዴታ ተደጋግሞ እንዳይፈርስ ወይም ለማፍረስ የተወሰደው እርምጃ እንዳይቀጥል ስለሚሰጥ የማገጃ ትእዛዝ

ቁ. ፻፶፮ የማገጃን ትእዛዝ ስላለማክበር

ቁ. ፻፶፯ ላንደኛው ተከራካሪ ወገን ስለሚሰጥ ማስታወቂያ

ቁ. ፻፶፰ የማገጃው ትእዛዝ ሊሻሻል ሊነሳ ወይም ሊሠረዝ ሰለሚችልበት ሁኔታ

ቁ. ፻፶፱ በሕግ በተቋቋመው የንግድ ድርጅቶች ላይ የሚሰጥ ማገጃ ትእዛዝ በማኀበሩ ሥራ መሪዎች ላይ ስላለው አስገዳጅነት

ክፍል ፬

ከፍርድ በፊት ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፻፷ ክርክሩ በሚቀጥልበት ጊዜ አንድ ነገር እንዲሸጥ ተቀዳሚ ትእዛዝ

ቁ. ፻፷፩ ክርክር የተነሣበትን ሀብት በአንድ ሥፍራ አኑሮስለመጠበቅ እንዳይበላሽ ስለሚደረግለት ጥንቃቄና የመቆጣጠር ምርመራ

ቁ. ፻፷፪ ለሌላው ተከራካሪ ወገን ወይም ለባለጋራው ማስታወቂያ ስለመስጠት

ቁ. ፻፷፫ ሽያጭን ስለማገድ

ቁ. ፻፷፬ ፍርድ ቤት ስለሚቀመጥ ገንዘብ

ቁ. ፻፷፭ ስለሌሎች ትእዛዞች

ክፍል ፭

ተቀባይ የሚሆን ሰው ስለመሾም

ቁ. ፻፷፮ ተቀባይ የሚሆን ሰው ስለሚሾምበት ሁኔታ

ቁ. ፻፷፯ ለተቀባዩ ስለሚከፈል አበል

ቁ. ፻፷፰ ስለተቀባዩ ግዴታዎች

ቁ. ፻፷፱ ፍርድ ቤቱ የተቀባዩን ግዴታ ስለሚፈጽምበት ሥርዓት

ክፍል ፮

ስለማሸግና የሀብት ዝርዝር ስለማዘጋጀት

ቁ. ፻፸ መሠረቱ

ቁ. ፻፸፩ እሽግ እንዲደረግ ስለሚቀርብ ማመልከቻ፡፡

ቁ. ፻፸፪ ስለመዝገብ

ቁ. ፻፸፫ ስለማይታሸግባቸው ነገሮች

ቁ. ፻፸፬ ሰለ ኑዛዜዎችና ስለ ሌሎች ጽሑፎች

ቁ. ፻፸፭ እሽግና ስለማንሳት

ቁ. ፻፸፮ የዕቃዎችንና የንብረቶችን ዝርዝር ስለማዘጋጀት

ክፍል ፯
ተገድዶ የመያዝን ሕጋዊነት ለማጣ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት
ቁ. ፻፸፯ ተገድዶ በመያዝ ምክንያት ስለሚቀርብ አቤቱታ
ቁ. ፻፸፰ እንዲቀርብ ስለሚሰጥ የመጥሪያ ትእዛዝ         

ቁ. ፻፸፱ ጉዳዩን ስለመስማት ውሣኔ ስለመስጠትና ስለማመልከቻ አቀራረብ

ምዕራፍ ፮  

ስለ ፍርድና ስለ ትእዛዝ፤
ክፍል ፩

አጠቃላይ ድንጋጌዎች

ቁ. ፻፹ ፍርድ የማሰጥበት ጊዜ

ቁ. ፻፹፩ የፍርድ አሰጣጥ ሁኔታና ፎርም

ቁ. ፻፹፪ በፍርድ ውሣኔ ሐተታ ላይ ስለሚሰፍሩ ነገሮች

ቁ. ፻፹፫ ስለውሳኔ አጻጻፍ ሥርዓትና በላዩም ስለሚገልጹት ነገሮች

ቁ. ፻፹፬ ስለ ፍርድና ስለ ትእዛዝ ግልባጭ

ክፍል ፪

በአንዳንድ ውሣኔ ውስጥ ስለሚሰጥ የተለየ መምሪያ

ቁ. ፻፹፭ የሚንቀሳቀስ ሀብት ለማስረከብ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፻፹፮ በየጊዜው ለሚከፈል ዕዳ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፻፹፯ ይዞታንና ያላግባብ የተወሰደ ጥቅምን ስለ ሚመለከት ውሣኔ

ቁ. ፻፹፰ ስለማስተሳሰብ

ቁ. ፻፹፱ በሽርክና የተቋቋመ የንግድ ድርጅት እንዲፈርስ በቀረበ ክስ ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፻፺ ንብረትን ለመካፈል ወይም ይዞታን ለመለየት ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፻፺፩ በማቻቻል ውሳኔ ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ምዕራፍ ፯

ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች

ክፍል ፩

ስለ ጊዜ አወሳሰንና ስለቀጠሮ

ቁ. ፻፺፪ ስለ ጊዜ አወሳሰንና አቆጣጠር

ቁ. ፻፺፫ የጊዜን ውሣኔ ስለማክበር

ቁ. ፻፺፬ የጊዜን ወሰን ስለማራዘም

ቁ. ፻፺፭ የተወሰነውን ጊዜ ስለማለፍ

ቁ. ፻፺፮ አዲስ የጊዜ ውሣኔ ስለመስጠት

ቁ. ፻፺፯ ፍርድ ቤት ጊዜን በመወሰን ቀጠሮ መስጠት ስለሚችልበት ሁኔታ

ቁ. ፻፺፰ ቀጠሮ የማያስከትለው ውጤት

ቁ. ፻፺፱ ለቀጠሮው ምክንያት የሆነው ጉዳይ ያለመፈጸም

ክፍል ፪

ለኪሣራ ለሚከፈል ገንዘብ ስለሚሰጥ ዋስትና

ቁ. ፻ ከሣሽ የኪሣራ ገንዘብ እንዲያስይዝ ስለሚጠየቅበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፩ የዋስትና መስጠት ግዴታን ያለመፈጸም ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፪፻፪ ከይግባኝ ባይ ስለሚጠየቅ የኪሣራ መያዣ     ወይም ዋስትና

ክፍል ፫

የመሐላ ቃል (አፈዳቪት)

ቁ. ፪፻፫ የጉዳዩ ፍሬ ነገር በመሐላ ቃል እንዲረጋገጥስለማድረግ

ቁ. ፪፻፬ የመሐላ ቃሉን በጽሑፍ የሰጠው ወገን  እንዲቀርብ ስለማድረግ

ቁ. ፪፻፭ በመሐላ ቃል የሚሰጡ ነገሮች ወሰን፡፡

ቁ. ፪፻፮ የመሐላን ቃል ለመቀበል ስለሚችል ባለሥልጣን

ክፍል ፬

ትእዛዝን ያለመፈጸም ስለ ሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፪፻፯ መሠረቱ

ቁ. ፪፻፰ ስሕተትን ስለማረም

ቁ. ፪፻፱ በክርክሩ ውስጥ ከሥነ ሥርዓት ውጭ የሆነው ጉዳይ እንዲሠረዝ ወይም እንዲዘጋ ስለሚቀርብ አቤቱታ

ቁ. ፪፻፲ አቤቱታን ስለመወሰን

ቁ. ፪፻፲፩ ስለ ይግባኝ

ቁ. ፪፻፲፪ ክርክሩ ስለሚጸናበት ሁኔታ

አራተኛ መጽሐፍ
በመጀመሪያ ደረጃ ስለሚታዩ መደበኛ ክርክሮች
ክፍል ፩

ምዕራፍ ፩  


ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡
ቁ. ፪፻፲፫ ክስ የሚጀመረው የክሱን ምክንያት የሚገልጽ አቤቱታ በቀረበ ጊዜ ስለመሆኑ

ቁ. ፪፻፲፬ ክስ ስለሚመዘገብበት መዝገብ

ቁ. ፪፻፲፭ ለዳኝነት ስለሚከፈል ገንዝብ

ቁ. ፪፻፲፮ ስለ ክሱ አቀራረብና አገላለጽ

ቁ. ፪፻፲፯ ለክሱ መሠረት የሆኑትን ነገሮች ሁሉ አጣምሮ ስለማቅረብ

ቁ. ፪፻፲፰ የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለማስመለስ ተጣምረው ስለሚቀርቡ ክሶች

ቁ. ፪፻፲፱ ንብረት አስተዳዳሪዎች ኑዛዜ አስፈጻሚዎችና ወራሾች ስለሚያቀርቡትና ስለሚቀርብባቸው ክስ

ቁ. ፪፻፳ ያላገባብ ተጣምሮ መክሰስን ስለመቃወም

ቁ. ፪፻፳፩ ክሱ ተነጣጥሎ ስለሚታይበት ሁኔታ

ክፍል ፪

ስለ ክስና ስለመከላከያ ጽሑፍ

ቁ. ፪፻፳፪ በክስ ጽሑፍ ላይ ስለሚሠፍሩ ነገሮች

ቁ. ፪፻፳፫ ከክስ ማመልከቻ ጋር ተያይዘው ስለሚቀርቡጽሑፎችና መግለጫዎች

ቁ. ፪፻፳፬ የሚጠየቀውን ዳኝነት በዝርዝር ስለመግለጽ     

ቁ. ፪፻፳፭ ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ነገር ለይቶ ስለመግለጽ

ቁ. ፪፻፳፮ ገንዘብን ለመጠየቅ በሚቀርብ ክስ ላይ ስለሚቀርቡዝርዝር መግለጫዎች

ቁ. ፪፻፳፯ በየጊዜው ስለሚከፈል ሂሣብ የሚቀርብ ክስ

ቁ. ፪፻፳፰ መብትን ስለመመሥረት ስለማስከበር ወይም ስለመሠረዝ

ቁ. ፪፻፳፱ የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር ወይም የመዝገብ ቤቱ ሹም የሚቀርብለትን አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ብሎ ስለሚመልስበት

