Saturday, April 25, 2020

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች

አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡
አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት – የቀይ ዳማ- ቡናማ ማጣበቂያ ወይም ዱቄት ቀለል ያለ ሽታ ያለው እና ከአናቶ ዘሮች የተፈጨ ነው፡፡ በዋናነት እንደ ሞል ወጥ፣ ኮችኒታ ፒቢል እና ታማሌስ በሚባሉ ለሜክሲኮዎች ምግቦች ይጠቅማል፡፡


ኦልስፓይስ – ከቅሩንፉድ ጋር የሚመሳሰል ነገርግን በጣም የሚሸት እና ጥሩ ቃና አለው፡፡ ለድብልቅ ቅመማ ቅመም በጣም ይጠቅማል፡፡
አናቶ ዘሮች – በጣም ጠንካራ የቀይ ዳማ- ቡናማ ዘር የእንጨት ሽታ እና ቀለል ያለ ቃና ያለው ነው፡፡ ሲፈጭ የአቾቴ ማጣበቂያ (ከላይ ተመልከት) የሚባል ሲሆን ለብዙ የሜክሲኮዎች ምግቦችን ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
የውሀ ዳር ቅጠል ልጣጭ – (የህንድ የውሃ ዳር ቅጠል) – ለሾርባዎች እና ማጣፈጫዎች ከጀርባው የእንጨት ቃና መልዕክት ይጨምራል፡፡
የካራዌይ ዘር – የእንስላል ጣዕም ያላቸው ዘሮች ሲሆኑ ለዳቦ መጋገርያ ዱቄት፣ ለሳዌርክራውት (የተከተፈ ጎመን) እና ለድንች ሰላጣ አስፈላጊ ናቸው፡፡
ኮረሪማ – ይህ ሞቅ ያለ ጥሩ ሽታ ያለው ቅመም በህንድ ምግቦች ውስጥ በሰፊው ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ለሚጋገሩ ነገሮች ከቅሩንፉድ እና ቀረፋ ቅመሞች ጋር ተደባልቆ ጥቅም ላይ ሲውል በጣም ጥሩ ነው፡፡
ካይኔ በርበሬ – የሚሰራው ከደረቀ እና ከተፈጨ ቀይ የበርበሬ ቃርያ ነው፡፡ ለሾርባዎች፣ ለበሰሉ ምግቦች እና ለተደባለቁ ቅመሞች ጣፋጭ ሙቀት ይጨምራል፡፡
የቺያ ዘሮች – የለም፣ እነዚህ ዘሮች የማይረባ የቀይ አፈር ቅርፃ ቅርፆች ለማሳደግ አይደለም! ቃና ከሌለው ጋር የሚቀራረብ ለተጨማሪ ንጥረ ነገር እና ሻካራነት ወደ ወፍራም የማነቃቂያ መጠጦች፣ እህሎች እና የሚጋገሩ ነገሮች ሊፈጩ የሚችሉ ሲሆን የአትክልት እንቁላልን ለመተካት ይጠቅማሉ፡፡
ቀረፋ (የቪየትናም ካሲያ ቀረፋ) – በአብዛኛው እያንዳንዱ የአለም ምግቦች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ቀረፋ እንደ ቅመም በሁለቱም በጣፋጭ እና ማጣፈጫ በሆኑ ነገሮች ውስጥ ሁለት ስራዎችን ያከናውናል፡፡
ቅሩንፉዶች – ጣፋጭ እና የሚያሟሙቅ ቅመም ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ ለመጋገር እና ለሚጠበስ ስጋ ይጠቅማል፡፡


የድምብላል ዘር – አፈርማ እና የሎሚ ቃና አለው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የህንድ ምግቦች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ኩሚን – ጭስ ያለው እና አፈርማ ነው፡፡ በብዙ የደቡብ ምዕራብ አሜሪካ እና የሜክሲኮ ምግብ እንዲሁም የሰሜን አፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና ህንድ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
የእንስላል ዘር – በትንሹ የሚጣፍጥ እና የሊኩዎሪስ ቃና አለው፡፡ ከስጋ ምግብ ጋር ወይም እንደ ትንፋሽ ማፅጃ እና የምግብ መፈጨትን ለመርዳት በራሱ ቢታኘክ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
አብሽ – ምንም እንኳን ይህ ቅጠል ሲበስል እንደ ዛፍ ሽሮፕ ቢሸትም መራራ እና የተቃጠለ ስኳር ቃና አለው፡፡ በብዙ የህንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ውስጥ ይገኛል፡፡
የነጭ ሽንኩርት ዱቄት – የነጭ ሽንኩርት ዱቄት የሚሰራው ከደረቀ የነጭ ሽንኩርት ቅርንፉድ ሲሆን ለምግቡ ጥፍጥና፣ ልስላሴ እና የነጭ ሽንኩርት ቃና ለመስጠት ሊጠቅም ይችላል፡፡
ዝንጅብል – የተፈጨ ዝንጅብል የሚሰራው ከደረቀ አዲስ ዝንጅብል ሲሆን ቅመምነት፣ አነቃቂ ጣዕም አለው፡፡
ጎቹጋሩ – ይህ የኮሪያ ቀይ በርበሬ ቅመማ ቅመም የሚያቃጥል፣ የሚጣፍጥ እና አነስተኛ ጭስ አለው፡፡
የገነት ፍሬ – ይህ ጣዕም ልክ በኮረሪማ፣ ሎሚ እና ጥቁር በርበሬ መካከል ላይ ነው፡፡ ለብዙ የሰሜን አፍሪካ ምግቦች የሚያሟሙቅ መልዕክት ይጨምራል፡፡
ቀፊር የሎሚ ፍሬዎች – ማጣፈጫዎች እና ብዙ የታይ ምግቦች ቃና እንዲኖራቸው ይጠቅማል፡፡ እንደተቆረጠ፣ ደርቆ ወይም ቀዝቅዞ ሊሸጥ ይችላል፡፡
ሎሚ – ጥቁር ሎሚ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ከደረቁ ሎሚዎች የሚፈጭ ነው፡፡ ለብዙ መካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ከፍተኛ ኮምጣጣነትን ይጨምራል፡፡
ሜስ – ከነትመግ ተክል ተመሳሳይ የሚገኝ ነገር ግን ጣዕሙ በጣም የረቀቀ እና ስስ ሲሆን ጣፋጭ ለሆነ ምግብ በተለይም ለወጦች እና በቤት ውስጥ ለሚሰሩ ወጦች ጥሩ ነው፡፡
ማህለብ – ከ ኮምጣጣ የቼሪ ፍሬዎች የተፈጨ ሲሆን ይህ ቅመም የለውዝ እና የኮምጣጣ ቃና አለው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ በብዙ ጣፋጭ ዳቦዎች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ነትመግ – ጣፋጭ እና ጥሩ ሽታ ያለው ነው፡፡ ለሚጋገር ነገር ጥሩ እና ለሚጣፍጡ ምግቦች ሞቅ ያለ መልዕክትም ይጨምራል፡፡
ባለንጥረ ነገር እርሾ – ከዳቦ እርሾ በጣም የተለየ ሲሆን በወጦች፣ ፓስታዎች እና ሌሎች ምግቦች ውስጥ ወይም ላይ በመበተን የለውዝ፣ የአይብ እና የሚጣፍጥ ቃና ለመጨመር ይቻላል፡፡
ኦሪጋኖ – ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሁም የሎሚ ቃና ያለው ነው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የሜዲትራኒያን ምግብ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
ድልህ – ጣፋጭ መልዕክት እና ቀይ ቀለም ይጨምራል፡፡ በወጦች እና ቅመም ድብልቆች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ የሚያቃጥል ድልህ ተብሎ የተሰየመ አዲስ ቅመምም አለ፡፡
ፔፐርኮርኖች – ፔፐርኮርኖች በተለያየ ቀለሞች (በጣም ታዋቂ የሆኑት ጥቁር፣ ነጭ፣ ሮዝ እና አረንጓዴ) አሉ፡፡ እነዚህ ጥሩ ሽታ እና አነስተኛ ሙቀት ይይዛሉ፡፡
አዝመሪና – ጠንካራ እና የፈረንጅ ፅድ አይነት ነው፡፡ ከእንቁላሎች፣ ባቄላዎች እና ድንቾች እንደዚሁም ከተጠበሱ ስጋዎች ጋር በጣም ጥሩ ነው፡፡
ዕፍራን – ዕፍራን ረቀቅ ያለ ነገር ያለው ነገር ግን የተለየ የአትክልት ቃና እና ሽታ እንዲሁም ለምግቦች ነጣ ያለ ቢጫ ቀለም ይሰጣል፡፡
ሴጅ – የፈረንጅ ፅድ መሳይ ቃና፣ ከአዝመሪና ይልቅ ባብዛኛው የሎሚ ጣዕም እና የባህርዛፍ መልዕክት አለው፡፡ በብዛት በሰሜን ጣልያን ምግብ ውስጥ ይገኛል፡፡
ባለጭስ ድልህ – ለምግቦቹ ጣፋጭ ጭስ እንዲሁም ቀይ ቀለም ይጨምራል፡፡
ባለኮከብ እንስላል – ባለ ሙሉ ኮከብ እንስላል ለወጦች እና ሾርባዎች ጣፋጭ የሊኮሪስ ቃና ለመጨመር ሊጠቅም ይችላል፡፡
ሱማክ – አስደሳች እና የሎሚ ቃና ያለው ሲሆን የመካከለኛው ምስራቅ ቅመምን ለመዘፍዘፍ እና ለመፈተግ በጣም ጥሩ ነው፡፡


እርድ – አንዳንድ ጊዜ ከቃናው ይልቅ ለቢጫ ቀለምነቱ በብዛት የሚጠቅም ሲሆን እርድ ቀለል ያለ የእንጨት ቃና አለው፡፡ ለመያዝ ሲባል ወይም የበጀት እጥረት ላለብን በዕፍሮን ምትክ ሊጠቅም ይችላል፡፡
ጦስኝ – ጥሩ ሽታ ያለው የእንጨትቃና ይጨምራል፡፡ ለብዙ አይነት ቅመም የሚሆን ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው፡፡
የቪየትናም ሰናመኪ ቀረፋ (ቀረፋ) – ጣፋጭ እና የተቀመመ ነው፡፡ ለሁለቱም ለጣፋጭ መጋገርያ ነገሮች እና ለማጣፈጫ ምግቦች ጥልቅነትን ለመጨመር ሊጠቅም ይችላል፡፡
አዲስ የተቆረጡ ቅጠሎች

በሶብላ (የታይ በሶብላ) – ከፍተኛ ጥሩ ሽታ ከጠንካራ የሊኮሪስ ቃና ጋር ያለው ነው፡፡ በጣሊያን ወጥ ውስጥ በፓስታ ምግቦች ላይ እንደ የመጨረሻ ማሳመርያ ወይም ሳንዱቾች ውስጥ ለመነስነስ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ቼርቪል – አስደሳች የእንሶስላ ቃና ያለው ሲሆን እንደ ጥሬ ቆስጣዎች ወይም ለመጨረሻ ማሳመርያ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ቺቭ – አስደሳች የሽንኩርት ቃና ያለው ሲሆን ለማሳመርያነት ጥሩ ነው፡፡
ድምብላል – ከድምብላል ተክል ቅጠሎች እና ግንዶች ጥሩ ሽታ እና ሀመልማልማ የሳር ቃና አላቸው፡፡ በካሪቢያን፣ ላቲን አሜሪካን እና የእስያ ምግብ ውስጥ ጥቅም አለው፡፡
ማጣፈጫ ቅጠሎች – እነዚህ ጥሩ ሽታ ያላቸው ቅጠሎች ከማጣፈጫ ዱቄቶች ጋር የማይገኛኙ ሲሆኑ ነገር ግን ተመሳሳይ ቃና ይሰጣል፡፡ በህንድ፣ በማሌዥያ፣ በስሪላንካ እና በፓኪስታን ምግቦች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ለማጣፈጫዎች፣ ሾርባዎች፣ ወጦች እና ማባያዎች ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
ዲል – ቀላል እና ፀጉር ያለው ቅጠል ሲሆን ጥሩ ሽታ ቃና ያለው ቅጠል ነው፡፡ አሳዎችን እና ድንቾችን ለረጅም ጊዜ ሳይበላሹ ለማቆየት ይጠቀሙበት፡፡
አብሽ – ምንም እንኳን ይህ ቅጠል ሲበስል እንደ ዛፍ ሽሮፕ ቢሸትም መራራ እና የተቃጠለ ስኳር ቃና አለው፡፡ በብዙ የህንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ምግቦች ውስጥ ይገኛል፡፡
የሎሚ ጦስኝ (ጦስኝ) – ጣፋጭ የሎሚ ጥሩ ሽታ እና አዲስ የተቆረጠ የሎሚ ቅጠል ቃና ያለው ነው፡፡ ይህ ከዶሮ እና ከቪኔግሬት ጋር እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡
ሎቬጅ – ጣዕሙ በሴለሪ እና በበግዶኒስ መካከል ሲሆን ከባህር ምግቦች ጋር ወይም ለፍሬዎች እና ሾርባዎች ጥሩ ቃና ለመስጠት በጣም ጥሩ ናቸው፡፡
ማርጆራም – የአበባ እና የእንጨት ቃና አለው፡፡ በወጦች፣ ማጣፈጫዎች እና መጥበሻዎች ውስጥ ይሞክሩ፡፡
ሚንት – በሚያስደንቅ ሁኔታ በጥልቅ ቃናው ሁለገብ የሆነ ቅጠል ነው፡፡ ከስጋ፣ አተሮች፣ ድንቾች እና ከቸኮሌት ጋር በማጣመር ይሞክሩት!
ኦሪጋኖ – ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሁም የሎሚ ቃና ያለው ነው፡፡ በብዙ የሜክሲኮ እና የሜዲትራኒያን ምግብ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
በግዶኒስ – በተዘረጋ ቅጠል (ጣልያን) ወይም በተጠቀለለ አይነት ቅጠል ይገኛሉ፡፡ እነዚህ በጣም የታወቁ ቅጠሎች ቀለል ያሉ እና የሳር አይነት ቃና አላቸው፡፡
ቁንዶ በርበሬ – ትንሽ እና ጣፋጭ ሲሆኑ እነዚህ ፍሬዎች ከወይራ ዘይት ጋር ቢዋሀዱ ወይም በትንሽ ዳቦ ላይ በቢበተኑ በጣም አስደሳች ናቸው፡፡
አዝመሪና – ጠንካራ እና የፈረንጅ ፅድ አይነት ነው፡፡ ከእንቁላሎች፣ ባቄላዎች እና ድንቾች እንደዚሁም ከተጠበሱ ስጋዎች ጋር በጣም ጥሩ ነው፡፡
ሴጅ – የፈረንጅ ፅድ መሳይ ቃና፣ ባብዛኛው የሎሚ ጣዕም እና ከአዝመሪና ይልቅ የባህርዛፍ መልዕክት አለው፡፡ በብዛት በሰሜን ጣልያን ምግብ ውስጥ ይገኛል፡፡
የበጋ ሳቮሪ – ከ ጦስኝ ጋር በተመሳሳይ የሚያቃጥል አረንጓዴ ቃና አለው፡፡ በአብዛኛው በተጠበሰ የስጋ ምግብ ውስጥ ለመጨመር ብቻ ሳይሆን ከባቄላዎችም ጋር በጥሩ ሁኔታ አብሮ ይሄዳል፡፡


