Monday, April 13, 2020

የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት

የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት
የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት መግቢያ

የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዐት መጀመሪያ አንቀጽ

ቍ ፩፡ የአፈጻጸሙ ወሰን

ቍ ፪፡ ተፈጻሚ የሚሆንበት ጊዜ

ቍ ፫፡ ስለ ቃል አተረጓጎም

አንደኛ መጽሐፍ፡፡

የፍርድ ቤቶች ሥልጣን የዐቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤትና ፖሊስ

ምዕራፍ ፩፡፡

የፍርድ ቤቶች ሥልጣን፡፡

ቍ ፬፡ ወንጀልን ስለሚመለከት ሥልጣን

ቍ ፭፡ ስለሚከሰሱ ሰዎች

ቍ ፮፡ የሥልጣኑ ክበብ

ቍ ፯፡ የይግባኝ ሥልጣን

ምዕራፍ ፪፡፡

ስለ ዐቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤትና ስለ ፖሊስ

ቍ ፰፡ ስለ ዐቃቤ ሕግ ጽ/ቤት ሥልጣን

ቍ ፱፡ ስለ ፖሊስ ተግባር

ቍ ፲፡ የፖሊስ ዐቃቤ ሕግ

ሁለተኛ መጽሐፍ፡፡

የመክሰስና የምርመራ ሥነ ሥርዐት

አንቀጽ ፩

የመክሰስና የምርመራ ሥራ አጀማመር፡፡

ምዕራፍ ፩፡፡

የሥነ ሥርዐቱ አጀማመር፡፡

ክፍል ፩፡፡

ክስና አቤቱታ ስለ ማቅረብ፡፡

ቍ ፲፩፡ ስለ ወንጀል ክስ በጠቅላላው

ቍ ፲፪፡ ጠቋሚው ሳይታወቅ የሚቀርብ የወንጀል ክስ

ቍ ፲፫፡ በክስ አቤቱታ አቅራቢነት ብቻ የሚያስቀጣ ወንጀል

ቍ ፲፬፡ የወንጀል ክስ ወይም የክስ አቤቱታ የማቅረብ ሥነ ሥርዐት

ቍ ፲፭፡ ባልታወቀ ሰው ላይ የሚቀርብ የወንጀል ክስ ወይም የክስ

ቍ ፲፮፡ ክስን ወይም የክስ አቤቱታን ለመቀበል መብት ያለው ባለሥልጣን

ቍ ፲፯፡ የወንጀል ክስ ወይም የክስ አቤቱታ መብት ለሌለው ባለሥልጣን ስለ መቅረብ

ቍ ፲፰፡ ሐሰተኛ ክስ ወይም ሐሰተኛ የክስ አቤቱታ

ክፍል ፪፡፡

የእጅ ተፍንጅ ወንጀል ክስ አጀማመር፡፡