ቁ. ፪፻፴ የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር ወይም የመዝገብ ቤቱሹም የክስ አቤቱታ ስለሚቀበልበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፴፩ ፍርድ ቤቱ የክስ አቤቱታው ተቀባይነት እንዲኖረው ስለሚወሰንበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፴፪ የቀረበው ክስ ተቀባይነት ማጣቱ ወይም መሠረዙ ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፪፻፴፫ የክስን ማመልከቻ ለሌላው ተከራካሪ ወገን ስለመስጠት

ቁ. ፪፻፴፬ በመከላከያ መልስ ላይ ስለሚገለጹ ዝርዝርነገሮች

ቁ. ፪፻፴፭ ነገሩን በመሸሸግ ስለማስተባበል

ቁ. ፪፻፴፮ በማናቸውም ክስ ስለማቻቻል በሚቀርብ ጥያቄ ውስጥ መገለጽ ስለሚገባቸው ነገሮች

ቁ. ፪፻፴፯ የመከላከያን ቃል ስለ መመርመር

ቁ. ፪፻፴፱ ስለ ተጨማሪ ክርክሮች

ቁ. ፪፻፵ የጽሑፍ ሰነዶችን ለማሳመን ስለሚሰጥ ማስታወቂያ

ምዕራፍ ፪   

ክስን ስለመስማት የመጀመሪያ ክስ ሲከፈት ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት፡፡
ቁ. ፪፻፵፩ ተከራካሪዎቹን ስለመመርመር
ቁ. ፪፻፵፪ በዕምነት መሠረት ስለሚሰጥ ፍርድ

ቁ. ፪፻፵፫ ማብራሪያ

ቁ. ፪፻፵፬ በመጀመሪያ ደረጃ ክርክር ላይ ስለሚቀርቡመቃወሚያዎች

ቁ. ፪፻፵፭ በቀረቡት መቃወሚያዎች ላይ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፪፻፵፮ የነገር ጭብጥ ስለመያዝ ወይም ስለማስያዝ

ቁ. ፪፻፵፯ የነገር ጭብጥ አመሠራረት

ቁ. ፪፻፵፰ ጭብጥን ለመመሥረት ስለሚያገለግሉ ፍሬ ነገሮች

ቁ. ፪፻፵፱ ፍርድ ቤቱ ጭብጥን ከመያዙ በፊት ምስክሮችንና በጽሑፍ ማስረጃዎችን ለመመርመር ስለሚችልበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፶ ክስ በቀረበበት የሀብት ግምት ወይም ዋጋ ምክንያት ስለሚነሳ ክርክር

ቁ. ፪፻፶፩ ፍርድ ቤቱ የተያዙትን ጭብጦች ለማሻሻል ወይም ለመሠረዝ ሰለሚችልበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፶፪ በሕግ በተቋቋመው የንግድ ድርጅቶች ላይ የሚሰጥ ማገጃ ትእዛዝ በማኀበሩ ሥራ መሪዎች ላይ ስላለው አስገዳጅነት

ቁ. ፪፻፶፫ በቅን ልቦና በተደረገ ስምምነት መሠረት ፍርድ ቤቱ ስለሚሰጠው የፍርድ ውሣኔ

ቁ. ፪፻፶፬ ተከራካሪዎቹ ወገኖች የሚለያዩበት ጉዳይ ያለመኖሩ ሲታወቅ ስለሚሰጥ ውሳኔ

ቁ. ፪፻፶፭ የሚያከራክር ነገር ስላላቸው ከሣሾችና ተከሣሾች

ቁ. ፪፻፶፮ ማስረጃ ያለማቅረብ ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፪፻፶፯ ሰለ መጥሪያ

ቁ. ፪፻፶፰ ስለክሱ መከፈትና ሙግትን የመጀመር መብት

ቁ. ፪፻፶፱ የክስ ቃል መስጠትና ማስረጃ ስለማቅረብ

ቁ. ፪፻፷ በብዙ ጭብጦች ላይ ስለሚቀርብ ማስረጃ

ቁ. ፪፻፷፩ የማስረጃ አቀራረብ ሥርዓት

ቁ. ፪፻፷፪ የምስክርን ቃል ስለመተርጐም

ቁ. ፪፻፷፫ ጥያቄ የማይቀርብበት ሁኔታ ወይም ፎርም

ቁ. ፪፻፷፬ ፍርድ ቤቱ የሌሎች ምስክሮች ቃል ለመቀበል ሰለሚችልበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፷፭ ፍርድ ቤቱ የምስክሮች ቃል ባስቸኳይ ለመቀበል ስላለው ሥልጣን

