A small plant that seems to grow all over the place in Ethiopia and mainly used as a added flavour to coffee. Tenadam (Amharic), Talatam (Oromo), Adams Head, Adams Health, Ruta, Rue, Ruta Graveolens and Ruta Chalepenis. Now i am not sure if all of these are correct, but this super little plant does seem to have been used in many parts of Europe, the Middle East, North Africa and of course Ethiopia for centuries.
This evergreen shrub is apparently a multi tasking wonder.
It is said to be a cat and insect repellent.
Used in Italy with Grappa (Grappa alla Ruta).
A gastric comforting herbal drink, although some people react to it in the opposite with discomfort and of course used in coffee. Said to have been also used in cooking, it lost its appeal as of the 20th century, due to its bitter taste.
ጤናአዳም
ይህ ትንሽየ እጽዋት በመላ ኢትዮጵያ የሚበቅል እና በመደበኝነት የምንጠቀመው ለቡና ልዩ ጣዕም እንዲሰጥልን ነው:: ጤናአዳም(በአማርኛ)፣ ታላታም (በኦሮምኛ)፣ አዳምስ ሄድ፣ አዳምስ ሄልዝ፣ ሩታ፣ ሩ፣ ግራቨኦለንስ እና ሩታ ቻለፐኒስ ተብሎ ይጠራል:: በርግጥ ይህ ሁሉ ስያሜ ትክክል መሆኑን እርግጠኛ ባንሆንም በነዚህ ስሞቹ ይታወቃል፣ እናም ይህ ልዩ ትንሽ እጽዋት ባብዛኛው የአውሮፓ፣ የመካከላኛው ምስራቅ፣ የሰሜን አፍሪካ እናም ደግሞ በኢትዮጵያ ለ ዘመናት ሲበቅል የኖረ ነው::
ይህ ሁሌም አረንጓዴ የሆነ ቆጥቋጦ ለብዙ አገልግሎት የሚያገለግል አስገራሚ ተክል ነው::
በተለምዶ ለድመት እና ለነፍሳት ማባረሪያ ፍቱን የሆነ ነገር ነው
በጣልያን ከግራፓ(ግራፓ አላ ሩታ) ጋር በማድረግ ይጠቀሙታል
ለጨንጓራ በሽተኞች የሚመች የእጽ መጠጥ ነው፣ ቢሆንም ግን አንዳንድ ሰወች በተቃራኒው መንገድ አይመቸንም ይላሉ እና በቡና ይጠቀሙታል:: ለማብሰልም ይጠቀሙበታል፣ በመራራ ጣዕሙ ምክንያት በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ተፈላጊነቱን አጥቷል

No comments:
Post a Comment