ቍ ፲፱፡ እጅ ተፍንጅ የሚባሉ ወንጀሎች

ቍ ፳፡ ተመሳሳይ ሁኔታዎች

ቍ ፳፩፡፡ የክስና የመያዝን ሥነ ሥርዐት አጀማመር ስለ ሚመለከቱ ውጤቶች

ምዕራፍ ፪፡፡

የፖሊስ ምርመራ

ቍ ፳፪ መሠረቱ፡፡

ቍ ፳፫ የፖሊስ የምርመራ ተግባር

ቍ ፳፬ ስለ መረጃዎች አመዘጋገብ

ቍ ፳፭ የተከሰሰውን ሰው ወይም የተጠረጠረውን ሰው ስለ መጥራት

ቍ ፳፮ ስለ መያዝ

ቍ ፳፯ ቃልን ስለ መቀበል

ቍ ፳፰ የዋስትና ወረቀት በማስፈረም ስለ መልቀቅ

ቍ ፳፱ ተከሳሹ ከተያዘ በኋላ የሚፈጸም ሥነ ሥርዐት

ቍ ፴ በፖሊስ የሚደረገው የምስክሮች ምርመራ

ቍ ፴፩ የምስክርነት ቃል እንዲሰጥ ስላለመደለል

ቍ ፴፪ ስለ መበርበርና ስለ መያዝ

ቍ ፴፫ የብርበራ ማዘዣ ስለ መስጠት

ቍ ፴፬ የሐኪም ምርመራ

ቍ ፴፭ ለፍርድ ቤቱ የሚነገሩትን ቃላትና የሚሰጡትን የእምነት ቃላት የመመዝገብ ሥልጣን

ቍ ፴፮ የዕለት ምርመራ መዝገብ

ቍ ፴፯ ፖሊስ ስለሚያቀርበው ራፖር

ቍ ፴፰ ዐቃቤ ሕጉ ራፖር ሲደርሰው ማድረግ ስለሚገባው

ቍ ፴፱ የፖሊስ የምርመራ መዝገብን ስለ መዝጋት

ምዕራፍ ፫፡፡

ስለ ክስ አቀራረብ

ቍ ፵ ስለ ክስ ማቅረብ ግዴታ

ቍ ፵፩ አጠራጣሪ ሁኔታ

ቍ ፵፪ ክስ የማይቀርብባቸው ሁኔታዎች

ቍ ፵፫ ክስ አይቀርብም የማለት ሥርዐት (ፎርም)

ቍ ፵፬ ክስ አይቀርብም የማለት ውጤት

ቍ ፵፭ ስለ ሚቀርበው ማመልከቻ ፎርምና ስለሚሰጥበት ውሳኔ

ቍ ፵፮ የግል ከሳሽ ስላለበት ኃላፊነት

ቍ ፵፯ የግል ክስ ለማቅረብ መብት ስለተሰጣቸው ሰዎች

ቍ ፵፰ ዐቃቤ ሕጉ ክስ እስኪያቀርብበት ድረስ በግል የቀረበው ክስ እንዲቆም ስለ ማድረግ

አንቀጽ ፪፡፡

ምርመራው እስኪደረግ ድረስ ስለሚደረገው ጥንቃቄ

ምዕራፍ ፩፡፡

ስለ መያዝ፡፡

ክፍል ፩፡፡

ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ስላለመያዝ፡፡

ቍ ፵፱ መሠረቱ

ቍ ፶ የእጅ ክፍንጅ ወንጀል በተፈጸመ ጊዜ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ስለ መያዝ