ሺሶ – የሚንት ቤተሰብ አባል ሲሆን በብዛት በጥቅም ላይ የዋለው በጃፓን፣ ኮሪያ እና ደቡብ ምስራቅ እስያ አመጋገብ ውስጥ ለሾርባ እና አጠቃላይ ቅመም ለሞቀ አሳ እና አትክልቶች መጠቅለያነት ይጠቅማል፡፡
ታራጎን – ጠንካ የእንስላል ቃና አለው፡፡በሳላድ ውስጥ በጥሬው ሊበላ የሚችል ወይም ለቲማቲም ምግብ፣ ለዶሮ፣ ለባህር አሳ ወይም ለእንቁላል ቃና ለመስጠት ይጠቅማል፡፡
የታይ በሶብላ (በሶብላ) – የተቀመመ፣ ከጣፋጭ የጣልያን በሶብላ ጋር ረጅም ዕድሜ ያለው ነው፡፡ ለታይ ተማስሎ ለሚቀቀል፣ ለቪየትናም ጠባብ ተሳሳቢ ሾርባዎች፣ ለሚጠቀለሉ ጥቅሎች እና ለሌሎች የደቡብ እስያ ምግቦች የግድ የሚያስፈልጉ ናቸው፡፡
ጦስኝ (የሎሚ ጦስኝ) – ጥሩ ሽታ ያለው የእንጨትቃና ይጨምራል፡፡ ለብዙ አይነት ቅመም የሚሆን ስለሆነ በጣም ጥሩ ነው፡፡



Dried Herbs & Spices

Asafoetida (Asafetida) – Used as a digestive aid in Indian cooking, asafoetida has a strong odor that mellows out into a garlic-onion flavor.
Achiote Paste and Powder – Reddish-brown paste or powder ground from annatto seeds with an earthy flavor. Used primarily in Mexican dishes like mole sauce, cochinita pibil, and tamales.


Allspice – Similar to cloves, but more pungent and deeply flavored. Best used in spice mixes.
Annatto Seeds – A very tough reddish-brown seed with a woodsy aroma and an earthy flavor. Called Achiote Paste (see above) when ground, this is used to flavor many Mexican dishes.
Bay Leaf (also: Indian Bay Leaf) – Adds a woodsy background note to soups and sauces.
Caraway Seed – These anise-tasting seeds are essential for soda bread, sauerkraut, and potato salad.
Cardamom – This warm, aromatic spice is widely used in Indian cuisine. It’s also great in baked goods when used in combination with spices like clove and cinnamon.
Cayenne Pepper – Made from dried and ground red chili peppers. Adds a sweet heat to soups, braises, and spice mixes.
Chia Seeds – No, these seeds aren’t just for growing crazy terracotta sculptures! Nearly flavorless, they can be ground into smoothies, cereals, and baked goods for extra nutrition and texture, or even used as a vegan egg substitute.
Cinnamon (also: Vietnamese Cassia Cinnamon) – Found in almost every world cuisine, cinnamon serves double duty as spice in both sweet and savory dishes.
Cloves – Sweet and warming spice. Used most often in baking, but also good with braised meat.
Coriander Seed – Earthy, lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Indian dishes.
Cumin – Smoky and earthy. Used in a lot of Southwestern U.S. and Mexican cuisine, as well as North African, Middle Eastern, and Indian.
Fennel Seed – Lightly sweet and licorice flavored. It’s excellent with meat dishes, or even chewed on its own as a breath freshener and digestion aid!
Fenugreek – Although this herb smells like maple syrup while cooking, it has a rather bitter, burnt sugar flavor. Found in a lot of Indian and Middle Eastern dishes.
Garlic Powder – Garlic powder is made from dehydrated garlic cloves and can be used to give dishes a sweeter, softer garlic flavor.
Ginger – Ground ginger is made from dehydrated fresh ginger and has a spicy, zesty bite.
Gochugaru – This Korean red pepper spice is hot, sweet, and ever-so-slightly smoky.
Grains of Paradise – These taste like a cross between cardamom, citrus, and black pepper. They add a warming note to many North African dishes.
Kaffir Lime Leaves – Used to flavor curries and many Thai dishes. Can be sold fresh, dry, or frozen.
Loomi – Also called black lime, this is ground from dried limes. Adds a sour kick to many Middle Eastern dishes.
Mace – From the same plant as nutmeg, but tastes more subtle and delicate. Great in savory dishes, especially stews and homemade sausages.
Mahlab – Ground from sour cherry pits, this spice has a nutty and somewhat sour flavor. It’s used in a lot of sweet breads throughout the Middle East.
Nutmeg – Sweet and pungent. Great in baked goods, but also adds a warm note to savory dishes.
Nutritional Yeast – Very different from bread yeast, this can be sprinkled onto or into sauces, pastas, and other dishes to add a nutty, cheesy, savory flavor.
Oregano – Robust, somewhat lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Mediterranean dishes.
Paprika – Adds a sweet note and a red color. Used in stews and spice blends. There is also a spicy version labeled hot paprika.
Peppercorns – Peppercorns come in a variety of colors (black, white, pink, and green being the most popular). These are pungent and pack a mild heat.


Rosemary – Strong and piney. Great with eggs, beans, and potatoes, as well as grilled meats.
Saffron – Saffron has a subtle but distinct floral flavor and aroma, and it also gives foods a bright yellow color.
Sage – Pine-like flavor, with more lemony and eucalyptus notes than rosemary. Found in a lot of northern Italian cooking.
Smoked Paprika – Adds sweet smokiness to dishes, as well as a red color.
Star Anise – Whole star anise can be used to add a sweet licorice flavor to sauces and soups.
Sumac – Zingy and lemony, sumac is a Middle Eastern spice that’s great in marinades and spice rubs.
Turmeric – Sometimes used more for its yellow color than its flavor, turmeric has a mild woodsy flavor. Can be used in place of saffron in a pinch or for those of us on a budget.
Thyme – Adds a pungent, woodsy flavor. Great as an all-purpose seasoning.
Vietnamese Cassia Cinnamon (also: Cinnamon) – Sweet and spicy. Can be used in both sweet baked goods and to add depth to savory dishes.
Fresh Herbs

Basil (also: Thai Basil) – Highly aromatic with a robust licorice flavor. Excellent in pestos, as a finishing touch on pasta dishes, or stuffed into sandwiches.
Chervil – Delicate anise flavor. Great raw in salads or as a finishing garnish.
Chives – Delicate onion flavor, great as a garnish.
Cilantro – From the coriander plant, cilantro leaves and stems have a pungent, herbaceous flavor. Used in Caribbean, Latin American, and Asian cooking.
Curry Leaves – These pungent leaves are not related to curry powder but impart a similar flavor. Used in Indian, Malaysian, Sri Lankan, Singaporean, and Pakistani cuisine. Used to flavor curries, soups, stews, and chutneys.
Dill – Light and feathery herb with a pungent herb flavor. Use it for pickling, with fish, and over potatoes.
Fenugreek – Although this herb smells like maple syrup while cooking, it has a rather bitter, burnt sugar flavor. Found in a lot of Indian and Middle Eastern dishes.
Lemon Thyme (also: Thyme) – Sweet lemon aroma and a fresh lemony-herbal flavor. This is excellent with poultry and in vinaigrettes.
Lovage – Tastes like a cross between celery and parsley. Great with seafood or to flavor stocks and soups.
Marjoram – Floral and woodsy. Try it in sauces, vinaigrettes, and marinades.
Mint – Surprisingly versatile for such an intensely flavored herb. Try it paired with lamb, peas, potatoes, and of course, with chocolate!
Oregano – Robust, somewhat lemony flavor. Used in a lot of Mexican and Mediterranean dishes.
Parsley – Available in flat-leaf (Italian) or curly varieties, this very popular herb is light and grassy in flavor.
Pink Pepper – Small and sweet, these berries are fantastic when marinated with olives or simply sprinkled on shortbread.
Rosemary – Strong and piney. Great with eggs, beans, and potatoes, as well as grilled meats.
Sage – Pine-like flavor, with more lemony and eucalyptus notes than rosemary. Found in a lot of northern Italian cooking.
Summer Savory – Peppery green flavor similar to thyme. Mostly used in roasted meat dishes and stuffing, but also goes well with beans.
Shiso – A member of the mint family, this herb is used extensively in Japanese, Korean, and Southeast Asian cooking as a wrap for steaming fish and vegetables, in soups, and as a general seasoning.
Tarragon – Strong anise flavor. Can be eaten raw in salads or used to flavor tomato dishes, chicken, seafood, or eggs.
Thai Basil (also: Basil) – A spicy, edgier cousin to sweet Italian basil. A must-have for Thai stir-fries, Vietnamese pho, spring rolls, and other South Asian dishes.
Thyme (also: Lemon Thyme) – Adds a pungent, woodsy flavor. Great as an all-purpose seasoning.


Friday, April 24, 2020

English to Tigrinya translators

https://www.blogger.com/blogger.g?blogID=7218391669518777874#editor/target=post;postID=7187739814225886046

English to Tigrinya translators and interpreters » Specific fields
English to Tigrinya translators: Accounting
English to Tigrinya translators: Advertising / Public Relations
English to Tigrinya translators: Aerospace / Aviation / Space
English to Tigrinya translators: Agriculture
English to Tigrinya translators: Livestock / Animal Husbandry
English to Tigrinya translators: Anthropology
English to Tigrinya translators: Archaeology
English to Tigrinya translators: Architecture
English to Tigrinya translators: Art, Arts & Crafts, Painting
English to Tigrinya translators: Astronomy & Space
English to Tigrinya translators: Finance (general)
English to Tigrinya translators: Automation & Robotics
English to Tigrinya translators: Automotive / Cars & Trucks
English to Tigrinya translators: Biology (-tech,-chem,micro-)
English to Tigrinya translators: Botany
English to Tigrinya translators: Construction / Civil Engineering
English to Tigrinya translators: Business/Commerce (general)
English to Tigrinya translators: Materials (Plastics, Ceramics, etc.)
English to Tigrinya translators: Certificates, Diplomas, Licenses, CVs
English to Tigrinya translators: Chemistry; Chem Sci/Eng
English to Tigrinya translators: Poetry & Literature
English to Tigrinya translators: Cinema, Film, TV, Drama
English to Tigrinya translators: Textiles / Clothing / Fashion
English to Tigrinya translators: Telecom(munications)
English to Tigrinya translators: Computers (general)
English to Tigrinya translators: Computers: Hardware
English to Tigrinya translators: Computers: Software
English to Tigrinya translators: Computers: Systems, Networks
English to Tigrinya translators: Law: Contract(s)
English to Tigrinya translators: Cooking / Culinary
English to Tigrinya translators: Cosmetics, Beauty
English to Tigrinya translators: Medical: Dentistry
English to Tigrinya translators: Media / Multimedia
English to Tigrinya translators: Economics
English to Tigrinya translators: Education / Pedagogy
English to Tigrinya translators: Electronics / Elect Eng
English to Tigrinya translators: Energy / Power Generation
English to Tigrinya translators: Engineering (general)
English to Tigrinya translators: Engineering: Industrial
English to Tigrinya translators: Mechanics / Mech Engineering
English to Tigrinya translators: Nuclear Eng/Sci
English to Tigrinya translators: Environment & Ecology
English to Tigrinya translators: Esoteric practices
English to Tigrinya translators: Fisheries
English to Tigrinya translators: Folklore
English to Tigrinya translators: Food & Drink
English to Tigrinya translators: Forestry / Wood / Timber
English to Tigrinya translators: Furniture / Household Appliances
English to Tigrinya translators: Games / Video Games / Gaming / Casino
English to Tigrinya translators: Mining & Minerals / Gems
English to Tigrinya translators: Genealogy
English to Tigrinya translators: General / Conversation / Greetings / Letters (41)
English to Tigrinya translators: Genetics
English to Tigrinya translators: Geography
English to Tigrinya translators: Geology
English to Tigrinya translators: Government / Politics
English to Tigrinya translators: Photography/Imaging (& Graphic Arts)
English to Tigrinya translators: Medical: Health Care
English to Tigrinya translators: History
English to Tigrinya translators: Tourism & Travel
English to Tigrinya translators: Human Resources
English to Tigrinya translators: Idioms / Maxims / Sayings
English to Tigrinya translators: Insurance
English to Tigrinya translators: International Org/Dev/Coop
English to Tigrinya translators: Internet, e-Commerce
English to Tigrinya translators: Investment / Securities
English to Tigrinya translators: Metallurgy / Casting
English to Tigrinya translators: IT (Information Technology)
English to Tigrinya translators: Journalism
English to Tigrinya translators: Real Estate
English to Tigrinya translators: Law (general) (68)
English to Tigrinya translators: Law: Patents, Trademarks, Copyright
English to Tigrinya translators: Law: Taxation & Customs
English to Tigrinya translators: Linguistics
English to Tigrinya translators: Transport / Transportation / Shipping
English to Tigrinya translators: Management
English to Tigrinya translators: Manufacturing
English to Tigrinya translators: Ships, Sailing, Maritime
English to Tigrinya translators: Marketing / Market Research
English to Tigrinya translators: Mathematics & Statistics
English to Tigrinya translators: Medical (general)
English to Tigrinya translators: Medical: Cardiology
English to Tigrinya translators: Medical: Instruments
English to Tigrinya translators: Medical: Pharmaceuticals
English to Tigrinya translators: Meteorology
English to Tigrinya translators: Metrology
English to Tigrinya translators: Military / Defense
English to Tigrinya translators: Music
English to Tigrinya translators: Names (personal, company)
English to Tigrinya translators: Nutrition
English to Tigrinya translators: Petroleum Eng/Sci
English to Tigrinya translators: Other
English to Tigrinya translators: Paper / Paper Manufacturing
English to Tigrinya translators: Patents
English to Tigrinya translators: Philosophy
English to Tigrinya translators: Physics
English to Tigrinya translators: Printing & Publishing
English to Tigrinya translators: Psychology
English to Tigrinya translators: Religion
English to Tigrinya translators: Retail
English to Tigrinya translators: Safety
English to Tigrinya translators: SAP
English to Tigrinya translators: Science (general)
English to Tigrinya translators: Slang
English to Tigrinya translators: Social Science, Sociology, Ethics, etc.
English to Tigrinya translators: Sports / Fitness / Recreation
English to Tigrinya translators: Surveying
English to Tigrinya translators: Wine / Oenology / Viticulture
English to Tigrinya translators: Zoology (3)

Thursday, April 23, 2020

ወፍሪ ኣንፃር ኮሮና ቫይረስ ካሊእ ዓውደ ግንባር መኸተና!

