Wednesday, April 15, 2020

Gopher ~ ጎፈር:

Gopher ~ ጎፈር: “Gopher” means pitch / SBD, (ዘፍ 6፡14)
A tree from the wood of which Noah was directed to build the ark, “Make thee an ark of gopher wood...” (Gen 6:14)
--------------------------------------------------------------------------------------------------
ጎፈር ~Gopher: ጎፈር ማለት ነው።

‘ጎፈረ’ ከሚለው ቃል የተገኘ የእንጨት ስም ነው።

[ጥድን የሚመስል ዛፍ / መቅቃ]
ኖኅ መርከብ የሰራበት የእንጨት ስም፣ “ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ በመርከቢቱም ጉርጆችን አድርግ፥ በውስጥም በውጭም በቅጥራን ለቅልቃት” (ዘፍ 6፡14)

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...