ቍ ፶፩ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ፖሊስ ስለ ተሰጠው የመያዝ መብት

ክፍል ፪፡፡

በፍርድ ቤት ትእዛዝ ስለ መያዝ፡፡

ቍ ፶፪ መሠረቱ

ቍ ፶፫ የመያዝ ትእዛዝ ስለ መስጠት

ቍ ፶፬ የመያዝ ትእዛዝ መቼ እንደሚሰጥ

ቍ ፶፭ አስቸኳይ ሁኔታ ሲገጥም የመያዝ ትእዛዝ ለማግኘት የሚደረግ ጥያቄ

ክፍል ፫

ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ቍ ፶፮ የአያያዙ ሁኔታ

ቍ ፶፯ ለመያዝ ርዳታ፣ አስፈላጊ ስለሚሆንበት

ቍ ፶፰ የተያዘውን ሰው ስለ ማስረከብ

ቍ ፶፱ በማረፊያ ቤት ስለ መቆየት

ምዕራፍ ፪

ለምርመራ በማረፊያ ቤት ለማቆየት የሚፈቀድ የተጨማሪ ጊዜ ሁኔታ

ቍ ፷ ለምርመራ የሚፈቀድ የተጨማሪ ጊዜ ሁኔታ

ቍ ፷፩ በማረፊያ ቤት የተያዘው ሰው ከጠበቃው ጋራ ለመገናኘት ስላለው መብት

ቍ ፷፪ ዋስ የሚሆን ስለ መፈለግ

ምዕራፍ ፫፡፡

የዋስትና ወረቀት አስፈርሞ ስለ መልቀቅ

ክፍል ፩

የዋስትና ወረቀት፡፡

ቍ ፷፫ መሠረቱ

ቍ ፷፬ በዋስትና ወረቀት እንዲለቀቅ የሚቀርብ ማመልከቻ

ቍ ፷፭ ፍርድ ቤት በሚሰጠው የመያዝ ትእዛዝ ላይ የሚሰጠውን ዋስትና ስለ ማመልከት

ቍ ፷፮ በዋስትና ወረቀት የመልቀቅ ማመልከቻ ላይ ስለሚሰጠው ውሳኔ

ቍ ፷፯ የዋስትና ወረቀት በመፈረም ስላለመልቀቅ

ቍ ፷፰ የዋስትና ወረቀት በመፈረም ስለ መልቀቅ

ቍ ፷፱ የሚሰጠውን የዋስትና ልክ ስለ መወሰን

ቍ ፸የ ዋሶቹ ግዴታዎች

ቍ ፸፩ የዋስትናው ወረቀት የሚቆይበት ጊዜ

ቍ ፸፪ ስለ መልቀቅ

ቍ ፸፫ ስህተት ወይም ማታለል

ቍ ፸፬ አዲስ ነገር

ቍ ፸፭ በዋስትና ወረቀት እንዲለቀቅ ያተፈቀደ ሲሆን ለይግባኝ ፍርድ ቤት ማመልከቻ ስለ መቅረብ

ክፍል ፪

የዋስትናው ወረቀት ውጤት

ቍ ፸፮ ፍርድ ቤት ስላለመቅረብ

ቍ ፸፯ በዋስትና ወረቀት የተለቀቀው ተከሳሽ ይጠፋል ተብሎ የሚጠረጠር ሲሆን

ቍ ፸፰ የዋስትና ውረድ

ቍ ፸፱ በዋስትና የተያዘውን ስለ መውረስ

ሦስተኛ መጽሐፍ፡፡

ቀዳሚ ምርመራ አድራጊ ፍርድ ቤትና ክሱ ፍርድ ቤት እንዲሰማ ስለ ማድረግ

ቍ ፹ መሠረቱ

ቍ ፹፩ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት

ቍ ፹፪ ሥነ ሥርዐት

ቍ ፹፫ የቀዳሚ ምርመራ አጀማመር

ቍ ፹፬ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ ስለ መቀበል

ቍ ፹፭ ተከሳሹ ቃሉን ለመስጠት ፈቃደኛ እንደ ሆነ ስለ መጠየቅ

ቍ ፹፮ ተከሳሹ ስለሚሰጠው ቃል

ቍ ፹፯ ተጨማሪ ምስክሮች

ቍ ፹፰ ማስረጃን ስለ መመዘገብ

ቍ ፹፱ ነገሩ እንዲሰማ ለፍርድ ቤት ስለ ማቅረብ

ቍ ፺ ምስክሮች የሚፈርሙት የራስ ዋስትና ወረቀት

ቍ ፺፩ ለመዝገብ ቤቶች ሹም የሚላክ መዝገብ

ቍ ፺፪ በመዝገቡ ውስጥ ስለሚገኘው ዝርዝር

ቍ ፺፫ ተከሳሹ በማሪፊያ ቤት እንዲቆይ ስለ ማድረግ

አራተኛ መጽሐፍ፡፡

ክሱ በፍርድ ቤት ስለ መሰማት

ምዕራፍ ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች

ቍ ፺፬ የቀጠሮ ቀን የሚሰጡበት ምክንያቶች

ቍ ፺፭ አዲስ ቀጠሮና መጥሪያዎች

ቍ ፺፮ የቀጠሮ ውጤት

ቍ ፺፯ መረጃዎች ኤግዚቢቶች

ቍ ፺፰ በመዝገቡ ውስጥ መኖር ስለሚገባው ነገር

ምዕራፍ ፪፡፡

ነገሩ የሚሰማበት ስፍራ

ቍ ፺፱ ነገሩ የሚሰማበት ደንበኛ ስፍራ

ቍ ፻ ተከሳሹ ወንጀሉን በፈጸመበት ስፍራ ወይም የወንጀሉ ውጤት በታወቀበት ስፍራ ስለ መክሰስ

ቍ ፻፩ ከአንድ ወንጀል ጋራ ነክነት ስላለው ብቻ እንደ አንድ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ክሱ የሚታይበት