ቁ. ፪፻፷፮ ፍርድ ቤት ምስክሮችን አስጠርቶ እንደገናለመመርመር ስለመቻሉ

ቁ. ፪፻፷፯ የምስክርነትን ቃል ለመስጠት ፈቃደኛ ስላለመሆን

ቁ. ፪፻፷፰ በዚህ ሕግ ስለምስክሮች የተነገረው ድንጋጌመጥሪያ በተላከላቸው ተከራካሪዎች ላይ ተፈጻሚስለመሆኑ

ቁ. ፪፻፷፱ የምስክርን ቃል በመዝገብ ላይ ስለማስፈር

ቁ. ፪፻፸ በጥያቄ አቀራረብ ላይ የሚቀርበውን መቃወሚያ ስለመመዝገብ

ቁ. ፪፻፸፩ ሌላ ፍርድ ቤት ወይም ሌላ ዳኛ ስለመዘገበው ማስረጃ

ቁ. ፪፻፸፪ ፍርድ ቤቱ ምርመራ ለማድረግ ስለመቻሉ

ቁ. ፪፻፸፫ ስለ ፍርድ

ምዕራፍ ፫ክርክርን ስለማቋረጥ፡፡

ክፍል ፩

ስለ መገላገልና ከክስ ውጭ ስለመሆን

ቁ. ፪፻፸፬ መሠረቱ

ቁ. ፪፻፸፭ ሰለ እርቅ ወይም ስለግልግል

ቁ. ፪፻፸፮ የእርቅ ወይም የግልግል ስምምነት ስለ ሚይዛቸው ጉዳዮች

ቁ. ፪፻፸፯ የእርቅ ወይም የግልግል ስምምነት ስለ መመዝገብ

ቁ. ፪፻፸፰ በፍርድ ቤት ፈቃድ ክስን ስለመተው ወይም ከክርክር ውጭ ስለመሆን

ቁ. ፪፻፸፱ ያለ ፍርድ ቤት ፈቃድ ክስን ስለመተውና ከክርክር ውጭ ስለመሆን

ቁ. ፪፻፹ ለክሱ ምክንያት የሆነው ነገር ተቋርጦ ስለመቅረቱ

ክፍል ፪

ፍርድ ቤት ስለሚቀመጥ ገንዘብ

ቁ. ፪፻፹፩ ተከሣሽ የሚፈለግበትን ገንዘብ በፍርድ ቤት ስለሚያሲዝበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፹፪ ተከሣሽ የሚፈለግበትን ገንዘብ በከፊል ስለሚያሲዝበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፹፫ የተያዘው ገንዘብ ዕዳውን በመሉ የሚያሸንፍ መሆኑን አምኖ ስለመቀበል

አምስተኛ መጽሐፍ

ልዩ ሥነ ሥርዓት

ምዕራፍ ፩

በአጭር ሁኔታ በሚወሰኑ ክርክሮች ላይ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት፡፡

ቁ. ፪፻፹፬ በክስ ማመልከቻ ላይ ስለሚሰፍር ልዩ መግለጫ

ቁ. ፪፻፹፭ ተከሣሹ ባለመቅረቡ በሌለበት ስለሚሰጥ ፍርድ

ቁ. ፪፻፹፮ ቀርቦ ለመከላከል ፈቃድ እንዲሰጥ ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፪፻፹፯ ተከሣሹ ለመከላከል እንዲፈቀድለት ያቀረበው ማመልከቻ ተቀባይነት ሲያጣ ስለሚሰጥ ፍርድ

ቁ. ፪፻፹፰ ጉዳዩን በከፊል ስለመወሰን

ቁ. ፪፻፹፱ በአንድ ወይም በብዙ ተከሣሾች ላይስለሚሰጥ ፍርድ

ቁ. ፪፻፺ መከላከል ስለሚፈቀድበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፺፩ ለወደፊት ክስ ስለሚቀርብበት ሁኔታ

ቁ. ፪፻፺፪ ፍርድን ስለማገድ

ምዕራፍ ፪

አላፊነትን ለማስወረድ ስለሚቀርብ አቤቱታ፡፡

ቁ. ፪፻፺፫ ትርጓሜ

ቁ. ፪፻፺፬ አላፊነትን ለማውረድ ለሚቀርብ የክስ ማመልከቻ

ቁ. ፪፻፺፭ ክስ የቀረበበትን ብር ፍርድ ቤት ስለማስቀመጥ

ቁ. ፪፻፺፮ ተከሣሹ በከሣሹ ላይ ስለሚያቀርበው ክስ

ቁ. ፪፻፺፯ በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ ስለ ሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፪፻፺፰ ተከራዮችና ወኪሎች አላፊነትን የማስወረድ ክስ ለማቅረብ የማይችሉ ስለመሆናቸው

ቁ. ፪፻፺፱ ለመዝገብ ቤት ስለማስረከብ

ምዕራፍ ፫
የተፋጠነ ሥነ ሥርዓት፡፡
ክፍል ፩
ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ቁ. ፫፻ የአፈጻጸሙ ወሰን