1.  መእተዊ
ዘለናዮ ንኡስ መድረኽ ብሳይንሳዊ መንገዲ ገምጊምና ውድብና ንመድረኻዊ ዕማሙ ምብቃዕ ዝብል መሰረታዊ ኣንፈት ኣቐሚጥና ኩለ መዳይ መኸተ ክነጓሃህር ስራሕቲ ምድላው ምዕራፍ ዛዚምና ናብ ጭቡጥ ተግባራዊ ምንቅስቃስ ውፈር ተበገስ ኢልና ኣቲና፡፡ ኣብ መስርሕ እዚ ምንቅስቃስ ዘይገመትናዮ ነቲ ናይ መኸተ ኲናት ናብ ዝለዓለ ደረጃ ዘሰጋግር ሓደገኛ ሕማም ኮሮና ቫይረስ ተላዒሉ ዓለም ኣብ ከቢድ ስግኣት ሸሚሙዋ ይርከብ፡፡
እዚ ሓደገኛ ተላባዲ ሕማም ብናይ ብርሃን ፍጥነት ኣብ መላእ ዓለም ተዘርጊሑ ናብ ኢትዮጵያ ኣትዩ ተባሂሉ ወግዓዊ መግለፂ ካብ ዝወሃብ እውን ሰሙናት ኣቑፂርና ኣለና፡፡ ኣብ ትግራይ እውን መዓዝ እንታይ ይፍጠር ክንግምት ኣይንኽእልን፡፡ ስለዚ እዚ ሕማም ናብ ትግራይና ስለ ዘይኣተወ ስቅ ኢልና ዲና ኢድናን እግርናን ኣጣሚርና ክንድቅስ ዘለና ድዩስ ወይከዓ ባህሪርና እዚ ሕማም እንተኣትዩ ስዓቤኑ ከቢድ ስለዝኾነ ብኣጋኡ ክንከላኸሎ እንተኣትዩ ድማ ጉድኣት ከየብፀሐ ክንቆፃፀሮ ኣለና ዝብል እምነት ሒዝና ብመሰረቱ ሓዱሽ ውዑይ ምርብራብ ክንውልዕ፣ ከምኡ ክንገብር ዘገድደና ኩነታት ከምዝተፈጥረ ኣሚና ክንለዓል ዘለና ዝብል ሕቶ ቁልፊ እዩ፡፡
ስለዚ መላእ ኣመራርሓና፣ ኣባልናን ህዝብናን እዚ ሕማም ከይኣተወ ንምክልኻል ዘኽእል ዝተማልአ ቅድመ ምድላው ክገብር፣ ምክልኻል እንትበሃል ካብ ዓርሰ ምክልኻል ከም ዝጅምር ሓሲቡ ክንቀሳቐስ ዘኽእል ብቐንዱ ድማ እዚ ሕማም ብመንገዲ ሰራዊታዊ ምንቅስቃስ ከይድና እንከላኸሎ እምበር ካሊእ መማረፂ ኣይብልናን፡፡  ብምዃኑ እውን ነቲ ሰራዊት መለዓዓሊ ፅሑፍ ምድላው ኣደጋሺ እዩ፡፡ በዚ መሰረት ባህርን መበገስን እዚ ሕማም፣ መከላኸሊ ሜላታቱን ክሳብ ሐዚ ዘሎ ዓለማዊ ተሞኩሮን፣ ካብዚ ብምብጋስ ግደ መላእ ኣመራርሓና፣ ኣባልናን ህዝብናን ዝሓዘ ሓፂር መበገሲ ፅሑፍ ከም ዝስዕብ ቀሪቡ ኣሎ፡፡
2.  ባህርን መበገስን እዚ ሕማም እንታይ እዩ?
ሕማም ኮሮና ቫይረስ ካብ ሰብ ናብ ሰብ ኢሉ ‘ውን ካብ አንስሳ ናብ ሰብ ዝመሓላለፍ ሓዱሽ ዓለም ለኻዊ ተላባዲ ሕማም እዩ፡፡ ንፈለማ እዋን ኣብ ሃገረ ቻይና ክፍለ ግዝኣት ውሃን ዝተርኣየ ኮይኑ ኣብዚ ሐዚ እዋን ንኢትዮጵያ ሓዊሱ ኣብ 199 ሃገራት እናተዛመተ ይርከብ፡፡  ክሳብ ሐዚ ልዕሊ 665,295 ዝኾኑ በቲ ቫይረስ ዝተጠቅዑ አንትኾኑ፣ ልዕሊ 30,900 ድማ በቲ ሕማም ሂዎቶም ስኢኖም ኣለዉ፡፡ ኣብዚ ሐዚ እዋን እዚ ሕማም ብናይ ብርሃን ፍጥነት መላእ ዓለም ዝዛመት ዘሎ እዩ፡፡
መተሓላለፊ መንገዲታት እዚ ቫይረስ ኣብ ሞንጎ ሰባት ብምንኽኻእ ወይ ብምቅርራብ፣ ሰባት እነትስዕሉ ወይከዓ እንትህንጥሱ፣ ዝተበከለ ነገራት ሒዝካ ዓይንኻ፣ ኣፍካን ኣፍንጫኻን ብምንካእ፣ ብሃፋት እዩ፡፡ እዚ ሕማም ከይዲ ምትሕልላፉን ተዛማታይነቱን ኣዝዩ ቅልጡፍ ስለ ዝኾነ ንምቁፅፃሩ ኣዝዩ ዝኸበደ እዩ፡፡ ኣብ ከማና ዝበለ ዓዲ ኣትዩ ዝፈጥሮ ቀውሲን ዘስዕቦ መቕዘፍትን እንተትግምት እዚ ሕማም ብጋንኡ ምክልኻል መማረፂ ዘይብሉ ምዃኑ መላእ ኣመራርሓና፣ ኣባልናን ህዘብናን ዝተማልአ እምነት ሒዙ ክኣቱ ዓብዪ ትርጉም ዘለዎ ነገር እዩ፡፡
እዚ ሕማም ንምክልኻል ይኹን ንምቁፅፃር ፍሉያት ባህርያትን ምልክታቱን ፈሊኻ ምሓዝ ኣገዳሺ እዩ፡፡ ምኽንያቱ ስዓል ዝሓዞ እውን ኮረና፣ ኮረና ዝሓዞ እውን ስዓል ሒዝዎ ብዝብል ሰፊሕ ራዕድን ምድንጋርን ስለ ዝፈጥር፡፡ ኣብዚ ግልፂ ዝኾነ ብሩህነት ሒዝካ ምእታው የድሊ፡፡ ስለዚ ድማ ምልክታት እዚ ሕማም ሓያል ረስኒ ወይ ትኩሳት፣ ደረቅ ስዓል፣ ሕማም ጎረሮ፣ ድኻም፣ ሕፅረት ምስትንፋስ፣ ካብ ኣፍንጫ ዝወፅእ ፈሳሲ ዘይምህላው ዝብሉ እዮም፡፡ ከምዚ ዝበለ ምልክት ክትርኢ ከለኻ ብእዋኑ ናብ ዝምልከቶ ጥዕና ትካል ምኻድ፣ ብእዋኑ ምጥቋምን ብፍፁም ህዝባዊ መንፈስ ንምክልኻል ዓሊምካ ምንቅስቃስ የድሊ፡፡ ተዘይኮይኑ ይቕረየኒ ኢልካ ርኢኻ ከም ዘይረኣኻ ትሓልፍ እንተኾይንካ ንባዕልኻን ህዝብኻን ንመቕዘፍቲ ምህጋር እዩ ዝኸውን፡፡ ምኽንያቱ እዚ ሕማም ነቲ ሓደ ሒዙ ነቲ ካሊእ ዝገድፍ ስለ ዘይኮነ፡፡ ስለዚ ካብ ሓሚምካ ምሕቃቕ ኣቀዲምካ ምጥንቓቕ ዝብል ኣባህላ ምትግባር የድሊ፡፡ ግቡእ እውን ይኸውን፡፡