ቍ ፻፪ ወንጀል ከተሠራበት ቦታ ያልታወቀ ሲሆን ክሱ የሚታይበት ስፍራ

ቍ ፻፫ በጉዞ ላይ የተፈጸመ ወንጀል

ቍ ፻፬ በኢትዮጵያ መርከብ ወይም አይሮፕላን ላይ ከኢትዮጵያ ግዛት ውጭ የተፈጸመ ወንጀል የሚታይበት ስፍራ

ቍ ፻፭ የመሰየም ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት

ቍ ፻፮ ክሱን ወደ ሌላ ስፍራ ስለ ማዛወር

ቍ ፻፯ ዐቃቤ ሕጉ ነገሩ የሚታይበትን ስፍራ ስለ መምራቱ

ምዕራፍ ፫፡፡

ስለ ክስ ማመልከቻ

ቍ ፻፰ መሠረቱ

ቍ ፪፱ የክስ ማመልከቻ ስለ ማዘጋጀት ስለ ማቅረብና ለተከሳሹ መስጠት

ቍ ፻፲ የክሱን ማመልከቻ ሥልጣኑ ላልሆነ ፍርድ ቤት በስህተት ስለ ማቅረብ

ቍ ፻፲፩ የክሱ ማመልከቻ ዐይነትና የሚጻፍበት

ቍ ፻፲፪ የወንጀሉ ዝርዝር ሁኔታ

ቍ ፻፲፫ የተፈጸመው ወንጀል ዐይነት የሚያጠራጥር በሆነ ጊዜ

ቍ ፻፲፬ ቅጣትን የሚያከብዱ ወንጀሎች ክስ አቀራረብና ሥነ ሥርዐት

ቍ ፻፲፭ በወንጀል የተከሰሰን ሰው ሙከራ በማድረግ ወይም በረዳትነት ወይም አነሳሽነት ጥፋተኛ ስለ ማድረግ

ቍ ፻፲፮ ክሱ ከአንድ በላይ በሆነ ጊዜ

ቍ ፻፲፯ በአንድ ላይ የሚቀርብ ክስ

ቍ ፻፲፰ የመሳሳት ውጤት

ቍ ፻፲፱ ክሱን ስለ መለወጥ ወይም በክሱ ላይ መጨመር

ቍ ፻፳ የክስ መለወጥ ወይም የመጨመር ውጤት

ቍ ፻፳፩ ስለ ምስክሮች እንደ ገና መጠራት

ቍ ፻፳፪ ስለ ክስ ማንሣት

ምዕራፍ ፬፡፡

የክሱ መሰማት ስለ መጀመር

ክፍል ፩

ስለ ክሱ ክርክር፡፡

ቍ ፻፳፫ ክሱ የሚሰማትን ቀን ስለ መወሰን

ቍ ፻፳፬ ስለ ምስክሮች መጠራት

ቍ ፻፳፭ ፍርድ ቤት የሚሰጠው የመያዝ ትእዛዝ

ቍ ፻፳፮ ስለ ክሱ መሰማት አጀማመር

ቍ ፻፳፯ የተከሳሹ ፍርድ ቤት መቅረብ

ቍ ፻፳፰ ማንነቱን ስለ ማረጋገጥ

ቍ ፻፳፱ የክሱን ማመልከቻ ስለ ማንበብ

ቍ ፻፴ የክሱን ማመልከቻ ስለ መቃወም

ቍ ፻፴፩ መቃወምን ስለ መወሰን

ቍ ፻፴፪ ስለ ተከሳሹ እምነት ክህደት መጠየቅ

ቍ ፻፴፫ ጥፋተኛ አደለሁም ስለ ማለት ክህደት

ቍ ፻፴፬ ስለ እምነት የሚሰጥ ቃል

ቍ ፻፴፭ የተከሳሹ እምነት ክህደት ማሻሻል

ክፍል ፪፡፡

ማስረጃና ፍርድ፡፡