ቁ. ፫፻፩ ክስ የሚቀርብበት ሁኔታ

ቁ. ፫፻፪ ማመልከቻው ተቀባይነት የሚያጣበት ሁኔታ

ቁ. ፫፻፫ በማመልከቻው ላይ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፫፻፬ በዋናው ጉዳይ ምክንያት ስለሚሰጡ ትእዛዞች

ቁ. ፫፻፭ የማረጋገጫ ወረቀት ስለመስጠት

ቁ. ፫፻፮ ስለ ይግባኝ

ክፍል ፪
ልዩ ጉዳዮች

ቁ. ፫፻፯ ስብሰባ

ቁ. ፫፻፰ ስለመሾም

ቁ. ፫፻፱ ውሣኔዎችን ስለመሻር

ቁ. ፫፻፲ ለማሰናበት ለማስወገድ ለመሻር ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፫፻፲፩ ሺርክናን ወይም የንግድ ድርጅትን ስለማፍረስ

ቁ. ፫፻፲፪ የበጐ አድራጐት ድርጅቶችን ስለማቀላቀል

ቁ. ፫፻፲፫ ጋብቻን ስለመቃወም

ቁ. ፫፻፲፬ ክልከላን ለማስወገድ ስለሚቀርብ አቤቱታ

ምዕራፍ ፪

ስለ ግልግል
ቁ. ፫፻፲፭ መሠረቱ

ቁ. ፫፻፲፮ የግልግል ዳኞች በፍርድ ቤት ስለሚሾሙበትሁኔታ

ቁ. ፫፻፲፯ የግልግል ዳኝነት አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፫፻፲፰ የግልግሎ ወይም የቤተዘመድ ሽምግልናዳኞች ስለሚሰጡት ብይን ወይም ውሣኔ

ቁ. ፫፻፲፱ ብይኑን ስለማስፈጸምና ስለይግባኝ

ስድስተኛ መጽሐፍ

ስለ ይግባኝ ፍርድን ስለመቃወምና ፍርድ እንዲሻሻል ወይም እንዲጣራ ስለማመልከት

ምዕራፍ ፫

ስለ መቃወም

ቁ. ፫፻፶፰ መቃወሚያን ለማቅረብ ስለሚችሉ ወገኖች
ቁ. ፫፻፶፱ መቃወሚያን የሚያቀርቡበት ፎርም

ቁ. ፫፻፷ መቃወም ስለሚያስከትለው ውጤትምዕራፍ ፬

ፍርድን ስለማጣራት
ቁ. ፫፻፷፩ ፍርድ እንዲጣራ ስለሚቀርብ አቤቱታ
ቁ. ፫፻፷፪ ስለኪሳራና ስለወጨ የሚሰጥ ዋስትና

ቁ. ፫፻፷፫ አቤቱታን ስለመቀበል

ቁ. ፫፻፷፬ ማስታወቂያ ስለመስጠት

ቁ. ፫፻፷፭ ስለዋስትና ወይም ስለወጭ መያዣ የሚሰጥተጨማሪ ትእዛዝ

ቁ. ፫፻፷፮ በትእዛዙ መሠረት ስላለመፈጸም

ቁ. ፫፻፷፯ አቤቱታው እስኪሰማ ድረስ ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፫፻፷፰ ተጨማሪ መያዣ ወይም ተጨማሪ ዋስትናእንዲሰጥ ስለማድረግ

ቁ. ፫፻፷፱ የችሎት ትእዛዝ ወይም ውሣኔ ስለሚፈጸምበትሁኔታ

ቁ. ፫፻፸ ስለ ማስፈጸምሰባተኛ መጽሐፍ

ስለፍርድ አፈጻጸም
ምዕራፍ ፩
በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የተሰጡትን ፍርዶች ስለማስፈጸም

ክፍል ፩

ፍርድን ስለሚያስፈጽሙ ፍርድ ቤቶች

ቁ. ፫፻፸፩ መሠረቱ

ቁ. ፫፻፸፪ የፍርድ አፈጻጸም ትእዛዝ ስለማስተላለፍ

ቁ. ፫፻፸፫ የፍርድ ማስፈጸም ትእዛዝ በሚተላለፍበት ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ክፍል ፫

ስለአፈጻጸሙ ሥነ ሥርዓት
ንዑስ ክፍል ፩
ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ቁ. ፫፻፸፬ ፍርድን እንዲያስፈጽም የታዘዘው ፍርድ ቤት ስላለው ሥልጣን

ቁ. ፫፻፸፭ ፍርድን በሚፈጽመው ፍርድ ቤት ስለሚወሰኑነገሮች

ቁ. ፫፻፸፭ የፍርዱን አፈጻጸም ስለማገድ

ቁ. ፫፻፸፯ በፍርድ ባለገንዘቡ ላይ የቀረበው ክስ ውሣኔ እስኪያገኝ ስለሚሰጥ የፍርድ ማገድ ትእዛዝ

ክፍል ፪
ፍርድ እንዲፈጸም ስለሚቀርብ ማመልከቻና ስለአፈጻጸሙ ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፫፻፸፰ ፍርድ ለማስፈጸም የሚቀርብ ማመልከቻስለሚይዛቸው ፍሬ ነገሮች