3.  ንምክልኻልን ንምቁፅፃርን እዚ ሕማም ዘሎ ተሞኩሮ እንታይ እዩ?
ተሞኩሮ ዝውሰድ ካብ ባዕልኻን ካብ ደገን እዩ፡፡ ህዝቢ ትግራይ ኣብ ምክልኻል ሕማማት ይኹን ካልኦት ስራሕቲ ድሉብ ተሞኩሮ ዘለዎ እዩ፡፡ ኣብ ህዝብና ዘሎ ተሞኩሮ ብዝግባእ ፈሊጥና ክንሪኦን ክነማዕብሎን ዘለና እዩ፡፡ ከምዚ ዝበለ ለበዳ እንተጋጥም ህዝብና ዝጥቀመሉ ስርዓት ምክልኻል በቢከባቢኡ ብዝርዝር ፈሊጥካ ክትግበር ምግባር ኣገዳሺ እዩ፡፡ ንብል ዘለና ባህሪ እዚ ሕማም ተረዲእኻ ንምክልኻል ዝሕግዝ ናይ ህዝብና ተሞኩሮ ምጥቃም እዩ፡፡ ኣብዚ ከም መወከሲ ክለዓል ዝኽእል ህዝብና ንምክልኻል ሕማም ኣንቅፂ ዝጥቀመሉ ዝነበረ ስርዓት ምርኣይ ይከኣል እዩ፡፡ ፈለማ እቲ ብሕማም ኣንቅፂ ዝተጠቅዐ ሰብ ንበይኑ ይፍለ፡፡ ኣብቲ ከባቢ ዝነብር ህዝቢ እውን ናብ ካሊእ ይወፅእ፡፡ ምግቢ ብሓደ ሰብ ናብ መሽኮት ይቐርበሉ፡፡  ሞት እንተጋጢሙ እውን ውሱን ሰብ ከይዱ ስርዓተ ቀብሪ ይፍፅም፡፡ ካልኦት ማሕበራዊ ርክባት ዘቋርፀሉን እቲ ሕማም ዘብፅሖ ጉድኣት የዐርዩ ዝቅንሰሉ ኩነታት ንምፍጣር ይንቀሳቐስ ነይሩ እዩ፡፡ ከምዚኦም ዝበሉ ተሞኩሮታትን ካልኦት ፀንቂቅካ ምጥቃም ወሳኒ እዩ፡፡
እቲ ካሊእ ዓለማዊ ተሞኩሮ ዝምልከት እዩ፡፡ ዓለማዊ ተሞኩሮ እውን ክልተ መልክዕ ዘለዎ እዩ፡፡ ለበዳ ሕማም ኮሮና ንምቁፅፃርን ንምክልኻልን ዕዉት ስራሕ ኣብ ምስራሕ ዝርከባ ሃገራት በቲ ሓደገፅ ብሰንኪ ነዚ ሕማም እኹል ትኹረትን ግቡእ ኣመራርሓን ዘይምሃበን ናብ ዓብዪ ቅልውላው ዝኣተዋን መዓልታዊ ብኣማኢት ዝቁፀር ህዝቢ ግዳይ መቅዘፍቲ ዝኾነለን ሃገራት ድማ በቲ ካሊእ ገፅ ዝሓዘ እዩ፡፡ ትምህርቲ ካብ ዓወትን ውድቀትን ስለ ዝርከብ ንክልቲኡ ዝርኢ ኣቀራርባ ምሓዙ ንዓና ገዚፍ ትርጉምን ኣገዳሽነትን ዘለዎ ይኸውን፡፡
ከምቲ ኣብ ላዕሊ ዝተገለፀ ሕማም ኮሮና ኣብ ምክልኻል ክልተ ዘይሳነዩ ተጓነፅቲ ተመኩሮታት ዝሓዘ ዓለማዊ ኩነታት ኢና ንርኢ ዘለና፡፡ ብሓደ ገፅ እቲ ሕማም ዝጀመረላ ቻይና ኮይና ነቲ ሕማም ኣብ ምከልኻልን ምቁፅፃርን ብዘገርም ብልሓት ፈንፂሓ ትወፅእ ኣላ፡፡ እዚ ሕማም ኣብ ቻይና ዳርጋ ኣብ ቁፅፅር እናወዓለ እዩ፡፡ ቻይናውያን ኣብ ዝሓፀረ እዋን ከምዚ ዝበለ ለውጢ ከምፅኡ ዝኸድዎ መንገዲ ቀሊል ኣይነበረን፡፡ ነገር ግን እቲ ዘጋጠሞም ፈተና ኣመራርሓን ኣባልን ውድብ ኮምኒስት ፓርቲ ቻይና “ብቓልስናን ፃዕርናን ህዝቢ ቻይና ይድሕን” ብዝብል ጭርሖ እናተመርሑ፣ ብዝለዓለ ተወፋይነትን ናይ ኣመራርሓ ድስፕሊንን ስለ ዝመርሑ ኣብ ዝሓፀረ እዋን ይቆፃፀርዎ ኣለዉ፡፡ ልዕሊ 75,445 በቲ ቫይረስ ዝተለኸፉ ዜጋታታ ካብቲ ሕማም ሓራ ክወፁ ካልኦት ሓደሽቲ ከይልከፉ ትገብር ኣላ፡፡ ብኡንብኡ ድማ ህዝቢ ቻይናን እቲ ፓርቲ ኣብ ዓለማዊ መድረኽ ጎሊሆም ይወፁ ኣለዉ፡፡
 ነዚ ሕማም ብምቁፅፃር ቀፂላ እትመፅእ ደቡብ ኮርያ እያ፡፡ ኣብዚ እውን ብተመሳሳሊ መንገዲ ኣብ ምክልኻል ዝተመስረተ ምንቅስቃስ ብምግባር፣ ኣብ ሓደ ከባቢ ምስኣተወ ናብ ካሊእ ከይዛመት ካብን ናብን ዝግበር ውሽጣዊ ዝውውር ብምዕጋት፣ ምዕቡል ልውውጥ ሓበሬታን ብምዝርጋሕ ነቲ ሕማም ኣብ ምቁፅፃር ዓብዪ ለውጢ ኣመዝጊባ እያ፡፡ ኣብዚ እውን ግደ መሪሕነት ደቡብ ኮርያ ዝለዓለ ቦታ ኣለዎ፡፡ ክልቲአን ሃገራት ብመንገዲ ልምዓታዊ መንግስቲ ከይደን ምዕባለ ዘረጋገፃን ኣብ ምርግጋፅ ዝርከባ ሃገራት ምዃነን ካሊእ ተወሳኺ ቁም ነገር ዝሓዘ እውን እዩ፡፡
በቲ ካሊእ ገፅ ብሰንኪ ኣቀዲሞም ዘይምክልኻል፣ ዝተዋደደ ኣመራርሓን እኹል ትኹረት ዘይምሃበንን በቲ ሕማም ዝተሰርነቓ ሃገራት ድማ ኣለዋ፡፡ ኣብዚ ብተለምዶ እቲ ምዕራባዊ ዓለም እናበልና እንፅውዖ ሃገራት ኣውሮፓን ኣሜሪካን ብሓፈሻ ጣልያንን ስፔይንን ድማ ብፍላይ ብመዓልቲ ብኣማኢት ዝቁፀር ሰብ ዝቅዘፈለን ሃገራት ኮይነን ኣለዋ፡፡ ከምዚ ዝበለ ዝርጉፍ ኣካይዳ እንተልዩ ክንድምንታይ ዝኣክል ዋጋ ከም ዘኽፍል እውን ካብዘን ብኮረና ቫይረስ ገዚፍ ሃስያ ዝወረደን ሃገራት እኹል ትምህርቲ ምውሳድ ይከኣል እዩ፡፡
እዚ ንዓና ዝህበና ትምህርቲ እንተርኢናዮ ወድብና ከምቲ ኩሉ ግዜ ዝብሎን ዝግምግሞን ጉዳይ መሪሕነት እዩ እቲ ቀንዲ፡፡ ሐዚ እውን ቁልፊ ኣብ መሪሕነት ዘሎ ኣፈላላይ እዩ፡፡ ፅኑዕ ሓፂናዊ ድስፕሊን ኣመራርሓ ዘለወን ሃገራት ለውጢ እንተምፅኣ፣ እዙይ ዝጎደለን ሃገራት ድማ ተኣሊኸን እንትተርፋ ኢና ንርኢ ዘለና፡፡ እቲ ቀንዲ ዕላማና ነተን ሃገራት ንምንኣድ ወይከዓ ንምንቃፍ ኣይኮነን፡፡ ክምኡ ዓይነት ዕላማ እውን ኣይብሉን፡፡ ዝኾነ ኾይኑ ጉዳይ መሪሕነት ክንብል ከለና ብቐንዱ ንኸማና ዝበለ ኣመራርሓን ብመንፅር ናዓና ዘለዎ ትርጉም ዝህበና ትምህርቲ ግና እዚ እዩ፡፡
ኣመራርሓ እንተወሲኑ፣ ብድስፕሊን እንተመሪሑ ነቲ ሕማም ብጋንኡ ምክልኻልን እንተኣትዩ ድማ ገዚፍ ኪሳራ ከየብፀሐ ኣብ ትሕቲ ቁፅፅር ክውዕል ከም ዝኽእል፡፡ ህዝቢ እንተመሪሑ፣ እቶም መከላኸሊ ዕጥቅታት ብዝግባእ ተረዲኡ እንተወፊሩን ብዝለዓለ ሓፂናዊ ድስፕሊን ኣብ ምክልኻል ታሪኽ ከም ዝሰርሕ ኢና ንርኢ ዘለና፡፡ ኣብዚኣ እታ ሓፂናዊ ድስፕሊን ኣመራርሓ፣ ኣባልን ህዝብን እያ ወሳኒት፡፡ እቲ ካሊእ ክረአ ዘለዎ ብሰንኪ ናይ ኣመራርሓ ጉድለት፣ ምንኣስ ትኹረትን ጥንቃቐን እቲ ሕማም ዝፈጥሮ ዘሎ ሃስያ ኣዝዩ ዘስካሕክሕ እዩ፡፡ ዝርጉፍነት ዘለዎ ኣካይዳ እንተልዩ ኣሽንኳይ ዶ ነዚ ሕማም ምክልኻልን ምቁፅፃርን ስርዓት ዘለዎ ቀብሪ እውን ከምዘይትረክብ ካብዘን ሃገራት ብምርኣይ ምርግጋፅ ይከኣል እዩ፡፡  ስለዚ ኣብዚ ክንሪኦ ዘለና ጉዳይ መሪሕነት ቁልፊ ምዃኑንን ህዝቢ ድማ ነቲ ኩነታት ኣብ ምቅያር ወሳኒ ተራ ከም ዘለዎን እዩ፡፡ እቲ ፍልልይ አውን እዚ እዩ፡፡ በዚ መንፅር ንባዕልና ክንርኢ ኣለና፡፡ ህዝቢ ትግራይ ክቡር ዋጋ ከፊሉ ብዘረጋገፆ ዓወትን ረብሓን ደቁ ኣብ ዘምሃረሉ፣ ኣብ ዝፈለጠሉን ዓበይቲ ትካላትን ዓቅምታትን ኣብ ዝሃነፀሉ በዚ ሕማም ክጥቃዕ የብሉን፡፡ እዚኣ ንምግባር ህዝባዊ ውግንናን እምነትን ትሓትት፡፡
4.  ካብዚ ተበጊስና ከም ውድብን ህዝቢን እንታይ ንግበር?
4.1.   ሰራዊት ልምዓትን መኸተን ገፁ ናብ ምክልኻል እዚ ሕማም የዙር፣
እዚ ሕማም ብዓለም ደረጃ ፈጢሩዎ ዘሎ ፅዕንቶ ከቢድ ምዃኑ፣ ሃገራት ነቲ ኩነታት ንምቁፅፃር ይኹን ንምክልኻል ዘርእየኦ ዘለዎ ተበግሶን ዝረአ ዘሎ ናይ ኣመራርሓ ፍልልይን እናረአና መፂና፡፡ ኣብተን ዝማዕበላ ሃገራት ከምዚ ዝበለ ሃስያ እንተውሪዱ ኣብ ከማና ዝበለ ትሑት ደረጃ ምዕባለ ዘለና ዓድታት እንተኣትዩ ክፈጥሮ ዝኽእል ጠቅላላ ማሕበረ ኢኮነሚያዊ ቅልውላውን ህልቂትን ንምግማቱ ኣየፀግምን፡፡ እንተጋጢሙና ገዛኻ ዓፂኻ ኮፍ በል ኢና ክንብሎ፡፡ ካብ ኢድ ናብ ኣፍ ዝኾነ መነባብሮ ዘለዎ ህዝቢ፣ ምስ መዓት ድኽነቱ ኮፍ በል ኢልናዮ ከመይ ኢሉ እዩ ከፍ ክብል ዝኽእል፡፡ ከብዱ እናሓኸኸ ኮፍ ክብል ኣይኽእልን፡፡ ተዓፂፍካ ሞት ተዘርጊሕኻ ሞት ዝብል መማረፂ ካብ ምውሳድ ዓዲ ኣይውዕልን፡፡ ክህበና ዝኽእል መማረፂ እውን ሓንትን ሓንትን ጥራሕ እያ፡፡ ንሳ እውን ገዛይ ዓፅየስ ኮፍ ክብል ዝበልዖን ዝሰትዮን ካበይ እየ ከምፅእ ዝብል እዩ፡፡ ነዚ ሕቶ ክምልስ ዝኽአል ዓቅሚ ከምዘይብልና እውን ፍሉጥ እዩ፡፡ ስለዚ ካብ ክንሓስቦን ክንግምቶን እንኽእል ንላዕሊ እዩ ዝኸውን፡፡
ከምዚ ዝበለ ክብደት ዘለዎ ሽግር ዘምፀአልና እንተኾይኑ ክንገብሮ ዝግበአና ነገር ደኣ እንታይ እዩ ዝብል ክረአ ዘለዎ ጉዳይ እዩ፡፡ ምርኣይ ጥራሕ እውን እኹል ኣይኮነን፡፡ ከም ህዝቢ ነቲ ሕማም ኣብ ምክልኻሉ ተመሳሳሊ መደምደምታን ኣረዳድኣን ሒዝና ኣብ ሞንጎ እቲ ብህዝብና ዝተፈጠረ ስግኣትን ነቲ ሕማም ንምክልኻሉ ክውሰድ ዝግባእ ጥንቃቐን ስጉምትን ዘሎ ሰፊሕ ሓጓፍ ዝመልእ ቅልጡፍ ምንቅስቃስ ንምግባር ዓብዪ ትርጉም ዘለዎ እዩ፡፡