ቍ ፻፴፮ የክሱ መከፈትና የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች መጠራት

ቍ ፻፴፯ የዋናው ጥያቄ ዐይነት

ቍ ፻፴፰ የተከሳሹ የቀድሞ ጥፋተኝነት

ቍ ፻፴፱ ድጋሚ ጥያቄ

ቍ ፻፵ መስቀል ጥያቄ ስላለመጠየቅ

ቍ ፻፵፩ ዐቃቤ ሕጉ ክሱን ባላስረዳ ጊዜ ስለ ተከሳሹ ነጻ መላቀቅ

ቍ ፻፵፪ የመከላከያ ማስረጃን ስለ መጀመር

ቍ ፻፵፫ ተጨማሪ ምስክሮች

ቍ ፻፵፬ በቀዳሚ ምርመራ አድራጊ ፍርድ ቤት ምስክሮች የሰጡት ቃል በማስረጃነት ሊቀርብ ስለ መቻሉ

ቍ ፻፵፭ በፖሊስ ምርመራ የተሰጠ ቃል በማስረጃነት ሊቀርብ ስለመቻሉ

ቍ ፻፵፮ ማስረጃን ስለ መቃወም

ቍ ፻፵፯ ማስረጃውን በመዝገብ ስለ መጻፍ

ቍ ፻፵፰ የክርክሩ ማቆምያ ንግግር

ቍ ፻፵፱ ስለ ፍርድና ቅጣት

ምዕራፍ ፭፡፡

የግል ከሳሽ የሚያቀርበው ክስ

ቍ ፻፶ አቤቱታና የክስ ማመልከቻ ስለ ማቅረብ

ቍ ፻፶፩ ባለጉዳዮቹን ለማስታረቅ ስለሚደረግ ሙከራ

ቍ ፻፶፪ ስለ ኪሣራ የሚደረግ መተማመኛ

ቍ ፻፶፫ ክርክሩን ስለ መስማትና ፍርድ ስለ መስጠት

ምዕራፍ ፯፡፡

ወንጀል በመሠራቱ ጉዳት ስለ ደረሰበት ነው

ቍ ፻፶፬ መሠረቱ

ቍ ፻፶፭ ማመልከቻውን ስላለመቀበል

ቍ ፻፶፮ ማመልከቻውን ፈቅዶ ስለ መቀበል

ቍ ፻፶፯ የተበደለው ሰው ከክሱ ስለ መውጣት

ቍ ፻፶፰ ተከሳሹን ነጻ ስለ ማድረግ ወይም ስለ መልቀቅ

ቍ ፻፶፱ ስለ ካሣ አወሳሰን የሚሰጥ ትእዛዝ

አንቀጽ ፪፡፡

ልዩ ሥነ ሥርዐት

ምዕራፍ ፩፡፡

ተከሳሹ በሌለ ጊዜ የሚፈጸም ሥነ ሥርዐት፡፡

ቍ ፻፷ መሠረቱ

ክፍል ፩፡፡

ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ ተከሳሹ እፍርድ ቤት ስላለመቅረቡ፡፡

ቍ ፻፷፩ ተከሳሹ በሌለበት ነገሩ የሚሰማበት ሁኔታ

ቍ ፻፷፪ መጥሪያ

ቍ ፻፷፫ ነገሩን ስለ መስማትና ፍርድ ስለ መስጠት

ቍ ፻፷፬ ፍርዱን ውድቅ ስለ ማድረግ

ክፍል ፪

በግል ክስ ፍርድ ቤት አለ መቅረብ፡፡

ቍ ፻፷፭ የግል ከሳሽ አለማቅረብ

ቍ ፻፷፮ ተከሳሹ ስላለመቅረቡ

ምዕራፍ ፪፡፡

የደንብ መተላለፍ ወንጀል ሥነ ሥርዐት

ቍ ፻፷፯ ለተከሳሹ መጥሪያ ስለመላክ