ቁ. ፫፻፸፱ ንብረት እንዲከበር በሚቀርብ ማመልከቻላይ ስለሚገለጹ ነገሮች

ቁ. ፫፻፹ ከአንድ በላይ ለሆኑ ሰዎች የተሰጠውን ፍርድ ለማስፈጸም የሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፫፻፹፩ በፍርድ የተወሰነ ጥቅም የተላለፈለት ሰው ስለሚያቀርበው ማመልከቻ

ቁ. ፫፻፹፪ ዋስ ወይም ተያዥ የገባውን ግዴታ እንዲፈጽምስለማድረግ

ቁ. ፫፻፹፫ በንብረት አስተዳዳሪ ወይም በወራሾች  ላይ ፍርድ እንዲፈጸም ስለሚቀርብ አቤቱታ

ቁ. ፫፻፹፬ የፍርድ አፈጻጸም በይርጋ ስለሚታገድበት ሁኔታ

ቁ. ፫፻፹፭ ለፍርድ አፈጻጸም ማመልከቻ የውሣኔ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፫፻፹፮ የፍርድ ባለዕዳው ስለመጠየቅ

ቁ. ፫፻፹፯ የማሰር ትእዛዝ ስለሚሰጥበት ሁኔታ

ቁ. ፫፻፹፰ በማሠር ትእዛዝ ላይ ስለሚጻፉ ነገሮች

ቁ. ፫፻፹፱ በማረፊያ ቤት የማቆየት ትእዛዝ ስለሚሰጥበትሁኔታ

ቁ. ፫፻፺ ከእሥራት ስለመለቀቅ

ቁ. ፫፻፺፩ መያዝና ተይዞ ለመለቀቅ ስለሚያስከትለው ውጤት

ቁ. ፫፻፺፪ ፍርድ እንዲፈጸም ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፫፻፺፫ የአፈጻጸሙ መግለጫ

ክፍል ፫

ስለ አፈጻጸም ሥርዓት

ንዑስ ክፍል ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ቁ. ፫፻፺፬ ገንዘብ እንዲከፈል ስለሚሰጥ ፍርድ ወይም ውሣኔ

ቁ. ፫፻፺፭ ገንዘብ ስለሚከፈልበት ሁኔታ

ቁ. ፫፻፺፮ ከፍርድ ቤት ውጭ ለፍርድ ባለገንዘቡ ስለሚከፈል

ቁ. ፫፻፺፯ ሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች የፍርድ ገንዘብ በሚሆኑበት ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፫፻፺፰ ባንዱ ክስ ውስጥ ሁለም ተከራካሪ ወገኖች የፍርድ ባለገንዘብ በሚሆኑበት ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፫፻፺፱ ተለይቶ በታወቀ ተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፬፻ በተለይ እንዲፈጸም ስለሚሰጥ ውሣኔና የማገድ ውሣኔ

ቁ. ፬፻፩ የጽሑፍ ሰነድ እንዲፈረም እንዲረጋገጥ ወይምበሚዘዋወሩና በሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች ላይእንዲፈረም ስለሚሰጥ ፍርድ ወይም ትእዛዝ

ቁ. ፬፻፪ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፬፻፫ ሀብትንና ንብረትን ስለማከፋፈል

ንዑስ ክፍል ፪
ንብረት ስለማስረከብ

ቁ. ፬፻፬ ስለማይከበሩና በፍርድ አፈጻጸም ምክንያት ስለማይወሰዱ ሀብቶች

ቁ. ፬፻፭ የሚከፈለው ገንዘብ ተወስኖ ያልታወቀ ሲሆን ስለሚከበር የንብረት መጠን

ቁ. ፬፻፮ ከእርሻ ሰብል በተቀር ማናቸውም ሌላ ተንቀሳቃሽንብረት ስለሚያዝበትና ስለሚከበርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፰ የእርሻ ሰብል ስለሚከበርበትና ስለሚያዝበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፰ በተያዙ ወይም በተከበሩ ሰብሎች ላይ ስለሚጸናድንጋጌዎች

ቁ. ፬፻፱ በፍርድ ባለዕዳው እጅ የማይገኝ ንብረት ስለሚከበርበት ወይም ስለሚያዝበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲ በሚንቀሳቀስ ንብረት ውስጥ ያለውን ድርሻስለማይከበርና ስለማስያዝ

ቁ. ፬፻፲፩ ደመወዝ ስለሚያዝበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲፪ የሚዘዋወር የገንዘብ ሰነድ ስለሚያዝበትና ስለሚከበርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲፫ በፍርድ ቤት ወይም በመንግሥት መሥሪያ ቤት እጅ የሚገኝ ንብረት ስለሚያዝበትና ስለሚከበርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲፬ የማይንቀሳቀስ ንብረት ስለሚያዝበትና ስለሚከበርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲፭ የተያዘ ወይም የተከበረ ንብረት ስለሚለቀቅበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፲፮ ጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ኖት (የወረቀት)ገንዘብ እንደከፈል ስለሚሰጥ ትእዛዝ