ሕማም ኮሮና ቅድሚ ምእታዉ ብጋንኡ ክንከላኸሎ ኣለና፡፡ ይግባእ እውን፡፡ ምእንተ እዚ ሰራዊት ልምዓትን መኸተን ንዚ ሕማም ንምክልኻል ኣፈሙዙ የዙር፡፡ ኣብ ዝሓለፉ ዓመታት ዝጀመርናዮ ከቢድ ዝተሓላለኸ ኲናት ሐዚ ናብ ዝለዓለ መዳዩ ዘሰጋገር ከቢድ ሽግር እዩ ዝፍጠር ዘሎ፡፡ በዚ ሕማም እዚ ዋላ ሓደ ሰብ ኣብ ትግራይና ክልከፍ ኣይብሉን፡፡ ከምቲ ስሙይ መራሒና ተጋደላይ መለስ ዜናዊ ዝበሎ እቲ እንቃለሰሉ ዘለና ህዝቢ ብዝኾነ መንገዲ ግዳይ እዚ ሓደጋ ክንገብሮ ኣይብልናን፡፡ ድቃስ መን ተፃወረ ብዝብል መንፈስ ነዚ ስግኣት ዝቅንጥጥ ብኡንብኡ ዘወግድን  መሪሕነት ክነዕርፍ ስለዚ ድማ ብዓወት ክንዘልቅ ኣለና፡፡
ሰራዊት ልምዓትን መኸተን ካብ ላዕሊ ክሳብ ታሕቲ ዝተወደበ እዩ፡፡ ካብ ባህሪ እዚ ሕማም ተበጊስካ ቀንዲ ናይ ውግእ ቦታ ኣብ ኔትወርክን ቤተሰብን ይኸውን፡፡ እዘን ውዳበታት መከላኸሊ ዕጥቂ ብበዝሒ ክውንና ምግባር ቁልፊ እዩ፡፡ በቢደረጅኡ ዘሎ ኣመራርሓን ውዳበታትን እውን እዚኤን ምምራሕን ምትሕብባርን ይኸውን፡፡ ስለዚ እዚ ሕማም ከይኣተወ ንምክልኻል ብኔት ወርክ ዘተኣሳስር ኣወዳድባ ሐዚ ክንፈጥር ይግባእ፡፡ ህልውና እዘን ውዳበታት ምፍታሽ፣ ንዝተረኸባ ምጥንኻር፣ ንዝፈረሳ ምዕራይ፣ ንዘየለዋ ድማ ምፍጣር ግቡእ ትኹረት ሂብካ ክስራሕ ኣለዎ፡፡ ቁመና እቲ ኣወዳድባ ካብ ክልል ክሳብ ቤተሰብ ደረጃ ዝበፅሕ ፕራሚዳዊ ቅርፂ ዘለዎ ርክብ ስርዓትን ጠንካራ ድስፕሊንን ክህልወና ኣለዎ፡፡ ሓበሬታ ልውውጥና ቅልጡፍ፣ ብተሓታታይነት መንፈስ ዝግናሕን ክኾን ይግባእ፡፡ ኣብዚ ዝፍጠር ዝኾነ ይኹን ጉድለት ብዋጋ እቲ ህዝቢ ዝፍፀም ገበን ስለ ዝኾነ ቅልጡፍ ስጉምቲ እናወሰድካ ክመዓራረ ይግባእ፡፡ መሐንኮላይ ኣተሓሳስባ ኣወጊድካ ዘለና ኩሉ ዓቅሚ ፀንቂቁ ዝጥቀም ኣካይዳ ኣንፈት ንከተል፡፡
እዚ ሕማም ንምክልኻል ዘይንቀሳቐስ ዓቅሚ ክህልወና ኣይብሉን፡፡ ኣባልና ሓደ ንሓሙሽተ ሰብ ሒዙ ኩሉ ዓይነት ድጋፍ ይገብር፡፡ እቲ ሓደ ንሓሙሽተ ኣወዳድባ ድማ ናብ ገዛን ሕድሕድ ስድራን ክኣቱ ምግባር፡፡ በዚ ቅኒት እቲ ምንቅስቃስ ክንፈጥሮ ኣለና፡፡ ዘይሩዘይሩ ሰራዊት ልምዓትን መኸተን ገፁ ናብ ምክልኻል ሕማም ኮረና የዙር ክንብል ከለና እቲ መደብ ብሰራዊታዊ ምንቅስቃስ ንምርሓዮ ማለትና እዩ፡፡ ካብዚ ወፃኢ ክንከይድ እንተፈቲና ኣመራርሓናን ናይ ህዝቢና ዓቅምን ነኒበይኖም ክወፍሩ ዝገብር ስለዝኾነ፡፡ ከምዚ እንተኾይኑ ድማ ምክልኻል ዝበሃል የለን፡፡ እዚ እንተኾይኑ ድማ ምፅኣት ዘይተርፍ እዩ ዝኸውን፡፡
ነዚ ተላባዲ ሕማም በቲ እንሓስቦን እንምነዮን ብእኹል መጠን ከይንከላኸሎ ዝሓልኩ ዝተዛብዑ ኣረኣእያታት እውን ይመፁ ኣለዉ፡፡ ከቢድ ዝኾነ ምጭንናቅን ሻቅሎትን በቲ ሓደ ገፅ እዚ ሕማም ብኢኮነሚ ኣመና ዝዓበዩን ዝሃዝረጡን ሃገራት በቢመዓልቱ ብኣማኢት ዝቁፀሩ ሰባት ኣብ ዝቕዘፍሉ ከመይ ገይርና ኢና ንሕና እንከላኸሎ ስለዚ እግዚኣብሄር ምሕረት የውርደልና እምበር ዝብል ብጋንኡ ዝተስዓረ ኣረኣእያ ድማ በቲ ካሊእ ገፅ ብመሰረቱ ተስፋ ናይ ምቑራፅ ስምዒታት ይመፁ ኣለዉ፡፡ ኣይከኣልን ዝብል መንፈስ ይሰፍሕ ኣሎ፡፡ ከምዚ ዝበለ ግጉይ ኣረኣእያ ቃልሲ ክግበረሉ ኣለዎ፡፡ እዚ ኣረኣእያ ንለበዳ እዚ ሕማም ኣቃሊዑ፣ ህዝብና ኣደዳ ብርሰት ክኸውን ዝገብር፣ ንህላወና ናብ ሓደጋ ዘእቱ እዩ፡፡
ስለዚ ድማ እዚ ተላባዲ ሕማም ምክልኻል ይከኣል እዩ ዝብል ዝተማለአ እምነት ንሓዝ፡፡ ህዝቢ ትግራይ ማእለያ ዘይብሎም ተፈጥሮኣውን ሰብ ሰራሕ ሓደጋታት ብፅንዓት መኪቱ ዝሓለፈ ህዝቢ እዩ፡፡ በቢእዋኑ ዘጋጥምዎ ዝነበሩ ተላበድቲ ሕማማት ኮሌራ፣ ኣንቅፂ፣ መገረም ወዘተ ብምክልኻል፣ ተደጋጋሚ ድርቅን ሓርን ብፍላይ 1977 ዓ/ም ዝነበረ ህልውና ህዝብናን ቃልስናን ዝተፈታተነ ሓደጋ ድርቅን ደርግን፣ በቢእዋኑ ዝለዓሉ ዝነበሩ ሓደጋ ባልዓት ባርኖስን ኣምበጣን ብፅንዓት ተቃሊሱ፣ ተኸላኺሉ ብዓወት ዝዘለቐ ህዝቢ እዩ፡፡ ምስጢር ናይዚ ዓወት ድማ ከምቲ ኩላትና ብተደጋጋሚ እንገልፆ ፅሩይ ወያናይ ዲሞክራስያዊ መስመርናን ነዚ ተቀቢሉ ዘተግብር ጅግና ህዝብናን እዮም፡፡ ፅሩይ መስመር ክሳብ ዝሓዝና፣ ብዝኾነ ፈተና ክምህ ዘይብል ግጅና ተቃላሳይ ህዝብና ሒዝና ለበዳ ኮሮና ቫይረስ ዝኾነ ዓይነት ጉድኣት ከየብፀሐ ምክልኻል ንኽእል ኢና፡፡ ንስዕረት ዝሽከም እንግድዓ ኣይብልናን፡፡ ምውሳን፣ ወሲንካ ብፅኑዕ ድስፕሊን ምትግባርን ጥራሕ እያ ትሓትት፡፡ ምእንተዚ በቢደረጅኡ ዘሎ ኣመራርሓ ኣባልን ካብዚ ግጉይ ኣረኣእያ እዙይ ሓራ ወፅዩ ይከኣል እዩ ዝብል ህልኽ ሒዙ ነቲ ህዝቢ ክመርሕ ካብ ብርሰት ከድሕን ይውፈር፣ ይበገስ፡፡
4.2.   ምክልኻል ክንብል ከለና ብተግባር እንታይ ንስራሕ ማለትና እዩ?
ኣብዚ ክለዓል ዝግበኦ ቁም ነገር ጥዕና ኣበይ ትርከብ ዝብል ሕቶ እዩ፡፡ ናይ ባዕልና ጥዕና ኣብ ኢድ ሓኻይም የላን፣ ኣብ ሆስፒታል እውን የላን፣ ኣብ ቤት መድሓኒታትን ፋርማሲታትን እውን የላን፡፡ ኣበይ ድኣ ትርከብ መልሱ ኣብ ኢድና ዝብል እዩ፡፡ ናይ ባዕልና ጥዕና ኣብ ኢድና እያ ክበሃል ከሎ ናይ ባዕልና ሂወት ገበርቲ ሓደግቲ ባዕልና ኢና ማለት እዩ፡፡ ህዝቢ ትግራይ ሰራሒ ታሪኽ እዩ፡፡ መነባብረኡ ከመሓይሽ ከፀብቅ መወዳእታ ዘይብሉ ዓቅሚ ዘለዎ ህዝቢ እዩ፡፡ ሐዚ እውን ነዚ ሓደገኛ ሕማም ክከላኸል ናይ ባዕሉ ጥዕና ክሕሉ ወሳኒ ግደ ዝፃወት ባዕሉ ህዝቢ ትግራይ እዩ፡፡
እቲ ቀንዲ ናይ ምክልኻል ኣብ ውልቀ፣ ኣብ ቤተሰብን ከባብን ዝስራሕ እዩ፡፡ ስለዚ ጥዕና ዝርከብ ኣብ ኢድና ካብ ኮነ ክመፅእ ዝግበኦ ቀዳማይ ስጉምቲ ፅሬት ኢድካ ምሕላው እዩ፡፡ ኩሉ ግዜ ፅሬቱ ዝሓለወ ኢድ ይሃልወና፡፡ ምእንተዚ ኢድና ብዝግባእ ብሳሙናን ካልኦት ተዛመድቲ ፈሰስትን ገይርና ክንሕፀብ ይግባእ፡፡ ኢድና ዘይነኽኦ፣ ዘይሕዞ ነገር ስለ ዘይብሉ ኩሉ ግዜ ኢድ ምሕፃብ ቀዳማይ ውሕስና መከላኸሊ እዚ ሕማም እዩ፡፡ ብዝረስሐ ኢድና ኣፍንጫና፣ ገፅናን ኣፍናን ዘይምሓዝ፣ ሰላምታ ብኢድ ምጭብባጥ ጠጠው ኣቢልና ከምታ ናይ ወለድና “ጥዒና ይሃበለይ” እኽልቲ ሰላምታ እያ፡፡ ቀደሙ እውን ንሳ እያ እታ ዝፀንሐት ባህልና፡፡ እዚከዓ ህዝቢ ትግራይ ካብ ጥንቲ ንጥዒናኡ ፍሉይ ቦታ ከም ዝህብ ዘመላኽት ወርቃዊ ኣባህላ እዩ፡፡ ኣብዚ ምክብባር ኣሎ፣ ኩነታት ጥዕና ምፍላጥ ኣሎ፣ ምትሕልላይ ኣሎ ኮታስ ከም ፓኬጅ እዩ ዝጥቀመሉ ነይሩ ምባል ይከኣል እዩ፡፡ ነዚ ኣጠናኺርና ክንከይድ ግድን ይብለና፡፡ እምበኣር ከስ ሕማም ኮረና ንምክልኻል ኣብ ኢድ ሓኪም፣ ኣብ ኢድ መድሓኒት፣ ኣብ ኢድ ሆስፒታል ዝተንጠልጠለት ኣይኮነትን፡፡ ኣብ ኢድ ኣመራርሓ፣ ኣባልናን መላእ ህዝብናን እያ ትርከብ፡፡
እቲ ካሊእ ክረአ ዝግባእ ነገር ውልቀ ፅሬት ምሕላው እዩ፡፡ ኣፍና፣ ኣብ እንስዕለሉ ወይ እንህንጥሰሉ እዋን ኣፍንጫና ብመንዲል ምሽፋን፣ ምስ ተጠቀምናሉ ድማ ሰብ ኣብ ዘይነኽኦ ቦታ ምቅማጥ፡፡ ሓቢርካ ምብላዕ፣ ምስታይ፣ ምውጋዕ ምውጋድ፣ ርሕቀት ምሕላው፣ እንተነኣሰ ክልተ ሜትሮ ርሕቐት ክንሕሉ ይግባእ፡፡ ንምንታይ? ሓደገኛነት እዚ ሕማም ብዝኾነ ኣጋጣሚ ሓደ ዝተለኽፈ ሰብ እንተልዩ ምስኡ ዝተራኸቡ ሰባት ኩሎም እዮም ናብ መፅንሒ ዝኣትዉ፡፡ ካብዚ ዝኸፍእ ነገር እንታይ ኣሎ፡፡ ስለዚ እቲ ሓቢርካ ምብላዕ፣ ምስታይ፣ ጃዕታ ዘለዎ ወግዕን ፀወታን እቲ ሕማም ተኸላኺልና ምስ ወዳእና ነርክበሉ ኢና፡፡ ንሐዚ  ግና ይትረፈና ብፅኑዕ ድስፕሊን ክንምክቶ ይግበአና፡፡ ተዘይኮይኑ ኣብ መፅንሒ ቦታ ነፅንሓዮ እንተዝበሃል እኳ ኣይከኣልን፡፡ ከምቲ ኣብ ላዕሊ ዝተገለፀ እዚ ንምግባር ዘኽእል ዓቅሚ እውን ኣይብልናን፡፡
ህዝቢ ብበዝሒ ናብ ዝእከበሉ ከባቢ ብዘይምኻድ ምክልኻል፡፡ ህዝቢ ብበዝሒ ዝንቀሳቐሰሎም ቦታታት እቲ ሕማም ንምትሕልላፍ ቀሊል መንገዲ እዩ ዝኸውን፡፡ ስለዚ ብፍላይ ዓበይቲ ዕዳጋታት፣ ቤት ምግቢ፣ ቤት መስተ፣ ኢንተርኔት ካፌታት፣ ማሕበራዊ ርክባት ከም ቀብሪ፣ ፀበል፣ መርዓ፣ ክርስትና፣ ተስካር፣ እምነት ቦታታትን ዓብዪ ጥንቃቐ ዝሓቱን እቲ ሕብረሰተብ ባዕሉ ክመሓተወሉ ዝግባእን እዩ፡፡ ተዘይኮይኑ ሰዓቤኑ ገዚፍ እዩ ዝኸውን፡፡ መሳኹቲ ብምኽፋት ፅቡቅ ናይ ኣየር ዝውውር ክህሉ ምግባር፣ ከባቢ ፅሬት ምሕላው፣ ገዛ ብእዋኑ ምፅራይ፣ ኣጠቃቅማ ሞባይል፣ ቴለቨዥን ሪሞት፣ መፃወቲ ቆለዑ ብስፍሓት ንጥቀመሎም መሳርሒታት እዮም፡፡ ስለዚ ብልዑል ጥንቃቐን ፅሬትን ምሓዝ የድሊ፡፡
