Thursday, April 23, 2020

Tikur Azmud – Black Cumin

Tikur Azmud – Black Cumin

Ethiopian Black cumin plants are harvested by hand and their tiny black seeds are the second most popular seed after pepper seeds. Traditional culinary practices include the use of the seeds and powder for baking breads, as additions to Berbere sauces and in the preparation of clarified butter. Not the same as regular cumin found in India or the west.

ጥቁር አዝሙድ

የኢትዮጵያ ጥቁር አዝሙድ እጽዋት የሚመረተውና የሚሰበሰበው በእጅ ሲሆን ትንንሾቹ ጥቋቁር ዘሮች ከበርበሬ ፍሬ ቀጥሎ በጣም ተፈላጊው ነው:: በባህላዊ የምግብ ዝግጅት ስራወች ውስጥ ባልተፈጨ እና በተፈጨ መልኩ የምንጠቀመው ሲሆን ዳቦ ሲጋገር፣ ለበርበሬ ስልስ እንደተጨማሪ ሆኖ እና በ ንጥር ቅቤ ዝግጅት ውስጥ እናገኛዋለን:: በህንድ እና በምራባዊያን ዘንድ ከምናገኘው ጥቁር አዝሙድ ጋር ተመሳሳይነት የለውም ::

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...