ቁ. ፬፻፲፯ ንብረት እንዲያዝ በሚቀርብ ማመልከቻ ላይስለሚሰጥ ውሣኔ

ንዑስ ክፍል ፫

መብት አለን በማለት የሚያመለክቱትንና ይህንኑመብት የሚቃወሙትን ተከራካሪ ወገኖች አቤቱታስለመመርመር

ቁ. ፬፻፲፰ በተያዘ ወይም በተከበረ ንብረት ላይ መብት አለን ባይዎች ያቀረቡትን አቤቱታ ስለመመርመር

ቁ. ፬፻፲፱ በአቤቱታው ወይም በመቃወሚያው ክስ ስለሚሰጥ ውሣኔ

ቁ. ፬፻፳ በሚያዘው ወይም በሚከበረው ንብረት ላይ ሶስተኛ ወገኖች ያላቸው መብት እንደተጠበቀ ሆኖየመያዙ ወይም የማስከበሩ ሥርዓት ስለሚቀጥልበትሁኔታ

ቁ. ፬፻፳፩ በተያዘ ወይም በተከበረ ንብረት ላይ ያለውንመብት ለማሳወቅ ስለሚቀርብ ክስ

ንዑስ ክፍል ፬

ስለ ፍርድ አፈጻጸም ንብረትን የመሸጥ ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፳፪ የተያዘው ወይም የተከበረው ንብረት እንዲሸጥ ስለማዘዝ

ቁ. ፬፻፳፫ የሐራጅ ሺያጭ መደረጉን ለሕዝብ ስለ ስለማስታወቅ

ቁ. ፬፻፳፬ ሺያጭ እንዲደረግ ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፬፻፳፭ ማስታወቂያው የሚሰጥበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፳፮ ሺያጭ ስለሚፈጸምበት ጊዜ

ቁ. ፬፻፳፯ የሐራጅ ሽያጭ ስለሚቆምበት ወይም ስለሚቋረጥበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፳፰ ፪ኛ የሐራጅ ማስታወቂያ ስለሚወጣበትሁኔታ

ቁ. ፬፻፳፱ በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል ወይም ግዴታውን ሳይፈጽም የቀረ ገዥ ንብረቱ በሁለተኛ ጨረታ ሲሸጥለት ለጐደለው ገንዘብ በአላፊነት ስለሚጠየቅበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴ የፍርድ ባለገንዘብ በሐራጅ የሚሸጠውን ሀብትያለፈቃድ ለመግዛት የማይችል ስለመሆኑ

ቁ. ፬፻፴፩ የሐራጅ ሺያጭ ወይም ፍርድ እንዲያስፈጽም የታዘዘ ማናቸውም ባለሥልጣን በጨረታው መወዳደርና ንብረት ለመግዛት የተከሰሰ ሰለመሆኑ

ንዑስ ክፍል ፩

የሚንቀሳቀስ ንብረት ስለሚሸጥበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴፪ የእርሻ ሰብል ስለሚሸጥበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴፫ ቡቃያ ለሆኑ ሰብሎች ስለሚጸና ልዩድንጋጌ

ቁ. ፬፻፴፬ ስለ ተዘዋዋሪ የገንዘብ ሰነዶችና ስለንግድ ድርጅት አክሲዮኖች

ቁ. ፬፻፴፭ የሺያጭ ሥርዓት በትክክል ያለመፈጸም ሽያጩን ስለማያፈርስበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴፮ ተንቀሳቃሽ ንብረትን ዕዳንና አክሲዮንን ለገዢው ስለማስረከብ

ቁ. ፬፻፴፯ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶችና አክሲዮኖችየሚዘዋወሩበትን ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴፰ ማናቸውም ሌላ ንብረት ስለሚተላለፍበት ሁኔታ

ንዑስ ክፍል ፮

የማይንቀሳቀስ ንብረት ስለሚሸጥበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፴፱ የፍርድ ባለዕዳው የተፈረደበት ገንዘብ እስኪያዘጋጅ ሺያጩን ስለማቆየት

ቁ. ፬፻፵ ገዢ ስለሚያስቀምጠው መያዣና ሙሉ ገንዘብባለመከፈሉ ስለ ሚደረግ ሽያጭ

ቁ. ፬፻፵፩ ዋጋ በሙሉ ስለሚከፈልበት ጊዜ

ቁ. ፬፻፵፪ ዋጋው ሳይከፈል በቀረ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፵፫ በማይንቀሳቀሰው ንብረት ላይ ማናቸውም መብትላለው ሰው ስለሚሰጠው የተቀዳሚነት መብት

ቁ. ፬፻፵፬ ሺያጭ እንዲሠረዝ ወይም እንዲቀር ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፬፻፵፭ የሺያጩ ሥርዓት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወይም በማጭበርበር ተፈጽሟል በማለት እንዲፈርስ ወይም እንዲታገድ ስለሚቀርብ ማመልከቻ