ምዕሩይ ኣነባብራ ሂወት ምጥቃም፣ እኹል ምግቢ ምብላዕ፣ ስጋ፣ እንቋቑሖ ብግድን ኣብሲልካ ምብላዕ፣ ሽጋራ ምትኻኽን መስተን ምቅናስ፣ ሚዛኑ ዝሓለወ ስራሕን ዕረፍትን ምውሳድ፣ ተመጣጣኒ ኣካላዊ ምንቅስቃስ ምስራሕ፣ ዝኾነ ይኹን እንስሳት ዘገዳም ምሓዝ፣ ምህዳን፣ ምጉዕዓዝ፣ ምቅታል ወይከዓ ምብላዕ ፈፂሙ ዝተኸልከለ እዩ፡፡ ምኽንያቱ እዚ ሕማም ካብ እንስሳ ናብ ሰብ ዝመሓላለፍ ስለ ዝኾነ፡፡ መበገሲ እዚ ሕማም እውን ንሱ እዩ፡፡ ካብን ናብን ምንቅስቃስ ዝቅንሰሉ ኩነታት ምፍጣር፡፡ ኣብዚ እውን ዓብዪ ጥንቃቐ ክግበር ይግባእ፡፡ እዚ ኩሉ ክንሰርሖ ኣለና ንብሎ ዘለና ነቲ ሕማም ከም ዘይኣተወ ሓሲብና ብኣግኡ ንምክልኻል እዩ፡፡ ነገር ግን ብዝኸፍአ መዳዩ እውን ክንዳሎ ኣለና፡፡ እተዘይኣትዩ ህዝቢ ትግራይ ታሪኹ ኣብ ዓለም ከብሪ መዝገብ ክፅሓፍ እዩ፡፡ ሓዱሽ ታሪኽ ንምፅሓፍ፣ ህዝቢ ዘድሕን ተግባር ንምስራሕ ኩላትና ብልዑል ተገዳሽነት ንጋደል፡፡ እንተኣትዩ ድማ ብዝቐለለ መንገዲ ንምክልኻልን ንምቁፅፃርን ዘኽእል ምንቅስቃስ ክንገብር ኣለና፡፡
ብመንግስትና ዝወርዱ ኣዋጃት፣ መምርሒታት፣ ምኽርታትን ብጥብቂ ተግባራዊ ክኾኑ ኣለዎም፡፡ ክሳብ ሐዚ ብዘሎ ኩነታት ክፍፀሙ ኣይብሎምን ዝተብሃሉ ካብ ገጠር ናብ ከተማ፣ ካብ ከተማ ናብ ከተማ፣ ካብ ከተማ ናብ ገፀር፣ ካብ ገፀር ናብ ገፀር ዝግበሩ ዝዉዉራት ደው ክብል፣ ህዝቢ ብበዝሒ ዝእከበሎም ዓበይቲ ዕዳጋታት ተኣጊዶም ክፀንሑ፣ መርዓ፣ተስካር ዝበሉ ማሕበራዊ ጉዳያት ጠጠዉ ምባል ዝብሉ ውሳነታት ብፅኑዕ ድስፕሊን ምትግባር፡፡ ስለዚ ውድብና ቀለበት ናይዚ ምንቅስቃስ ኮይኑ ይመርሕን የተሓባብርን፡፡
4.3.   ንፁር መከላኸሊ መትከል ይሃልወና፣
ዝኾነ ሰብ መዓልታዊ ናብረኡ ሕጉስ፣ ቅሱን ክኸውን ኣለዎ፡፡ ብዘይካ ጥዕና ድማ ዝሃፍተመ እንተሃፍተመ፣ ዝረኸበ እንተረኸበ ከንቱ እዩ፣ ጥዕና መዳርግቲ ኣልቦ እዩ፡፡ ንኽትቅኒ ጥዕና እዩ ወሳኒ፡፡ ውሑስ ጥዕና ዝህሉ ድማ ኣብ ምሕካም ዝተመስረተ፣ ሎሚ ዶ ፅባሕ ይገደኒ ወይ ሕማም ይሕዘኒ ኣብ ዝብል ሎቶሪ ዝምስረት ጥዕና ዘይኮነስ ኣብ ምክልኻል ዝተመስረተ ጥዕና እዩ፡፡ ስለዚ ቅድሚ ኩሉን ልዕሊ ኩሉን ነዚ ሕማም ብጋንኡ እንምክተሉ መንገዲ ምክልኻል መሰረት ዝገበረ ምንቅስቃስ እንተወሊዕና እዩ፡፡ እዚ መትከል እዚ ሐዚ ንሃፍታም ኣይብል፣ ንድኻ ኣይብል ንኹሉ ሒዙ ዝጠፍእ ተላባዲ ሕማም ስለ ዝመፀ ጥራሕ እንምረሐሉ መትከል ዘይኮነስ ዓንዲ ፖሊሲ ጥዕና እዛ ዓዲ ኮይኑ መስተንክራዊ ዓወታት ዘመዝገበ መትከል፣ ኣብ ቅድሚ ዓለም ተወዳዳሪ ዘይብሉ ፖሊሲ ስለ ዝኾነ እውን እዩ፡፡ ሐዚ እውን ናህሪ መኸተና ክዕቀብ፣ ህዝብና ካብዚ ሕማም እዚ ክናገፍ እንተኾይኑ ብምክልኻል ኣቢልካ እምበር ሆስፒታላት መኽዚን ሕሙማት ብምግባር ኣቢልካ ኣይኮነን፡፡ ስለዚ ኣቀዲምካ ምድላው፣ ኣቀዲምካ ምክልኻል ይከኣል እዩ፡፡ ህዝቢ ትግራይ ብነዊሕ ናይ ቃልሲ ተሞኩሮኡ ዘጥረዮ ድሉብ ተሞኩሮ እውን እዚ እዩ፡፡ ስለዚ ዘለና ኣማራፂ ቁፅሪ ሓደ ምክልኻል፣ ቁፅሪ ክልተ ምክልኻል፣ ቁፅሪ ሰለስተ ምክልኻል እዩ፡፡ እዚ ንምግባር ድማ ህዝቢ ትግራይ ሐዚ እውን ኣብ ናይ ባዕሉ ጥዕና ቀንዲ ተዋስኣይ ክኸውን ኣለዎ፡፡
ዘለናዮ ንኡስ መድረኽ ናይ መኸተ መድረኽ እዩ፡፡ ክንምክት እንተኾይና ድማ መቃለሲ ጥዕና ክህልወና ኣለዎ፡፡ እዚ ዓለም ብዓለማ ዝሕምሳ ዘሎ ሕማም ትግራይ ከይኣቱ ብገነኡ ከሎ ንከላኸሎ ክንብል ከለና ኣንፃር ውሽጣዊ ይኹን ግዳም ተፃብኦ ንምምካት ዘኽእል ጥዕና ክህልወና ኣለዎ ማለትና እውን እዩ፡፡  ስለዚ ህዝብና እቶቱ ከደንፍዕ፣ ህዝባዊ ስራሕቱ ብዝግባእ ክፍፅምን ክቃለስን ጥዕንኡ ሕልው እንተኾይኑ እዩ፡፡ ስለዚ ንቃልሲ እውን ጥዕና ወሳኒ እዩ፡፡ ንቃልሲ ጥዕና የድሊ ከንብል ከለና እውን ብቐንዱ ቁንጣር ጥዕና ዘይኮነስ ነቲ መድረኽ ዝጠልቦ ዓቅሚ ኩሉ ምርካብ ማለት እውን ስለ ዝኾነ፡፡ ኣብዛ እዋን እዚኣ ነዚ ሓደገኛ ሕማም ኮሮና ካብ ምክልኻል ወፃኢ ናይ ጥዕና ምንቅስቃስ ዋጋ ኣይብሉን፡፡ ምኽንያቱ መጋየፂ ጥዕና ዝበሃል ስለዘየለ፡፡ ኩሉ ዓቅምናን ህዝብናን ንምክልኻል እዚ ሕማም ይውፈር ክንብል ከለና ኩሉ ጥዕናና ዓቅሚ ህዝባዊ መኸተና ብዝውስኸን ብዘጎልብትን ዝተቃነየ ክኸውን ኣለዎ፣ ስለዚ ድማ ኩሉ ነገርና ነዚ ተኣዛዝን ተገዛእን ክኸውን ኣለዎ ማለትና ምዃኑ ክስመረሉ ይግባእ፡፡
ሓፈሻዊ ጥዕና ህዝብና እንተተሓልዩ ብዙሕ ዝሕከም ሰብ ኣይህሉን፣ እቲ ውሑድ እውን በቲ ዘሎ ሓይሊ ሰብን ማተርያልን ገይርካ ክሽፈን ዝኽእል እዩ፡፡ ሃጥ እንተበለ እውን ሪፈር እናበልካ ምልኣኽ እውን ኣሎ፡፡ ናይዚ ኮሮና ዝበሃል ተላባዲ ሕማም ግን ንሕክምና ይኹን ንሪፈር ዕድል ዘይብሉ ምዃኑ እዩ፡፡ ኣብ ሓደ ከባቢ ሚእቲ ዝኾኑ ሰባት ዝተኣከብሉ በቲ ሕማም ዝተለኽፈ ሓደ ሰብ እንተተረኺቡ ኣብኣ ዝነበሩ ኩሎም እዮም ናብ መፅንሒ ወይ መወሸቢ ቦታ ዝኣትዉ፡፡ ነዚ ዘድሊ ሓይሊ ሰብ፣ ማተርያል፣ ቀለብ ካበይ እዩ ክመፅእ፣ ሪፈር እውን ኣይፍቀድን ምኽንያቱ ካብ ሓደ ከባቢ ናብ ካሊእ ከባቢ ምብዛሕ ስለ ዝኸውን፡፡ ስለዚ ብኹሉ ገፁ ኣገላቢጥካ ነዚ ሕማም ካብ ምክልኻል ወፃኢ ካሊእ ኣማራፂ ብጣዕሚ ፀቢብን ዘየዋፅእን ምዃኑ እዩ፡፡ ክንከላኸል እንተኾይና ድማ ኣብ መትከል ዓርሰ ምርኮሳ ክንምስረት ሕድሕድ ህዝብና ጥዕንኡ ኣብ ኢዱ ከም ዘላ ኣሚኑ ብዓርሰ እምነት ክከላኸል ምስራሕ፡፡ እዚ ብምግባር ኣቢልካ እዩ ኩሎም ስግኣታቱ ክውገዱ ዝኽእሉ፡፡ እዚ ንምግባር ግደ ህዝብና ወሳኒ ግደ መሪሕነትን ኣባልን ድማ ቁልፊ ምዃኑ ተረዲእና ክንቃለስ ይግባእ፡፡ 
4.4.   ኣመራርሓናን ኣባልናን ቅድመ ግንባር ኮይኑ ህዝቡ የድሕን፣
መላእ ኣባልናን ኣመራርሓናን ንኹሉ ዓይነት መስዋእቲ ብኹሉ መዳይ ክዳሎ ይግባእ፡፡ መደባት ብተርታ ቀዳምነት ክስርዕ ኣለዎ፡፡ ብቐዳምነት እዚ ሕማም ኣብ ምክልኻል ዓብዪ ትኹረት ሂቡ ክሰርሕ ኣለዎ፡፡ ይኹን እምበር እንተኣትዩ ኸ ዝብል ሕቶ እውን ክለዓል ዘለዎ እዩ፡፡ እንተኣትዩ ድማ ከይተጋፍሐ ምቁፅፃርን ምክልኻልን ዝብል ክልተ ብልሒ ዘለዎ ኣንፈት ሒዝና ንቃለስ፡፡ እዚ ንምግባር ከም ኣባልን ኣመራርሓን ቻይና ንሕና እናሃለና ህዝብና ብኮረና ቫይረስ ኣይድፈርን ኣይልከፍን ዝብል ጭርሖ ሒዝና ክንለዓል ኣለና፡፡
እዚ ሕማም ንምክልኻል ዘኽእል ሰራዊታዊ ምንቅስቃስ ንወልዕ፡፡ በቢከባቢኡ ዝምረሐሉ ሓፂር ትልሚ ኣዳልዩ ይእቶ፣ ንመላእ ህዝብና ብዝተፈላለየ መንገዲ ተጠቂምና ግንዛበ ናይ ምዕባይ ስራሕቲ ክንሰርሕ፣  ኣብዚ ብፍሉይ ድጋፍ ክገብሩ ዝግበኦም መምህራን፣ ሰብ ሞያ ሕርሻ፣ ጥዕና ፓኬጅ ሰራሕተኛ፣ መናእሰይ፣ ደቂ ኣነስትዮ ትግራይን ብኔት ወርክ ተኣሳሲሮም ክወፍሩ ንግበር፡፡ ሕድሕድ ኣባልናን ኣመራርሓናን ታሪኽ ዘሰከሞ ሓላፍነት ክዋፃእ ብሙሉእ ቀልቡ ክወፍር ኣለዎ፡፡
ንተላባዲ ሕማም ኮሮና ካብ ምክልኻል ወፃእ ካሊእ መማረፂ የለን፡፡ እንተሃለወ እውን ከቢድን ዝተሓላለኸን ኣብ ርእሲ ምኻኑ ዘስዕቦ ኮሳራ ብኡልክዕ ገዚፍ እዩ፡፡ ስለዚ ድማ መላእ ኣመራርሓናን ኣባልናን እዚ ተላባዲ ሕማም ንምምካት ዘለና እንኮ መማረፂ ምክልኻል እዩ ዝብል ዘይንቅነቅ እመነቱ ክኸውን ናይ ኩሎም ግብራዊ ምንቅስቃሳቱ መምርሒን ክገብር ኣለዎ፡፡ ኣብዚ መዳይ ዝፍጠር ዝኾነ ዝሕታለን ድኽመትን ብኣንፃር ኣብ ህዝብና ዝፍጠር ጥፍኣት ክምዘን ኣለዎ፡፡ ብሰንኪ ኣመራርሓ ጉድለት ትፍጠር ናይ ደቂቃን ስዓትን ብኽነት ነቲ ሕማም ክኣቱ ዕድል እትህብ ምዃናን ንህዝብና ድማ ዘየድሊ ናይ መስዋእቲ ግብሪ ክኸፍል ዘግብር ስለ ዝኾነ ዝርጉፍነት ስራሕ ዘወግድ ኣካይዳን ድጋፍ ኣመራርሓን ክህብ ዝተማልአ እምነትን ወነን ሒዙ ክኣቱ ይግባእ፡፡ እዚ ብምግባር እዩ ኩሎም ናይ ስግኣት ደበናታት ክውገዱ ዝኽእሉ፡፡ እዚኣ ዝገብር ድማ ባዕሉ ኣመራርሓን ኣባልናን እዩ፡፡


