Wednesday, April 15, 2020

Beth-el ~ ቤቴል:

Beth-el ~ ቤቴል: “Bethel” means the house of God / SBD, (ዘፍ 28፡19)
The name ‘Beth-el’ is derived from two words ‘Biet’ (ቤት) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘house of the almighty’ / Ibid.
It was originally the royal Canaanite city of Luz; “And he called the name of that place Bethel: but the name of that city was called Luz at the first.” (Gen 28:19)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ቤቴል ~Beth-el, Bethuel: ቤተ ኤል፣ ቤቴል፣ የአምላክ ቤት፣ የጸሎት ቤት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- በቱል፣ ቤቱኤል፣ ቢትያ፣ ባቱኤል፣ ባይት፣ ቤት፣ ቤትኤጼል፣ ቤትጹር]

‘ቤት’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተገኘ ስም ነው።

[የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው / መቅቃ]
I.                        ቤቴል /Beth-el:
1.                  አብርሃም ወደ አዜብ ባደረገው ጉዞ ያለፈበት የቦታ ስም፥ “ከዚያም በቤቴል ምሥራቅ ወዳለው ተራራ ወጣ፥ በዚያም ቤቴልን ...” (ዘፍ 12:8)
2.                  ሎዛ ይባል የነበረ፥ በያቆብ ቤቴል ተብሎ የተሰየመ የቦታ ስም፥ “ያዕቆብም ያንን ስፍራ ቤቴል ብሎ ጠራው አስቀድሞ ግን የዚያች ከተማ ስም ሎዛ ነበረ።” (ዘፍ 28፡19)
II.                        ቤቴል /Bethuel:  “በቤቴል ለነበሩ፥ በራሞት በደቡብ ለነበሩ” (1 ሳሙ30:27)

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...