ቁ. ፬፻፵፮ የፍርድ ባለዕዳው በተሸጠው ንብረት ላይ መብት የሌለው መሆኑ በታወቀ ጊዜ ሺያጩ ስለሚፈርስበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፵፯ ሽያጩ ስለሚጸናበትና ወይም ስለሚሠረዝበት ጊዜና ሁኔታ

ቁ. ፬፻፵፰ በፍርድ ባለዕዳው እጅ ያለውን ንብረት ስለማስረከብ

ቁ. ፬፻፵፱ በተከራይ እጅ ያለውን ንብረት ስለማስረከብ

ክፍል ፬

ማስረከብን ስለወም ወይም በእምቢተኛነት ስለመጋፋት

ቁ. ፬፻፶ የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለማስረከብ እንቢተኛ ስለመሆንና መሰናክል ስለመፍጠር

ቁ. ፬፻፶፩ የፍርድ ባለዕዳው ስለሚፈጥረው መሰናክልወይም የተቃዋሚነት ተግባር

ቁ. ፬፻፶፪ በቅን ልቦና ባለመብት ነኝ በማለት ርክክቡን ስለሚቃወም ሰው

ቁ. ፬፻፶፫ በፍርድ ባለገንዘቡ ላይም በገዢው ስለሚፈጸምየይዞታ ማስለቀቅ ተግባር

ቁ. ፬፻፶፬ ነገሩ በፍርድ እስኪወሰን ድረስ መብቱ በተላለፈለት ወገን ላይ ደንቡ የማይጸናበት ስለመሆኑ

ቁ. ፬፻፶፭ ስለትእዛዝ ተፈጻሚነት

ምዕራፍ ፪

በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድ ወይም ብይንስለሚፈጸምበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፶፮ መሠረቱ
ቁ. ፬፻፶፯ ስለማመልከቻው ፎርም

ቁ. ፬፻፶፰ ማመልከቻው ስለሚፈቀድበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፶፱ የአፈጻጸሙ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፷ ስለ ውሣኔ

ቁ. ፬፻፷፩ በውጭ አገር የተሰጠ የግልግል ወይም የሽምግልናየዳኝነት ብይን ስለሚፈጸምበት ሁኔታስምንተኛ መጽሐፍ

ስለወጭና ስለኪሣራ
ምዕራፍ ፩
ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ቁ. ፬፻፷፪ ስለፍርድ ቤት ሥልጣን
ቁ. ፬፻፷፫ ስለ ወጭና ስለኪሣራ ዝርዝር

ቁ. ፬፻፷፬ የወጭና ሂሣብ ስለሚመረመርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፷፭ ካሣ ስለሚከፈልበት ምክንያት

ቁ. ፬፻፷፮ ስለ ይግባኝምዕራፍ ፪

ዳኝነት ሳይከፈልበት በነፃ ስለሚቀርብ ክስ

ቁ. ፬፻፷፯ በነፃ ስለሚከፈቱ ክሶች
ቁ. ፬፻፷፰ በሚያቀርበው ማመልከቻ ላይ ስለሚገለጹፍሬ ነገሮች

ቁ. ፬፻፷፱ አመልካቹ ወይም ወኪሉ ስለሚጠየቅበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፸ ማመልከቻው ተቀባይነትን ስለማያገኝበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፸፩ የዳኝነት ገንዘብ ሳይከፈል በነፃ መዝገብ ለመክፈት የሚቀርበውን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ስለሚመረምርበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፸፪ የማስረጃው አቀባበል ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፸፫ በነፃ የቀረበ ክስ ተቀባይነትን ባገኘ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፸፬ በፍርድ ቤት የተሰጠው የምስክርነት ማስረጃ ስለሚጸናበት ጊዜ

ቁ. ፬፻፸፭ ዳኝነት ሳይከፍል እንዲከራከር የተፈቀደለት ደሀ በነፃ የመከራከር መብቱን ስለሚያጣበት ሁኔታ

ቁ. ፬፻፸፮ በነፃ እንዲከራከር የተፈቀደለት ደሀ በክርክሩ በረታ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፸፯ ዳኝነት ሳይከፍል በነፃ ለመሟገት የሚቀርበውማመልከቻ ሁለተኛ ተቀባይነትን የማያገኝስለመሆኑ

ቁ. ፬፻፸፰ በነፃ ዳኝነት እንዲከራከር የተፈቀደለት ደኃ ሀብት ወይም ገንዘብ ባገኘ ጊዜ ስለሚፈጸም ሥነ ሥርዓት

ቁ. ፬፻፸፱ ስለ ልዩ ልዩ ወጭዎች

ዘጠነኛ መጸሐፍ
ማጠቃለያ ድንጋጌዎች
ቁ. ፬፻፹ ፍርድ ቤትን ለማስከበር ሰለተሰጠ ሥልጣን
ቁ. ፬፻፹፩ በቀጥታ ቅጣት ሊወሰን ስለሚቻልባቸውሌሎች ጉዳዮች
ቁ. ፬፻፹፪ ስለ ደንቦች
ቁ. ፬፻፹፫ ሚኒስትሩ ደንቦችን ለማውጣት ስላለውሥልጣን

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...