4.5.   ከመይ ተወዲብና ንምርሓዮ?
ናብዚ ዘይወፍር ሓይሊን ዓቅምን ክህሉ ኣይብሉን፡፡ ኩሎም ዓቅምታት ፀንቂቕና ንጠቐም ክንብል ከለና ብዝኾነ ይኹን መንገዲ ኣብዚ ውግእ ዘይሳተፍ ዓቅሚ፣ ዝባኽን ጉልበት ይኹን ግዜ ክህሉ ኣይብሉን ማለትና እዩ፡፡ ብካሊእ ኣባህላ ብሰራዊታዊ ምንቅስቃስ ንምርሓዮ ኢና ንብል ዘለና፡፡ መሪሕ ውድብና ነቲ ምንቅስቃስ ይምራሕ፣ ልምዓታዊን ዲሞክራስያውን መንግስትና ሙሉእ ዘይጉድል ድጋፍ ይግበር፣ ዝተወደበ ሓፋሽ ህዝብና ድማ ኣብቲ ምንቅስቃስ ሓበራዊ ቅልፅሙ የዕርፍ፣ ካብቲ ለበዳ ዓርሱን ከባቢኡን ይከላኸል፡፡ ከምዚ ዝበለ ቀለበታዊ ምትእስሳር ፈጢርና ንውፈር፣ ንከላኸል፣ ንመክት እዩ ዝበሃል ዘሎ፡፡ እዚ ውግእ ብዝኾነ መንገዲ ከይድካ ዝረጋገፅ ዘይኮነስ ብዝተወደበ ናይ ሓፋሽ ምንቅስቃስ ጥራሕ እዩ፡፡ ስለዚ ቀላፅምና ናብ ሓደ ጠሚርና እዚ ተላባዲ ሕማም ንምክልኻል ዝተሓፀና ስለ ዝኾና ኩሉ ነገርና ኣብዚ ክነረባርቦ ይግባእ፡፡
ኣብ ውግእ ከምዘለና ሓሲብና ንጋደል፡፡ ናብ ውግእ ክትኣቱ ከለኻ ፅቡቅ ተኳሳይን ጨማታይ ጥራሕ ምዃን እኹል ኣይኮነን፡፡ ምኽንያቱ ፀላኢ ቀዲሙ ተኲሱ ክቐትለካ ስለ ዝኽእል፡፡ ስለዚ ምስ ምጭማትን ምትኳሰን ፍጥነት ወሳኒ እዩ፡፡ ፅቡቅ ጨማታይን ቀልጢፍካ ምትኳስን ክልቲኦም እዮም ወሰንቲ ዝኾኑ፡፡ ናይ ውግእ ቁም ነገር ተኹስን ምንቅስቃስን እዩ ዝበሃል እውን ካብዚ ብምብጋስ እዩ፡፡ ፍጥነት ምዝማት እቲ ተላባዲ ሕማም ኮሮና ቫይረስን ናትና ምክልኻልን ምንቅስቃስን ብቅዓትን ካብዚ እናተበገስና ክንሪኦ ኣለና ማለት እዩ፡፡  ምእንተዚ ናትና ናይ ምክልኻል ዓቅምን ተኽእሎን፣ እቲ ሕማም ከይኣቱ እንገብሮ ምንቅስቃስን ልዕሊ ፍጥነት ምስፍሕፋሕ እቲ ሕማም ክኸውን ኣለዎ፡፡ እዚ እንተገይርና ኢና ክንከላኸሎ፡፡ እዚ እንተገይርና ኢና ክቡር ሂወት ተቃላሳይ ህዝብና ክንዕቅብ ንኽእል፡፡ ነዙይ ሸለል ምባል ድማ ነዚ ታሪኸኛን ኣብዚ መድረኽ ፍሉይ ግደ ዘለዎን ህዝቢና ምብዳል ንክበርስ ምፍቃድ ማለት እዩ፡፡ ከምዚ ዝበለ ከቢድ ገበን ምፍፃም ማለት ድማ ኣብኡ እንተሎ ነቲ ፅግዕተኛ ሓይሊ ከም ድላዩ ዝዕንድረሉ ሰላማዊ ውቅያኖስ ምፍጣር ማለት እዩ፡፡ እዚኣ ከዓ ክልተ ሞት ማለት እያ፡፡
ኩሉ በቢዝምልከቶ እናሰርሐ ግን ድማ ናብ ሓደ ኮማንድ ዝጥመር ምንቅስቃስ ንወልዕ፡፡ ኣብዚ እግሪ ዝጎትት ሰብ ክህሉ ብፍፁም ክንፈቅድ ኣይብልናን፡፡ በቢዝምልከተና እናሰራሕና ከም ሓደ ኣሃድ ናብ ሓደ እናተጠመርና ዝመፅእ መምርሒ ብዘይ ጉምብሕ ጥልዕ ክንትግብር ኣለና፡፡ ኣብዚ ዝፍጠር ፀገም ናብ ተሓታትነት ክሰጋገር ይግባእ፡፡ ኩሎም ኣንፈታት ካብ ሓደ ኮማንድ ይብገሱ፣ በቢደረጅኡ ዘሎ ኣካል ይፍፀሙ ተመሊሶም ናብ ሓደ ይጥመሩ፡፡ ምእንተዚ ከም ህዝብን ውድብን ናብቲ ዝነበረ ኲናት ካሊእ ተወሳኺ ዓውደ ግንባር ተፈጢሩ ከም ዘሎ ተረዲእና ክንወፍር ኣለና፡፡ እዚ ተላባዲ ሕማም ኮሮና ቫይረስ ዕንይንይ እናበልና፣ እግሪ እናጎተትና፣ እናተቃፀፅና ብፍፁም ክንከላኸሎ ኣይንኽእልን፡፡ ኩልና ጎየይቲ፣ ኩልና ጥንቁቃትን ንቁሓትን ፣ ኩልና ውፉያት ክንከውን እንግደደሉ እዋን ኢና ዘለና፡፡ ከምዚ ዝበለ ምንቅስቃስ በቢደረጅኡ እንተተፈጢሩ ንምክልኻእ እዚ ፀፋር ሕማም ጥራሕ ዘይኮነስ ነቲ ፅግዕተኛ ሓይሊ ንምድምሳስ ዘለዎ ትርጉም እውን ገዚፍ እዩ፡፡
ሽሕእኳ ኣብ መስርሕ ምክልኻል እዚ ሕማም ዘይኣትዋ ውዳበታት ኣይህልዋን ዝብል ቅኒት ሒዝና ክንለዓል ግቡእ እንተኾነ ማእኸል ስሕበት እቲ ምክልኻል ግና ኔትወርክን ቤተሰብን እዩ ዝኸውን ዘሎ፡፡ ምእንተዚ ሕድሕድ ኔትወርክ ንፁር ተልእኾ ሒዘን ክወፍራ ኣለወን፡፡ ንፁር ተልእኾ ጥራሕ እውን እኹል ኣይኮነን፡፡ እተን ኔትወርክ ንላዕሊ ንታሕቲ ንጎኒ ከመይ ይራኸባ፣ ሓበሬታ ከመይ ይለዋወጣ፣ ምኽሪን ማዕዳን ሰብ ሞያ ጥዕና ከመይ ይበፅሐን፣ ግንዛበ ናይ ምፍጣር ስራሕቲ በየናይ መንገዲ ናብ ኣባላተን የብፅሓ፣ እቶም መተሓባበርቲ ንባልቶም እንታይ ዓይነት ጥንቃቐ ክወስዱ ይግባእ፣ ኣጋጣሚ በቲ ሕማም ዝተለኽፈ ሰብ እንተጋጢሙ ብኸመይ መንገዲ ይፍለጥ፣ ንዝምልከቶ ኣካል በየናይ ኣገባብ ይበፅሖ፣ ከመይ ይፍለን ሕክምና ይግበረሉን ዝብል ንፁር ኣፍልጦ ሒዘን ክኣትዋ ኣለወን፡፡ ኣብዚ ብንሰርሖ ፅፉፍ ስራሕ ፅፉፍ ዓወት ንምምፃእ ቅድመ ኩነት እዩ፣ ኣብዚ ዝረአ ዝርጉፍነት ከዓ ዘምፅኦ ስዓቤን መቅዘፍቲ እዩ፡፡ ስለዚ ዝርጉፍነት ዘወግድ ውዳበን ምንቅስቃስን ክንፈጥር ግድን ይኸውን፡፡
4.6.   ከቢድ ኲናት ገጢሙና ከም ዘሎ ሓሲብና ንስራሕ፣
ሃገራዊ ፖለቲካዊ ኩነታት እዛ ዓዲ ካብ ዝሓመቀ ናብ ዝኸፍአ ኩነታት ይኸይድ ከም ዘሎ ኩላትና እንፈልጦ ጉዳይ እዩ፡፡ ከምዚ ዝበለ ዝሓመቐ ኩነታት ኣብ ዘለሉ እዩ ኣብ ልዕሊ ሕፈስ ሰሙን ፅግዕ ሕማም ኮረና ዝኣቱ ዘሎ፡፡ ዘለና መማረፂ ደኣ እንታይ እዩ ዝብል ሕቶ ክለዓል ይኽእል እዩ፡፡ መልሱ መኸተኻ ምጥንኻር፣ እቲ ዝነበረ ኲናት ናብ ዝለዓለ ብርኪ ምስግጋር እዩ፡፡ እቲ ሓደ ካብቲ ካሊእ ፀላኢ ፈሊኻ ዝረኣዩ ኣይኮኑን፡፡ ምኽንያቱ ክልቲኦም ፀላእቲ ኣብ ልዕሊ ሃለዋትን ድሕንነትን ህዝቢ ትግራይ ዘንፀላለዉ ሓደጋታት ስለ ዝኾኑ፡፡
ስለዚ ጥዕና ህዝብና ውሑስ ምግባር ማለት ኣብኡ እንተሎ ድልዱል ኣካል ክህሉ፣ ብኹሉ ገፁ ዝምክት፣ ሞራል ህዝብና እውን ሓፍ ክብል ዝገብር ስለ ዝኾነ ምስቲ ፅግተኛ ሓይሊ እንገብሮ ምትሕንናቅ ዘለዎ ትርጉም እውን ገዚፍ እዩ፡፡ ስለዚ ኣብ ልዕሊ ህዝብና ዝመፅእ ዘሎ ሓደጋ ብሰፊሕ ማዕበላዊ ርብርብ ክንምክት ኣለና፡፡ ብኡ ንብኡ መሪሕ ውድብናን መላእ ህዝብናን ናይ ምግባር ዓቅሙ ክጉልብት ኣብ መድረኽ ዓለም ጎሊሁ ክወፅእ ክንገብር ኣለና፡፡ ስለዚ ድማ ታሪኽ ውድብናን ህዝብናን ምሉእ ንምግባር ንጋደል፡፡
5.  እዚ ሕማም ተዘይመኪትናዮ ክፍጠር ዝኽእል ኩነታት እንታይ እዩ? ተመኪትናዮ ኸ?
እዚ ትላባዲ ሕማም ኮሮና ቫይረስ ተዋጊእና ተዘይስዒርናዮ ኣብ ህልውናን ሓድነትን ህዝቢ ትግራይ ክፍጠር ዝኽእል ሓደጋ ገዚፍ እዩ፡፡ እዚ ሕማም ካብቲ ፅግዕተኛ ሓይሊ ፈሊኻ ክረአ ዘይብሉ እዩ እንብለሉ ቀንዲ ምኽንያት ክልቲኦም ንሃለዋትናን ድሕንነትናን ሓደጋ ስለ ዝኾኑ እዮም፡፡ ከምዚ ዝበለ ተላባዲ ሕማም እንተኣትዩናን ተዋጊእና ክነሸንፎ ተዘይክኢልናን ንህዝቢ ትግራይ ከም ህዝቢ ብርሰት ከስዕብ ዝኽእል ኩነታት ክፍጠር ይኸእል እዩ፡፡ ዝኾነ ህዝቢ እንተተዳኺሙ ዓብዪ ናይ ሞራልን ስብእናን ኪሳራ እዩ ዝገጥሞ፡፡ ሞራሉ ዝወደቀ፣ ስብእና ዘይብሉ ህዝቢ ድማ ዝመፀ ሓይሊ ዘበሳብሶ፣ ዘናሽዎ፣ ሰዋርዶን ዝጉንፆን እዩ ዝኸውን፡፡ ስለዚ እዚ ሕማም ተዋጊእኻ ዘይምሽናፍ ማለት ህዝቢ ትግራይ ብተሪር ቅልፅሙ ዘረጋገፆ ዓወትን ረብሓን ናብ ሓመድ ዝለውስ ኩነታት እዩ ክፍጠር፡፡ እዚ ብጋንኡ ተዘይተኸላኺልናዮን ተዋጊእና ተዘይስዒርናዮ ደለናዮ ኣይደለናዮ ዝተርፍ ኣይኮነን፡፡ ስለዚ ካብ ተዋጊእኻ ስዒርካ ምውፃእ ካሊእ መማረፂ ኣይብልናን፡፡ ስዒርካ ንምውፃእ ድማ ኩሉ ግዜ ድሉው ኩሉ ግዜ ጥንቁቅ ምዃን ይሓትት፡፡   
እቲ ካሊእ ሓደጋ ኣብ ሞንጎ ወድብናን ህዝብናን ዘሎ ጠንካራ ምትእስሳር ናብ ቀጢን ፈትሊ ክልወጥ ከይዱ ከይዱ ድማ መንሚኑ ክብጠስ ዝገብር ኩነታት እዩ ክፍጠር፡፡ እዚ እውን ዘይሩ ዘይሩ ህዝቢ ትግራይ መራሒ ዘይብሉ ክተርፍ፣ ናብ ዕንይንይ፣ ደርበስበስን ፅልምትምትን ክኣቱ ዝገብር ኩነታት እዩ ዝፍጠር፡፡ ፍትሓዊ ስርዓት ክሃንፅ ዝተቃለሰ፣ ቀያሕትን ፀለምትን ደቁ ዝኸፈለ ጅግና ህዝቢ ብሰንኪ ነዚ ተላባዲ ሕማም ዘይምክልኻሉ ዝፍጥር ሓደጋ ታሪኻዊ ክሕደት ምዃኑ ኣይቀርን፡፡ ምኽንያቱ ጥዕንኡ ውሑስ ንምግባር፣ ፍትሒ ንምርግጋፅ መስዋእቲ ዝኸፈለ ህዝቢ ኣደዳ መጥቃዕቲ እዚ ሕማም እንተገይርናዮ ኣብ መቃብር ደቁ ዳንዴር ክበቁል ዝገብር ታሪኻዊ ስሕተት ስለ ዝኾነ፡፡ ከምዚ ዝበለ ኪሳራ ከየጋጥም ሐዚ እውን ለይትን ቀትርን ነቂሕኻ ምሕላው፣ ምክልኻልን ብዝኾነ ኣጋጣሚ እንተኣትዩ ድማ ቀልጢፍካ ንምቁፅፃር ምግዳልን እዩ፡፡ ካብዚ ወፃእ ካሊእ መማረፂ የለን፣ ዕፁው መንገዲ እዩ፡፡
ሓይልታት ምድሕርሓርን ትምክሕተኛታትን ከም ድላዮም ክዕንድሩ ዝፈጥረሎም ዕድል ገፊሕ ክኾን እዩ፡፡ እዚ ሕማም ኣቐዲምና ብምድላው ተዋጊእና ተዘየሸኒፍናዮ  መፃኢ ጉዕዞ ህዝቢ ትግራይ ተጓዕፂፁ ክተርፍ፣ ዳግም ንዘበናት ኣብ መከራን ሓሳርን ዘንብር ኩነታት ክፍጠር እዩ፡፡ ኣብ ዓለም ቁፅሪ ሓደ ኢኮኖሚን ኣመና ርሒቁ ንቅድሚት ዝተወንጨፈ ቴክኖለጂን ዝተዓጠቃ ምዕቡላት ሃገራት ኣውሮፓን ኣሜሪካን ከመይ ዝበለ መቅዘፍቲ የውርደለን ከምዘሎ ኩልና እንሪኦ ዘለና እዩ፡፡ እዚ ናባና ኣትዩ ሰብ ምውሳድ እንተጀሚሩ ከመይ ዝበለ ኩነታት ከም ዝፍጠር ምግማት ይከኣል እዩ፡፡ ተዓጢቅና እንተኣቲናዮ ከዓ ኣብ ዓለም ተወዳዳሪ ዘይብሉ ውፉይ፣ ዝበልካዮ ዝሰምዕ ፃዕራም ህዝቢ ኣለና፡፡ ንህዝብና ብሰራዊታዊ ምንቅስቃስ እንተመሪሕናዮ ምስ ዓለም ተወዳዲርና ክነሸንፍ ኢና፡፡ ምኽንያቱ ምክልኻል እዚ ሕማም ዓለማዊ እዩ፡፡ እቲ ውድድር እውን ዓለማዊ እዩ፡፡ ስለዚ ነዚ ሕማም ተዋጊእና አንተተዓዊትና ታሪኽና ኣብ ዓለም ኣደባባይ ክኹላዕ እዩ፣ እንተተሳዒርና ና ድማ ሓደገኡ ብብኡ ልክዕ ከቢድ እዩ፡፡ ስለዚ ከም ህዝብን ውድብን ብልዑል ተወፋይነትን ወነን ክንጋደል ግድን ዝኾነሉ ኩነታት እዩ ዝፍጠር ዘሎ፡፡
ኣብ ከምዚ ዝበለ ፅንኩር ኩነታት መላእ ኣመራርሓና፣ ኣባልናን ህዝብናን ብፅኑዕ ድስፕሊን ተረባሪቡ ስዒሩ እንተወፅዩ ድማ መስተንከር ሰራሓይነቱ ዳግም ከረጋግፅ እዩ፡፡ ሓድነት ህዝቢ ትግራይ ናብ ዝለዓለ ጫፍ ክሰጋገር፣ ሓፂናዊ ጥንካረ ክሕዝ ዝገብር እዩ፡፡ ድሕንነት ህዝብና ውሑስ ክኸውን ካብ ዝኾነ ኩርናዕ እናተልዓለ ዝትንክፎ ኣብዚ ዞባ ማንም ዕሕሕ በሃሊ ዘይብሉ ህዝቢ ኮይኑ ክነብር እዩ፡፡  
እቲ ካሊእ ብ ሞንጎ ውድብናን ህዝብናን ተፈጢሩ ዘሎ ምትእስሳር ሓፂናዊ ጥንካረ ክሕዝ እዩ፡፡ ግንነትን ፅንዓትን ህዝቢ ትግራይ መሪሕ ውድቡ ህወሓትን ኣብ ቅድሚ ዓለም ተኾሊዑ ክወፅእ እዩ፡፡ ፀላእቱ ዳግም ከመዘይትስኡ ተስፋ ቆሪፆም ዝነብርሉ ክነታት ክፍጠር እዩ፡፡ ኣብ ገሊኡ ድማ ከምቲ ኣብ መበል 45 ዓመት ምጅማር ብረታዊ ቃልሲ ህዝቢ ትግራይ በዓል 11 ለካቲት ዝተፈጠረ ማዕበል ስዒቡ ዝተፈጠረ ምልዕዓልን እዚ ህዝቢ መን እዩ ክብሉ ዝተገደዱ ሐዚ እውን ዳግም ናብ ፅንዓትን ምርምርን ክኣትዉ ክገብሮም እዩ፡፡ ስለዚ ዘለና መማረፂ እንታይ እዩ? ብ ተዋጊእኻ ፈንቂልካ ምውፃእ ካሊእ ኣማራፂ ኣለናዶ? ናይ ኩላትና መልሲ ኣይብልናን ዝብል እዩ፡፡ ምእንተዚ ካብ ላዕሊ ክሳብ ታሕቲ ገመዳዊ ምትእስሳር ፈጢርና ድሕንነት ህዝብና ውሑስ ክንገብር ንውፈር፣ ንጋደል፡፡
ውዑይ ምርብራብ ንምክልኻል ለበዳ ኮሮና ቫይረስ!!

