Thursday, April 23, 2020

Senafitch ሰናፍጭ

Senafitch

Ethiopian Mustard seeds called Senafitch, organically grown and harvest, they are rich brown in color. They have a unique piquant taste. Ethiopian Mustard Seeds  are used in legume salads, as a dip with chili Pepper. They offer an unusual culinary flavor to a variety of recipes. In Ethiopia, where it is cultivated as a vegetable in Gondar, Harar and Shewa, the shoots and leaves are consumed cooked and the seeds used as a spice.

ሰናፍጭ

ሰናፍጭ በእንግሊዘኛው ሙስታርድ ተብሎ ይጠራል፣ ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ የሚበቅል እና የሚመረት ነው፣ በጣም ደማቅ የሆነ ቡናማ ቀለም አለው:: ሰናፍጭን በባለሁለት ክክ ጥራጥሬ ወጦች ውስጥ በቃሪያ አዋዜ መልኩ እንጠቀመዋለን:: በአብዛኞቹ የምግብ ዝግጅቶች ውስጥ ያልተለመደ አይነት ቃና ይሰጣል:: በኢትዮጵያ እንደ አትክልት በጎንደር፣ በሀረር እና በሸዋ አካባቢ ይመረታል፣ ስሩና ቅጠሉ ለምግብነት ሲውል ፍሬው ደግሞ ለቅመምነት ያገለግላል::

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...