ቍ ፻፷፰ በደንብ መተላለፍ ወንጀል የተከሰሰው ሰው ጥፋተኝነቱን በጽሕፈት ሊያምን ይችላል

ቍ ፻፷ ፱ ሥነ ሥርዓትና ፍርድ

ቍ ፻፸ ተከሳሹ ደንብ በመተላለፍ ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት የመቅረብ ሥነ ሥርዓት

ምዕራፍ ፫፡፡

አካለ መጠን ያላደረሱ ወጣቶች ስለ ፈጸሙት ወንጀል ክስ ሥነ ሥርዐት

ቍ ፻፸፩ መሠረቱ

ቍ ፻፸፪ የወንጀሉ ክስ የማቅረብ ሥነ ሥርዓት

ቍ ፻፸፫ አካለ መጠን ያላደረሰውን ወጣት ሞግዚት ወደ ፍርድ ቤት ስለ መጥራት

ቍ ፻፸፬ አካለ መጠን ያላዳረሱ ወጣት ከችሎቱ ክፍል እንዲወጣ ስለማድረግ

ቍ ፻፸፭ አካለ መጠን ያላደረሰው ወጣት ከችሎቱ ክፍል እንዲወጣ ስለ ማድረግ

ቍ ፻፸፮ የነገሩ መሰማት

ቍ ፻፸፯ ፍርድ

ቍ ፻፸፰ በወላጆችና በሞግዚት ላይ የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፻፸፱ በአንዳንድ ሁኔታ አካለ መጠን ላላደረሰው ወጣት ስለሚከፈለው አበል

ቍ ፻፹ አካለ መጠን ባላደለረሰ ወጣት ላይ የሚሰጠውን ትእዛዝ መለወጥ ወይም ማሻሻል

አምስተኛ መጽሐፍ፡፡

ስለ ይግባኝ ተከሳሹ በሌለበት የተሰጠውን ፍርድ ለማሻር ስለሚቀርበው ማመልከቻ

፩ኛ አንቀጽ፡፡

ይግባኝ፡፡

ቍ ፻፹፩ መሠረቱ

ቍ ፻፹፪ ይግባኝ ለማየት ሥልጣን ያላቸው ፍርድ ቤቶች

ቍ ፻፹፫ ለግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ችሎት ስለሚቀርቡ ማመልከቻዎች

ቍ ፻፹፬ የትእዛዝ ይግባኝ ስላለመኖሩ

ቍ ፻፹፭ የጥፋኝነት ውሳኔ በተሰጠበት ወይም በቅጣቱ ይግባኝ ስለ ማለት ነው

ቍ ፻፹፮ የተበደለው ሰው ካሣ በሚጠይቅበት ነገር ይግባኝ ስለ ማለት

ቍ ፻፹፯ ይግባኝ ማለትን ስለ ማስታወቅና የይግባኝ ማመልከቻ

ቍ ፻፹፰ ፍርድ እንዳይፈጸም ስለ ማገድና

ቍ ፻፹፱ በይግባኝ ማመልከቻ ላይ ስለሚጻፈው

ቍ ፻፺ ለይግባኝ ፍርድ ቤት ስለሚላኩ የይግባኝ ማመልከቻዎች መረጃዎች እና (ኤግዚቢቶች) መዝገብ

ቍ ፻፺፩ የይግባኝ ጊዜ ካለፈ በኋላ ይግባኝ ለማቅረብ ፈቃድ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ

ቍ ፻፺፪ የነገሩ መሰማት

ቍ ፻፺፫ ከነገርተኞች አንዱ ወገን ይግባኙ በሚሰማበት ቀን ስላለመቅረቡ

ቍ ፻፺፬ ተጨማሪ ማስረጃ

ቍ ፻፺፭ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሥልጣን

ቍ ፻፺፮ የተፈረደባቸው ብዙ ሰዎች ሆነው አንዱ ብቻ ይግባኝ ሲያቀርብ

አንቀጽ ፪፡፡

ተከሳሹ በሌለበት የተፈረደውን ፍርድ ውድቅ ለማድረግ ስለሚቀርብ ማመልከቻ፡፡

ቍ ፻፺፯ ሥልጣን ያለው ፍርድ ቤት

ቍ ፻፺፰ ማመልከቻው የሚቀርብበት ጊዜና ዐይነት

ቍ ፻፺፱ ማመልከቻውን ለመቀበል የሚፈቀድባቸው ምክንያቶች

ቍ ፪፻ ማመልከቻው ሲቀርብ ስለሚፈመው ሥነ ሥርዐት

ቍ ፪፻፩ የነገሩ መሰማት

ቍ ፪፻፪ ፍርድ

ስድስተኛ መጽሐፍ፡፡

የቅጣት አፈጻጸም

ምዕራፍ ፩

ጠቅላላ ድንጋጌዎች፡፡

ቍ ፪፻፫ መሠረቱ

ቍ ፪፻፬ የሞት ፍርድ ስለ ተፈረደበት ሰው የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፪፻፭ የግል ነጻነቱን እንዲያጣ ስለ ተደረደበት ሰው የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፪፻፮ በአንዳንድ ነገሮች የቅጣቱ ጊዜ እንዲተላለፍ ለማድረግ የሚቻል ስለመሆኑ

ቍ ፪፻፯ ግርፋት ስለ ተፈረደበት ሰው የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፪፻፰ ለወንጀሉ አላፊ ስላልሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፪፻፱ የቅጣት ገንዘብን ስለ ማስገባት

ቍ ፪፻፲ ስለ ኪሣራ ወጪ እና ስለ ካሣ አከፋፈል

ቍ ፪፻፲፩ ንብረት ስለ መውረስ

ቍ ፪፻፲፪ ንብረትን ስለማስያዝ

ቍ ፪፻፲፫ አካለመጠን ስላላደረሱ ወጣቶች የሚሰጥ ትእዛዝ

ቍ ፪፻፲፬ ስለ ግዴታ ሥራ ስለ ተጨማሪ ቅጣትና ስለሚወሰደው ጥንቃቄ

ቍ ፪፻፲፭ የፍርድ አፈጻጸም ትእዛዝ በመዝገብ ስለ መጻፍ

ምዕራፍ ፪፡፡

ስለ ቅጣት የሚሰጡትን ትእዛዞች ስለ መለወጥ፡፡

ቍ ፪፻፲፮ መሠረቱ

ቍ ፪፻፲፯ ሥነ ሥርዐትና ውሳኔ

ምዕራፍ ፫፡፡

ስለ መሰየም፡፡

ቍ ፪፻፲፰ ስለ መሰየም የሚቀርብ ማመልከቻ

ቍ ፪፻፲፱ ሥነ ሥርዐትና ውሳኔ

ሰባተኛ መጽሐፍ፡፡

በወንጀል ነገር የሚከፈል የኪሣራ ወጪ፡፡

ቍ ፪፻፳ ዐቃቤ ሕጉ ለሚያቀርበው ክስ የኪሣራ ወጪ

ቍ ፪፻፳፩ የግል ክስ የኪሣራ ወጪ

ቍ ፪፻፳፪ የተበደለው ወገን

ስምንተኛ መጽሐፍ፡፡

የአጥቢያ ዳኞች በአጭር ሥነ ሥዐዓት የሚያዩት ዳኝነት፡፡

ቍ ፪፻፳፫ ዳኝነቱ

ቍ ፪፻፳፬ ይግባኝ

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...