መስመርና ኣፅኒዕና ንመኸተ!!

ቤት ፅሕፈት ህወሓት
መጋቢት 2012 ዓ/ም
መቐለ

Senafitch ሰናፍጭ

Senafitch

Ethiopian Mustard seeds called Senafitch, organically grown and harvest, they are rich brown in color. They have a unique piquant taste. Ethiopian Mustard Seeds  are used in legume salads, as a dip with chili Pepper. They offer an unusual culinary flavor to a variety of recipes. In Ethiopia, where it is cultivated as a vegetable in Gondar, Harar and Shewa, the shoots and leaves are consumed cooked and the seeds used as a spice.

ሰናፍጭ

ሰናፍጭ በእንግሊዘኛው ሙስታርድ ተብሎ ይጠራል፣ ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ የሚበቅል እና የሚመረት ነው፣ በጣም ደማቅ የሆነ ቡናማ ቀለም አለው:: ሰናፍጭን በባለሁለት ክክ ጥራጥሬ ወጦች ውስጥ በቃሪያ አዋዜ መልኩ እንጠቀመዋለን:: በአብዛኞቹ የምግብ ዝግጅቶች ውስጥ ያልተለመደ አይነት ቃና ይሰጣል:: በኢትዮጵያ እንደ አትክልት በጎንደር፣ በሀረር እና በሸዋ አካባቢ ይመረታል፣ ስሩና ቅጠሉ ለምግብነት ሲውል ፍሬው ደግሞ ለቅመምነት ያገለግላል::

ጦስኝ Tosegn or Tosign

Tosegn or Tosign

You won’t find this spice in too many recipes – sometimes a preparation for berbere or niter kibe will include it. We would call this thyme in English, although it’s an Ethiopian variety. You can also combine it with honey and water to make tea.

ጦስኝ

ይህንን ቅመም በብዙወች የምግብ ዝግጅት መምሪያ ውስጥ አናገኘውም _ አንዳንድ ጊዜ ንጥር ቅቤ ወይም በርበሬ በሚዘጋጅበት ጊዜ ይካተታል:: በእንግሊዘኛው ታይመ ተብሎ ይጠራል፣ ቢሆንም ግን የኢትዮጵያው ግን ልዩ የሆነ ነው:: ከማርና ከውሀ ጋር በመደባለቅ ሻይ ለማዘጋጀትም እንጠቀመዋለን:: 

TELBA (FLAX SEED) ተልባ

TELBA (FLAX SEED)

Telba, Ethiopian Flax seeds are small oblong shiny brown seeds, rich in Omega-3 essential fatty acids. Boiled in water they become a gelatine-like beverage, popular for its health benefits. Whole Flax seeds toasted are healthy snacks. They are grounded and are used to flavor sauces or for blended drinks.

ተልባ

ተልባ፣ እነዚህ ትንንሽ የኢትዮጵያ አብረቅራቂና ጠፍጠፍ ያሉ ዘሮች፣ በ ኦሜጋ 3 እና በጣም ጠቃሚ በሆነው ፋቲ አሲድ የበለጸገ ነው:: በውሀ ስናፈላው ዝልግልግ ፈሳሽ ይሆናል፣ በጤና ጥቅሙም ተመራጭ ነው:: ሞቅ ሞቅ በማድረግ የምንጠቀመው ለጤናችን ተስማሚ ነው:: ተወቅጦ በደቀቀ መልኩ አዘጋጅተን ወይም በቅይጥ መጠጥ መልኩ ልንጠቀመው እንችላለን:: 

SOUFF (SAFFLOWER SEED)

SOUFF (SAFFLOWER SEED)

Souff, Ethiopian Safflower seeds are white and rich in linoleic acid. Saffower seed oil is used in cooking vegan sauces and dips.
The seeds are popular as a blended drink or roasted with grains, as a healthy snack.

ሱፍ

ሱፍ፣ በ ሊኖሊክ አሲድ የበለጸገ ነጫጭ ፍሬ ነው:: የሱፍ ዘይት የአትክልት ስልስ ምግብ በምናዘጋጅበት ወቅት እንጠቀመዋለን

እነዚህ የሱፍ ዘሮች በመጠጥ መልኩ ሲዘጋጅ እና ለ ቆሎ ዝግጅት ተመራጭነት አለው፣

ኑግ NUG (NIGER SEED)

NUG (NIGER SEED)

Nug, Niger seed is popular for its light flavor and oil content. Nug is the cooking oil of choice in Ethiopia, it is used to saute lugumes and vegetables, it can also be sprinkled over cereals.

ኑግ

ኑግ፣ ኒጀር ሲድ በዘይት ይዘቱና ቀለል ባለ ቃናው ምክንያት ተወዳጅ ነው:: ኑግ በኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት ውስጥ ተመራጩ ዘይት ነው፣ በአትክልትና ስራስር ምግቦች ዝግጅት ውስጥ እንጠቀምበታለን ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በጥራጥሬ ውስጥ በመርጨት ልንጠቀምበት እንችላለን::

Krenfud – Cloves ቅርንፉድ

Krenfud – Cloves

Used not only in cooking but a staple for lots of herbal teas.

ቅርንፉድ

ይህን በማብሰል ሂደት ውስጥ ብቻ ሳይሆን በብዙወች ቅመማት ሻይም፣ እንደ አንድ ቅመም እንጠቀምበታለን

Tikur Azmud – Black Cumin

Tikur Azmud – Black Cumin

Ethiopian Black cumin plants are harvested by hand and their tiny black seeds are the second most popular seed after pepper seeds. Traditional culinary practices include the use of the seeds and powder for baking breads, as additions to Berbere sauces and in the preparation of clarified butter. Not the same as regular cumin found in India or the west.

ጥቁር አዝሙድ

የኢትዮጵያ ጥቁር አዝሙድ እጽዋት የሚመረተውና የሚሰበሰበው በእጅ ሲሆን ትንንሾቹ ጥቋቁር ዘሮች ከበርበሬ ፍሬ ቀጥሎ በጣም ተፈላጊው ነው:: በባህላዊ የምግብ ዝግጅት ስራወች ውስጥ ባልተፈጨ እና በተፈጨ መልኩ የምንጠቀመው ሲሆን ዳቦ ሲጋገር፣ ለበርበሬ ስልስ እንደተጨማሪ ሆኖ እና በ ንጥር ቅቤ ዝግጅት ውስጥ እናገኛዋለን:: በህንድ እና በምራባዊያን ዘንድ ከምናገኘው ጥቁር አዝሙድ ጋር ተመሳሳይነት የለውም ::

Tena Adam #tenaAdam

A small plant that seems to grow all over the place in Ethiopia and mainly used as a added flavour to coffee. Tenadam (Amharic), Talatam (Oromo), Adams Head, Adams Health, Ruta, Rue, Ruta Graveolens and Ruta Chalepenis. Now i am not sure if all of these are correct, but this super little plant does seem to have been used in many parts of Europe, the Middle East, North Africa and of course Ethiopia for centuries.

This evergreen shrub is apparently a multi tasking wonder.
It is said to be a cat and insect repellent.
Used in Italy with Grappa (Grappa alla Ruta).
A gastric comforting herbal drink, although some people react to it in the opposite with discomfort and of course used in coffee. Said to have been also used in cooking, it lost its appeal as of the 20th century, due to its bitter taste.

ጤናአዳም

ይህ ትንሽየ እጽዋት በመላ ኢትዮጵያ የሚበቅል እና በመደበኝነት የምንጠቀመው ለቡና ልዩ ጣዕም እንዲሰጥልን ነው:: ጤናአዳም(በአማርኛ)፣ ታላታም (በኦሮምኛ)፣ አዳምስ ሄድ፣ አዳምስ ሄልዝ፣ ሩታ፣ ሩ፣ ግራቨኦለንስ እና ሩታ ቻለፐኒስ ተብሎ ይጠራል:: በርግጥ ይህ ሁሉ ስያሜ ትክክል መሆኑን እርግጠኛ ባንሆንም በነዚህ ስሞቹ ይታወቃል፣ እናም ይህ ልዩ ትንሽ እጽዋት ባብዛኛው የአውሮፓ፣ የመካከላኛው ምስራቅ፣ የሰሜን አፍሪካ እናም ደግሞ በኢትዮጵያ ለ ዘመናት ሲበቅል የኖረ ነው::

ይህ ሁሌም አረንጓዴ የሆነ ቆጥቋጦ ለብዙ አገልግሎት የሚያገለግል አስገራሚ ተክል ነው::

በተለምዶ ለድመት እና ለነፍሳት ማባረሪያ ፍቱን የሆነ ነገር ነው

በጣልያን ከግራፓ(ግራፓ አላ ሩታ) ጋር በማድረግ ይጠቀሙታል

ለጨንጓራ በሽተኞች የሚመች የእጽ መጠጥ ነው፣ ቢሆንም ግን አንዳንድ ሰወች በተቃራኒው መንገድ አይመቸንም ይላሉ እና በቡና ይጠቀሙታል:: ለማብሰልም ይጠቀሙበታል፣ በመራራ ጣዕሙ ምክንያት በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ተፈላጊነቱን አጥቷል

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...