Wednesday, March 20, 2019

#ጎንደሮች በአጼ ቴዎድሮስ #መፎከር እና #መሸለል #መፈከር

https://scontent-arn2-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/አሁን አሁን እነ ጎንእደሬዎች / #ጎንደሮች በአጼ ቴዎድሮስ #መፎከር እና #መሸለል #መፈከር እያቆሙ ነው ? ምክንያቱም የአፄ ቴዎድሮስ አባት ሀይለ ወልደ ገርጊስ #ትግራዋይ በእናታቸው ወ/ሮ አትጠገብ #ቅማንት ናቸው !!!
በዚህ ወቅት በአፄ ቴዎድሮስ የሚኩራራ እና የሚያዜም የቅማንት ተወላጆች በጎንደር ሆነዋል !!! በትግራይ የአፄ ቴዎድሮስን ትግራዋይነት ልክ ጎንደሬዎች አፄ ቴዎድሮስ ከትግራዋይ አባታቸው ከቅማንቷ እናታቸው እንደተወለዱ ሳያውቁ እንደነበረ እና በአፄ ቴዎድሮስ ስም ለዘመናት ሲዘፍኑ እንደነበር ሳያውቁ በታሪክ ፀሀፊያን የውሸት አፃፃፍ እንደተታለሉ ሁሉ ፡፡ ተጋሩም በጎንደሬዎች በአፄ ቴዎድሮስ ዝና የዘመናት ዘፈን እና ቀረርቶ ተታለው በዝምታ አብረው ሲዘፈን ይሰሙ ነበር ፡፡ ነገር ግን ሀቁ አፄ ቴዎድሮስ ትግራዋይ አባታቸው ቅማንት እናታቸው ናቸው ፡፡
አፄ ቴዎድሮስ በንጉሰ ነገስትነት ዘመናቸው #የጎንደር! #የጎጃም ! እና #የሸዋ ! ነገስታቶች ብቻ ያምፁባቸው ነበር ነገር ግን አንድም የትግራይ መሳፍንት በአፄ ቴዎድሮስ ላይ ያመፀ አልነበረም ፡፡ ሽፍታው ደጃች ውቤ ከጋይንት ሸፍቶ ወደ ትግራይ ወልቃይት ጥቅጥቅ ጫካ መሽጎ በአቅሙ ለአፄ ቴዎድሮስ አልገብርም አለ ፡፡ በዚህ ወቅት ዋሾ የታሪክ ፀሀፊዎች ደጃች ውቤን የትግራይ ገዢ አድርገው ከመሳላቸውም በላይ የትግራይ በአፄ ቴዎድሮስ አመጹ ብለው ይፅፋሉ የሚገርመው አሁንም ነገሩ መቀጠሉ ነው ፡፡
ዋሾ የታሪክ ፀሀፊዎችን የአፄ ቴዎድሮስ አባትን ከተንቤን በአንባጓሮ ተሰደው ወደ ቋራ ተሰደው አስቸጋሪ ህይወት እየገፋ ደሀዋን ኮሶሻጭ አግብተው ኑሮአቸውን ተረዳድተው በመኖር ማሳለፋቸው በመካድ ምን ብለው ፃፋ መሰላቹ !! የአፄ ቴዎድሮስን አባትን ራስ ኃይለ ወ/ጊዮርጊስ ብለው ቁጭ ፡፡ ሌሎቹ ደግሞ አጼ ቴዎድሮስ በናታቸው የመኳንንት ዘር ናቸው ብለው ጻፉ ፡፡ ይህን የፈጠራ ታሪክ የተረዱት ሀቁን ያወቁ ጎንደሬዎች በአፄ ቴዎድሮስ የፎከሩትን ዘመን የዘፈኑበትን ዘመን #እያፈሩበት ነው ፡፡ አፄ ቴዎድሮስ ይህ ሁሉ ጀግንነት የታጠቁት ትግራዋይ
በመሆናቸውና ቅማንትም ተወላጅ በመሆናቸው ነበር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በሀቅ ለመጓዝ ታሪክ አገላብጡ ፡፡ .................. ተጋሩ ክኢላታት ድረፉሎም ::::::::::::
እንዲሁ #በላይ_ዘለቀም #ኦሮሞ መሆኑ ይታወቃል።
.
.
.
Yemaneabadi Ist

No comments:

Post a Comment

Quick Guide to Every Herb and Spice in the Kitchen – በማድቤት ውስጥ የእያንንዱ ቅጠል እና ቅመም ፈጣን መመርያ

ደረቅ ቅጠሎች እና ቅመሞች አሳፎቲዳ (አሳፌቲዳ) – አሳፎቲዳ በህንድ አመጋገብ ውስጥ የምግብ መፈጨትን ለመርዳት የሚጠቅም ሲሆን የበሰለ ዝንጅብል ሽንኩርት ቃና ያለው ጠንካራ ሽታ አለው፡፡ አቾቴ ማጣበቂያ እና ዱቄት ...